💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የሀገራችን ትንሹ ቀረዷዊ የያሲን ኑሩና የበድሩ ሸይኽ የሆነው ሐሰን ታጁም ሙዚቃን ማዳመጥ ይፈቅዳል ከላይ ቀረዷዊ ሙዚቃ የፈቀደበትን ኪታብ ጨምሮ ብዙ የጥመት ኪታቦቹንም በመተርጎም ለብዙዎች የሀገራችን ወጣቶች የጥመት ሰበብ ሁኗል።
እራሱ ሐሰን በፃፈው መፃሐፍ ላይም በድሩ ሑሴንና ያሲንንም ወደኢኽዋን እንዲገቡ ሰበብ የሆናቸው እርሱ እነደሆነ ተናግሯል።

8, ቀረዷዊ ለራሱ የሴት ሙዚቀኛን ሙዚቃ ያዳምጣል
እራሱ የፋይዛህ አሕመድን፣ሻዲያህ፣ኡሙ ኩልሱምን እና የሌሎችንም ሙዚቀኞች ሙዚቃ እንደሚያዳምጥ ሳያፍር በግልፅ ይናገራል ምንጭ [ መጀለቱ አር–ራያህ ቁ (597) ጀማዱል ኡላ 20 /1419 የታተመ ]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከላይ ያሰፈርኳቸው የቀርዷዊ ጥመቶች ከባህር ጠብታ እንደሚባለው በጣም ከብዙዎቹ ትንሾችን ነው። እንግድህ እሄን ሰው ነው በመሞቱ ምክኒያት የሀገራችን ኢኽዋኖች ድንበር ያለፈ አሰቃቀል የሰቀሉት።

ያሲንና በድሩን ጨምሮ ሌሎችም ኢኽዋኖች እሄው ጭንብላቸውን ጥለው በግልፅ ወጥተዋል ያልነቃችሁ ንቁ ያወቃቸውስ በወቅቱ አውቋቸው የእነርሱ ኢኽዋንነት እንደ ፀሐይ ፍንትው ብሎለታል።
ግን ያልነቃችሁ ዛሬም ሀገራችን ኢኽዋን የለም እያላችሁ እየተሸወዳችሁ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ሆይ ንቁ!!
የቀርዷዊ የኢኽዋን መሪ መሆን እና እንድሁም የተሰኑትን ከላይ እንደጠቀስኳቸው የብዙ ጥመት ባለቤት መሆኑ ለሁሉም ግልፅ ነው።
እሄን የኢኽዋን መሪ የሆነ ሰው ያሲንና በድሩ "የዓሊሞች አለቃ፣ የእውቀት ካስማ፣ሸይኹል ኢስላም…" እያሉ ያደንቃሉ ታዲያ ይህ ስራቸው እነዚህ ሰዎች የተቃጠሉ ኢኽዋኖች መሆናቸውን ግልፅ አያደርግምን?! በራሪ ከዝርያዋ ነው የምታርፈው ሰው አምሳያውን ነው የሚያደንቀው አትሸወዱ ባኑ!!

አላህ ያሲንና በድሩን ጨምሩ ሌሎችንም የሀገራችን ኢኽዋኖች ትክክለኛ ተውበትን ይወፍቃቸው ኡማውንም አላህ ያንቃው

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድ ዘይን (ረቢዑል አወል 4/1444 ሂ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
👉በህይወትህ ዉስጥ ትልቁ ብርታት አትችልም የሚሉህ ሰዎች ናቸዉ።

👉አሳካና  ማንነትህ አሳያቸዉ።
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from Ř§Ů„Ů…ŮŽŮ†Ů‡ŘŹŮ السَّلفي لــيس لـه بَديل
የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ብዙዎቻችን የተበላሸ ነው፣

ጊዜያችንን በከንቱ እያባከነው ነው፣ ምክር ቢጤ ቢለግሱን!!
=
#ሙሐመድሲራጅ_ሙሐመድኑር
◾️ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ስብስብ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➡️ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

①) የቁርአን በተጅዊድ ቂርአት
🔻{ከሱረቱል ፋቲሀ―ሱረቱል ሐሽር}
t.me/Ibnuheyru123/419
t.me/Ibnuheyru123/419

