➲የሙእሚኖች እናት የሆኑት ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ) እንዲህ ትላለች፦
«لو أن رسولﷲ صلىﷲ عليه وسلم رأى من النساء ما رأينا لمنعهن من المسجد كما منعت بنو إسراءيل نساءها»
➧“የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለ) አሁን እኛ የምናየውን ከሴቶች ቢያዩ ኖሮ የእስራኤል ልጆች ሴቶቻቸውን እንደከለከሉት ከመስጅድ ይከለክሏቸው ነበር።”
[ቡኻሪና ሙስሊም]
➲ኢማሙ አሽውካኒ ነይሉል አውጣር በሚባለው ኪታባቸው ላይ “እኛ ያየነውን ቢያዩ ኖሮ” የሚለውን የዓኢሻን ንግግር ያለፈውን አይነት ተመሳሳይ ትንታኔ ሠጥተዋል።
➲ማለትም የልብሳቸውን ውበት፣ የሚቀቡትን ሽቶ፣ የሚያደርጉትን መዋዋብ እና መገላለጣቸውን ቢያዩ ኑሮ ከመስጂድ ይከለክሏቸው ነበር። ሴቶች ይወጡ የነበረው በቀሚሳቸው፣ በጋቢያቸው እና ወፍራም በሆነ መጠቃለያቸው ነበር።
➲ኢማሙ ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ “አህካሙ አብ‐ኒሳእ” በሚባለው ኪታባቸው ገፅ 39 ላይ እንዲህ ይላሉ፦
➲በተቻላት መጠን ሴት ልጅ ከመውጣት መቆጠብ አለባት። ምክንያቱም እርሷ ሰላም ብትሆን ሰዎች ከርሷ ሰላም አይሆኑም።
➲ለመውጣት ከተገደደች መውጣት ያለባት፦ በባሏ ፍቃድ፣ ያልተዋበች ሆና፣ የመንገዱን አውራ ጎዳና እና የገበያ ቦታ ሳይሆን ገለልተኛውን ቦታ መንገድ በማድረግ፣ ድምጿ እንዳይሰማ ጥንቃቄ በማድረግ፣ የመንገዱን መካከል ሳይሆን ዳሩን ይዛ በመጎዝ መሆን አለበት።”
📚[ከተንቢሃት መፅሃፍ የተወሰደ]
➘➘➘➘➘➘➘➘🌸➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman

ረውደቱል-ባዲኢን - روضة البادئين .apk
117.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
❝ ረውደቱል-ባዲኢን | የጀማሪዎች ጨፌ ❞
🎙 በኡስታዝ: ኸድር አሕመድ አል-ከሚሴ
📲 መተግበሪያው የያዘው:-
➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
🏷 በምርጥ ጥራት
🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/134
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐒
t.me/almuhajir_app
━━━━━━
☎️ Contact us:
- 0936489716
- ™️ @muhualis
❝ ረውደቱል-ባዲኢን | የጀማሪዎች ጨፌ ❞
🎙 በኡስታዝ: ኸድር አሕመድ አል-ከሚሴ
📲 መተግበሪያው የያዘው:-
➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
🏷 በምርጥ ጥራት
🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/134
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐒
t.me/almuhajir_app
━━━━━━
☎️ Contact us:
- 0936489716
- ™️ @muhualis
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ኢማም አልባኒ رحمه الله እንዲህ ብለዋል :-
የምመክራችሁ ነገር በዳዕዋ ላይ እንድትበረቱና ከፖለቲካ ደግሞ እንድትርቁ ነው። ይህ የተሻለና በመጥቀም የሚዘወትርላችሁ ነው።
[ ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 1/194 ]
https://t.me/https_Asselefya1
የምመክራችሁ ነገር በዳዕዋ ላይ እንድትበረቱና ከፖለቲካ ደግሞ እንድትርቁ ነው። ይህ የተሻለና በመጥቀም የሚዘወትርላችሁ ነው።
[ ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 1/194 ]
https://t.me/https_Asselefya1
ኡስታዝ አቡል አባስ
NABAWI TUBE
♻️ሐዘን እና ትካዜ በቃ!
የሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ ሙሐመድ አሽ-ሹወይዒር
"ለሕይወታችን ጠቃሚ የሆነ
መደመጥ ያለበት ሙሐደራ"
🎙በኡስታዝ አቡል ዓባስ حفظه الله
የኪታቧን pdf ከላይ ታገኙታላቹ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/NABAWITUBE
የሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ ሙሐመድ አሽ-ሹወይዒር
"ለሕይወታችን ጠቃሚ የሆነ
መደመጥ ያለበት ሙሐደራ"
🎙በኡስታዝ አቡል ዓባስ حفظه الله
የኪታቧን pdf ከላይ ታገኙታላቹ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/NABAWITUBE
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
➧በካልስ ወይም በኹፍ ላይ ለማበስ መሟላት ያለበቸው ቅድመ መስፈርቶች
⓵➘በንጽህና /በጡሃራ ሁኔታ ላይ ሁኖ ሊለብሳቸው ነው
⓶➘ካልሲዎቹ ወይም ኹፎቹ ንጹህ መሆን ይኖርባቸዋል !!
⓷➘ማበሱ ኡዱን በሚመለከት ጉዳይ( ሃድሰል አስገር)መሆን አለበት ፤እንጅ ትጥበትን በሚመለከት ጉዳይ ላይ (ሃድሰል አክበር መሆን) የለበትም!!
⓸ሸሪኣው ባስቀመጣቸው የጊዜ ገደብ መፈጸም ወይም ማበስ ይኖርበታል
ይሄውም ተቀማጭ የሆነ ሰው አንድ ቀን ከነ ሌሊቱ ወይም 24 ሰአት መጠቀም ወይም ማበስ ሲችል ፤ መንገደኛ/ ሙሳፊር ደግሞ ሶስት ቀን ከነ ሌሊታቸው ወይም 72 ሰኣት መጠቀም ወይም ማበስ ነው"
[ መጅሙኡ ፈታዋ 11:164 ]
ሊሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ
✍ Ibnu Seid
➷➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷➷➷

👍1
سورة القمر .. مشاري البغلي
<unknown>
﴿ اقتَرَبَتِ السّاعَةُ وَانشَقَّ القَمَرُ ﴾
Forwarded from 【ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ】 የሱንዮች መድረክ ቅድሚያ ለተሂድና ለሱና
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
ዘወትር ከኢሻ በኋላ በነበረው የቂርአት ጊዜያችን ስንቀራው የነበረው "አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ" የተሰኘው ኪታብ ስለተጠናቀቀ በቦታው ሌላ አዲስ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። ኢንሻአላህ።
➧የኪታቡ ስም፦ አቂደቱ ሰለፍ የአስሀቡል ሀዲስ
✍️የኪታቡ አዘጋጅ፦ አቢ ኡስማን እስማኢል አብዱረህማን አስሳቡኒ
ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ይጀመራል።
🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁላህ
©ቂርአት የሚቀራበት አድራሻ በኢብኑ ተይሚያ የዉሒድ የሱና ቻናል©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ ይላሉ።
🔺ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ የተስተካከለ አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ።
📙 إتحاف القاري(١/٤٠)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔺ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ የተስተካከለ አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ።
📙 إتحاف القاري(١/٤٠)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ያለው ትልቅ ምንዳ!!