🔻{
ከሱረቱል ኑህ―ሱረቱል አህቃፍ}
t.me/Ibnuheyru123/4298
t.me/Ibnuheyru123/4298

②) የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1688
t.me/Ibnuheyru123/1688

③) የቱህፈቱል አጥፋል ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1905
t.me/Ibnuheyru123/1905

④) የሹሩጡ ሶላት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1937
t.me/Ibnuheyru123/1937

⑤) የሑዝ አቂደቱከ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1962
t.me/Ibnuheyru123/1962

⑥) የተንቢሀት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143

⑦) የነዋቂዱል ኢስላም ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2230
t.me/Ibnuheyru123/2230

⑧)
የሸርህ አልዋጂባት ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2246
t.me/Ibnuheyru123/2246

⑨) የአዝካር ወል ኣዳብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2371
t.me/Ibnuheyru123/2371

①0) የቀዋኢዱል አርበአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2541
t.me/Ibnuheyru123/2541

①①) የኪታቡ ተውሂድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2736
t.me/Ibnuheyru123/2736

①②) የቃኢደቱ ኑራንያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2830
t.me/Ibnuheyru123/2830

①③) የዱሩሱል ሙሂማ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2886
t.me/Ibnuheyru123/2886

①④) የፈኑ ተጅዊድ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3038
t.me/Ibnuheyru123/3038

①⑤) አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3877
t.me/Ibnuheyru123/3877

①⑥) ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ደርስ
t.me/Ibnuheyru123/3912
t.me/Ibnuheyru123/3912

①⑦) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4042
t.me/Ibnuheyru123/4042

①⑧) የአርበኢን አንነወውያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4133
t.me/Ibnuheyru123/4133

①⑨) የአጅሩምያ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4208
t.me/Ibnuheyru123/4208

②0) የሴቶች ሚና ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4279
t.me/Ibnuheyru123/4279

✅ ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧እጅግ_በጣም_ጣፋጭ_የሆነ_ቲላዋ

🎙በሸይኽ_አልባኒይ ረሒመሁላህ

➲የሃዲስ_ባለሞያ_ገበሬ_በሆኑት_ሸይኽ_ሙሀመድ_ናሲሩዲን_አል_አልባኒይ_አሰለፊይ_አሏህ_ይዘንላቸዉ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍2
👉ምርጥ ወንድ ማለት በፍቅር ሰበብ አመታት በሀራም እንድትዘወትሪ ያደረገሽ ሳይሆን
አላህን ፈርቶ ለሀላል የጋበዘሽ ነው::



👌ይሰማል ለወደፊት ኒካ እያሉ መጃጃል ይቅር!
ትክክለኛ ፈላጊ ቀን አይቆጥርም ቶሎ ሀላል የሚያደርግ።ተመከሩ አትጃጃሉ ኋላ ልታለቅሱ!


👉ያለ መጃጃልኮ ሰላም ኑሮ አለ ጎበዝ
በቃ ከወንድ ካልተወራ ይሞታልዴ?

👉ሓቂቃ ራሳችን እንፈትሺ በትክክለኛዉ መስመር
ከመጣ ዳይ ወደ ሀላል ነገር ግን አጥር ላጥር
ከመጣ በብሎክ ክተችዉ ግዜሺ አታቃጥይ!!

👉ነገርኩሺ ትንሺ ትንሺ እያለ ያችኑ ያለችሺ
ኢማን አሟጦ አጥፍቶ ባዶሺ ሊያስቀርሺ ነዉ።
ተጠንቀቂ እህቴ ተጠንቀቂ ከኒካ በፊት ወሬ ከወንድ መጃጃል ተጠንቀቂ!!መጨረሻሺ አደጋዉ የከፍ ነዉና።

👌አድበሺ እየሸቀልሺ ቂርአትሺ ቅሪ የሚያዋጣሺን
የወደፊቴ እያልሺ አትጃጃይ!!!

✍️ቢንት አራጋዉ

https://t.me/https_Asselefya1
👍8
የጧትና የማታ ዚክሮች የሚባሉባቸው ወቅቶች (በምን ሰዓት ይባላሉ) በኡስታዝ አቡ ሙስሊም متى يقال…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶 የጧትና የማታ ዚክሮች የሚባሉባቸው ወቅቶች (በምን ሰዓት ይባላሉ)

🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም

➘በርቱ በዚክር

➘ዚክር ከማንኛዉም ነገር ይጠብቀናል።
አብዛሀኛዉን እኛ ሴቶችን ሸይጧን እያጠቃ ነዉ ።
👉ለምን ??

➘ከዚክር የተዘናጋን በመሆናችን ፦እና አደራ የጧት የማታ ዚክር ሊያልፈን አይገባም።

ሞክሩትማ ሳትሉ ከዋላችሁ ቅር ቅር ጥፍሸ ይላል አላህ ያግራልን።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫

🌐«አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀዲስ።»

↪️ (ክፍል ዐ①)

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ቢዳዓ ሁሉ ጥመት ነው በሚል እርስ ከሸይ ኢብኑ ኡሰይሚን ንግግር የተወሰደ አጭር ማብራሪያ።
____
أبو محمد عبدالناصر الجابري
___
አል_ኢማም አህመድ ኦን ላይን መድረሳ

t.me/imamahmedonlinemdrsa
___
㈀ ㈀㈀ⴀ㄀ ⴀ ㄀开㄀㜀✀㐀㔀✀㔀㌀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
ክፍል……①

ከ…………20 በላይ ዑለሞች ክልክል ስለመሆኑ የሰጡበት ፈትዋ ባጭር ባጭሩ

የ………③ዑለሞች ፈትዋ ተጠቅሷል

ቀጣዩን ክፍል ይጠብቁን ኢንሻአሏህ

መስከረም……(21/2015)

አቅራቢ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኣሉ አባድር

t.me/mrkezu_Selefiyah
t.me/mrkezu_Selefiyah
شيخ أبي عمار أول بن
من تفسير سورة الفرقان
✍️ثُـمَّ اســتـوى عـلى العَــرشِ

📚من تــفـســير سـورة الـفـرقــان.

🎙لشيخنا الفاضل أبي عمار أول بن أحمد الخميسي

☑️اسمعه_تستفد

📌انشره_تئجر
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ነብዩﷺ የሞቱት ቀን?
ከመውሊድ ድግስ እና በአል በአላህ እጠበቃለሁ፡፡
ነብዩﷺ የሞቱት በረቢዓል አወል 12ኛው ቀን ነው፡፡ ዛሬ መውሊድ አክባሪዎች የደስታ ቀን አድርገው የያዙት ነብዩﷺ የሞቱበትን ቀን ነው፡፡ አላህ እኛንም ዝርያዎቻችንንም ከዚህ ሰይጣናዊ ተግባር ይጠብቀን፡፡ ሸሪዓ ያላዘዘውን መስራት እንዲህ አይነት አዙሪት ውስጥ ይከታል፡፡ ሰራሁ ብሎ ከአላህ ጋር መጣላት፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
👍1
መውሊድ ቢዲዓ ነው! አታክብሩ!
ረሱል (ﷺ) ቢዲዓ ሁሉ ጥመት ነው ብለዋል።
https://t.me/fejir_tube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️የጁሙዕ ረፍዱ ስጦታ ይሁንላችሁ!!

➧የሸይኻችን ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሴ ቻናል ተቀላቀሉ!!

➺ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
☑️ በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ቻናል
የሚሰጡ ትምህርቶች!


➺የቁርዓን ቲላዋዎች!

➺የተጂዊድ ትምህርቶች!

➺የቃኢዳዎች ቂርዓቶች!

➺ተከታታይ የኪታብ ደርሶች!

➺የተለያዩ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችመሓደራ ፁሁፎች!

☑️ወቅታዊ ሙሐደራና ፁሁፍ ምክሮች እናም ሌሎች ጠቃሚ እዉቀትን የሚያስጨብጥን የገኙበታል!

➧ይቀላቀሉሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ሙሓደራ የነብዩ ሞት "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም"
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
#አዲሥ_ሙሓደራ

         →ርዕስ↓

وفاة الرسول صلى الله عليه وسلم
የነብዩ "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም" ሞት!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅{ليلة السبت 12 من شهر ربيع الأول/ 1444}

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/6436
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6436