🎙 {{አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ}}
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
🎙 {{አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ}}
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
👍1
➲እስኪ ላልገባቸው አድርሱልኝ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➴➴ይህ ነው አላማችን➴➴
➱➱➱➱➱➱➱➱➱
ተውሂድን ለማንገስ ሽርክ ተገርስሶ
ቢድአን ነቃቅለን በሱና ታብሶ
በነብያት ጥሪ በቀናው ጎዳና
በተስተካከለው በሚያደርሰው ጀና
ጥሪያችን ተውሂድ ነው ይህ ነው አላማችን
እውነትን ተረድቶ የዋሁ ህዝባችን
ጀነትን እንድወርስ ይህ ነው ጥረታችን
ህዝባችን ቶብቶ ከንጉስ ከማይባር
ካርባ ጫማ ዳና ተላቆ ከደገር
ከላይ ሶባ ጥሪ የሞቱን ከማምለክ
ሸሆችን ከመጥራት ሙታን ከመታከክ
ከዚህ እንዲወጣ ያገራችን ኡማ
ይህ ነው አላማችን ጆሮ ያለው ይስማ
ለሰይጣን ሳይገብር ሳያርድ ባርማ
አንበሶ ሳይሳል ሞቶ ለማይሰማ
ንጥት ያለች ፍየል ቁጥብ ሳያደማ
ከዶሪህ አምልኮ በህይወት ተላቆ
በደስታ እንድኖር በስኬቱ ደምቆ
በአብዱል በይዷ ሜዳ እንዲታይ ልቆ
➘➘➘➘➘➘➘➘
ይህ ነው አላማችን
➶➶➶➶➶➶➶➶➶
ሰውም ሆነ ጅኑም ለተፈጠረበት
ነብያቶች ሁሉ ቅድሜ ለለፉለት
ለአላህ አምልኮ ግባችን እሱ ነው
ይህ ነው የኛ ጥረት ያውቃል አቅል ያለው
ሰው በዱኒያ ላይ ህይወቱን ሰውቶ
ሙሉ ቀን ሙሉ ሌት አኼራን እረስቶ
በሽርክ እየዋኘ አላህን ዘንግቶ
ባላበት ዘመን ላይ ነውና ያለነው
ማስተማር ግድ ነው አላህ እንዳዘዘው
ወሀዚሂ ዳእወቱ ወአቂደቱና
አመረና ረቢ አላሁ መውላና
ለዚህም ሲባል ነው ተው የምንለው
ሰው ፍጡር ሲያመልክ እጁን የምንይዘው
የዶሪህ ኻዲሞች ጥላት ቢያደርጉንም
ሆደም አጭበርቦች ውሸት ቢተርቱም
ያገር ቤት ሱፍዬች በዛቻ ቢከንፉም
አህባሽ በመፎከር ህግ ቢደገፍም
ኪታቦቻችን በቄስ ቢቀይርም
ወላሂ ወቢላህ ጥሪያችን አይቆምም
ምክንያቱም ደግሞ እውነቱ ግልፅ ነው
አንተም አትክደኝ በሆድ ተታለህ ነው
በቁርአን በሀድስ ቀጥ ባላው መንገድ
በመንሀጀ ሰላፍ በሰሀቦች አሰድ
በዛ ላይ ተጉዞ ኡማችን እንድሞት
ከባጢል አምልኮ አሁኑ እንዲቶብት
አላህን እንዲያመልክ አል ሀዩላ የሙት
ይህ ነው ምኞታችን በ አላህ ይሁንብን
ውሸት ከተናገርኩ መቅሰፍት ይውረድብን
በሰሀቦች ፋና እውነት በነገሩን
በኡለሞች አቋም ለፍተው ባስተማሩን
በተስተካከለው በተሰመረልን
በዚህ ላይ መኖር ነው ይናገር ስራችን
አንድና አንድ ነው ተውሂድ ነው ዳእዋችን
አላህ እንዲመለክ ይህ ነው አላማችን
ይህ አላማችን ወላሂ ጥላቶቻችን ተረዱን እስኪ በአላህ በአላህ
አህሉሱናወች ደግሞ እንበርታ እንታገስ
✍ABU SHURA ahmed aslefi albkiy asobi
ሶፈር/17/2/1444 አመተ ሂጅራ
መስከረም /3/01/2015
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➴➴ይህ ነው አላማችን➴➴
➱➱➱➱➱➱➱➱➱
ተውሂድን ለማንገስ ሽርክ ተገርስሶ
ቢድአን ነቃቅለን በሱና ታብሶ
በነብያት ጥሪ በቀናው ጎዳና
በተስተካከለው በሚያደርሰው ጀና
ጥሪያችን ተውሂድ ነው ይህ ነው አላማችን
እውነትን ተረድቶ የዋሁ ህዝባችን
ጀነትን እንድወርስ ይህ ነው ጥረታችን
ህዝባችን ቶብቶ ከንጉስ ከማይባር
ካርባ ጫማ ዳና ተላቆ ከደገር
ከላይ ሶባ ጥሪ የሞቱን ከማምለክ
ሸሆችን ከመጥራት ሙታን ከመታከክ
ከዚህ እንዲወጣ ያገራችን ኡማ
ይህ ነው አላማችን ጆሮ ያለው ይስማ
ለሰይጣን ሳይገብር ሳያርድ ባርማ
አንበሶ ሳይሳል ሞቶ ለማይሰማ
ንጥት ያለች ፍየል ቁጥብ ሳያደማ
ከዶሪህ አምልኮ በህይወት ተላቆ
በደስታ እንድኖር በስኬቱ ደምቆ
በአብዱል በይዷ ሜዳ እንዲታይ ልቆ
➘➘➘➘➘➘➘➘
ይህ ነው አላማችን
➶➶➶➶➶➶➶➶➶
ሰውም ሆነ ጅኑም ለተፈጠረበት
ነብያቶች ሁሉ ቅድሜ ለለፉለት
ለአላህ አምልኮ ግባችን እሱ ነው
ይህ ነው የኛ ጥረት ያውቃል አቅል ያለው
ሰው በዱኒያ ላይ ህይወቱን ሰውቶ
ሙሉ ቀን ሙሉ ሌት አኼራን እረስቶ
በሽርክ እየዋኘ አላህን ዘንግቶ
ባላበት ዘመን ላይ ነውና ያለነው
ማስተማር ግድ ነው አላህ እንዳዘዘው
ወሀዚሂ ዳእወቱ ወአቂደቱና
አመረና ረቢ አላሁ መውላና
ለዚህም ሲባል ነው ተው የምንለው
ሰው ፍጡር ሲያመልክ እጁን የምንይዘው
የዶሪህ ኻዲሞች ጥላት ቢያደርጉንም
ሆደም አጭበርቦች ውሸት ቢተርቱም
ያገር ቤት ሱፍዬች በዛቻ ቢከንፉም
አህባሽ በመፎከር ህግ ቢደገፍም
ኪታቦቻችን በቄስ ቢቀይርም
ወላሂ ወቢላህ ጥሪያችን አይቆምም
ምክንያቱም ደግሞ እውነቱ ግልፅ ነው
አንተም አትክደኝ በሆድ ተታለህ ነው
በቁርአን በሀድስ ቀጥ ባላው መንገድ
በመንሀጀ ሰላፍ በሰሀቦች አሰድ
በዛ ላይ ተጉዞ ኡማችን እንድሞት
ከባጢል አምልኮ አሁኑ እንዲቶብት
አላህን እንዲያመልክ አል ሀዩላ የሙት
ይህ ነው ምኞታችን በ አላህ ይሁንብን
ውሸት ከተናገርኩ መቅሰፍት ይውረድብን
በሰሀቦች ፋና እውነት በነገሩን
በኡለሞች አቋም ለፍተው ባስተማሩን
በተስተካከለው በተሰመረልን
በዚህ ላይ መኖር ነው ይናገር ስራችን
አንድና አንድ ነው ተውሂድ ነው ዳእዋችን
አላህ እንዲመለክ ይህ ነው አላማችን
ይህ አላማችን ወላሂ ጥላቶቻችን ተረዱን እስኪ በአላህ በአላህ
አህሉሱናወች ደግሞ እንበርታ እንታገስ
✍ABU SHURA ahmed aslefi albkiy asobi
ሶፈር/17/2/1444 አመተ ሂጅራ
መስከረም /3/01/2015
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
Telegram
ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈
👍1
ተዉሒድ
Voice changer with effects (https://play.google.com/store/apps/…
➲ለአብልኮ ተማሪዎች የተሰጠ ነሲሃ
🔶ርዕስ ተውሂድን በተመለከተ
🎙በወንድማችን አህመድ ካሳየ
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
🔶ርዕስ ተውሂድን በተመለከተ
🎙በወንድማችን አህመድ ካሳየ
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
ቲክቶከሯ እህቴ..‼️
በኑረዲን አል አረብ
አደራ በማሰራጨት አድርሱልኝ..‼️
በቁጭት ተፅፎ
በቁጭት የተነበበ
የቲክቶክ ሙስሊሞች ምክሬን ቢሰሙልኝ‼️
በአሏህ አልኳችሁ ለነርሱ አድርሱልኝ‼️
#ቲክቶከሯእህቴ‼️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በቁጭት ተፅፎ
በቁጭት የተነበበ
የቲክቶክ ሙስሊሞች ምክሬን ቢሰሙልኝ‼️
በአሏህ አልኳችሁ ለነርሱ አድርሱልኝ‼️
#ቲክቶከሯእህቴ‼️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🔊እለተ ጁሙዓ ምሺት 3:00 ሰዓት ደማቅ ፕሮግራም እንደኛ ዙር የኒያ ፕሮግራም ጥሪ
በአል ኢህሳን የየቲሞች ሴተር የመርከዝ ግንባታ እና ርብርብ ድጋፍ!!
🔊ተጋባዥ እንግዶች እና ዱዓቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
⓵🎤ሸህ ሙሀመድ መኪን حفظه الله
⓶🎤ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله
⓷🎤ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን حفظه الله
⓸🎤ወንድማችን አቡ ፈውዛን حفظه الله
⓹🎤ኡስታዝ አቡ አዬብ حفظه الله
⓺🎤ወንድማችን ኑረዲን አል አረቢحفظه الله
⓻🎤ወንድማችን አቡ ኡበይዳ حفظه الله
⓼🎤ኡስታዝ አቡ አብዲሏህ حفظه الله
በእነዚህ እና ሌሎችም ብርቅየ የሱና መሻይኾች
ኡስታዞቻችን ወንድሞቻችን ምሺቱን በአል ኢህሳን የየቲሞች ሴተር ግሩፕ ላይ ፈክቶ ያመሻል ኢንሻአሏህ እንዳያመልጠዎ እያልን ከወድሁ ጠርተነወታል።
🔊የፕሮግራሙ መሪዎች
➨➨➨➨➨➨➨➨
🎤 ወንድማችን አቡ ረይስ
🎤 ወንድማችን አቡ ሁዘይፍ
🎤 ወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
➧ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም አድራሻ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/AlihsanCharityAssociation

القارئ سلمان العتيبي | الر كتاب أحكمت آياته ثم فصلت
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➲ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ
➭ቁርአን የልብ ብርሀን !
➭የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነዉ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
➭ቁርአን የልብ ብርሀን !
➭የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነዉ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ድን ያላት ሴት ለጠፍባችሁ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
ዲን ያላት ሴት ለአላህ ትእዛዝ የቆመች ናት፣ በባልዋ ላይ ያላትን ግዴታ ፍራሹንም፣ ልጆቹንም፣ገንዘቡንም የምትጠብቅ
ባልዋን በአላህ ትእዛዝ ላይ የምታበረታታ፣ በረሳ ጊዜ የምታስታውሰው፣ በደበረው ጊዜ የምታስነሽጠው፣ በተቆጣ ጊዜ የምታረጋጋው።
➧ብልህ የሆነች ሴት ባሏ እንዲወዳት የሚቻላትን ሁሉ ታደርጋለች ፣ታከብርዋለችም።
➭እሱ እድትቀድም በሚፈልገው ነገር ላይ ወደኋላ አትቀርም እሱ ወደ ኋላ እንድትሆን በሚፈልገው ነገር ላይ ደግሞ ወደ ፊት አትቹክልም።
الشيخ بن عثيمين الكتاب "الزواج
كوني السلفية على الجادة
➛ሙስሊም ሴት የተከበረች ነች