💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
✅ ትእግስት እና ፅናት በሶብር መነፅር
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➧የሶብር ዋጋና ያለው ትልቅ ምንዳ
➧በሙሲባ ጊዜ ሊኖረን የሚገባ አቋም
➧ደጋግ ቀደምቶች በሶብር ላይ የነበራቸው አቋም


➲ለሶብረኛ ሙሲባዎች ሁሉ ፀጋ ናቸው!!

🔊በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
ቁርአን ለሚሃፍዙ 35 ምክሮች ①
العلم قبل القول والعمل
📌ክፍል አንድ ①

♦️35 ምክሮች ቁርኣንን ለሚሃፍዙ


🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ለመርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎችየተሰጠ ደርስ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
Audio
♻️ስለአቂዳ ወሳኝ ምክር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➧አቂዳ ማለት ምን ማለት ነው?
➧የቂዳ የሚወሰደው ከምንድ ነው
➧የትክክለኛው አቂዳ ጥቅሞች
➧የአቂዳ መበላሸት መንስኤዎቹ
➧አቂዳው የተበላሸ ሰው ቅጣቶች


👉እነዚህና ሌሎች ተያያዥ ነጥቦች


🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ


©ኢብኑ ተይሚያ የሱንዬች መድረክ©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
✅ يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ
➡️ ፊቶች የሚያበሩበትና ፊቶች የሚጠቁሩበትን ቀን (አስታውስ)፡፡

✅ فَأَمَّا الَّذِينَ اسْوَدَّتْ وُجُوهُهُمْ أَكَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን

✅ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
➡️ ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ ይባላሉ፡፡

✅ وَأَمَّا الَّذِينَ ابْيَضَّتْ وُجُوهُهُمْ
➡️ እነዚያ ፊቶቻቸው ያበሩትማ
✅ فَفِي رَحْمَةِ اللَّهِ
➡️ በአላህ እዝነት (ጀነት) ውስጥ ናቸው፡፡
✅ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
➡️ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡

📚(ሱረቱ አሊ-ዒምራን 106 - 107)

☑️ የውመል ቂያማ ከፊል ፊቶች እንደ ሚጠቁሩና ከፊል ፊቶች ደግሞ እንደ ሚያበሩ አላህ ገልፇል። የዛን ቀን ፊታቸው የሚበራው የአህለሱና ወልጀማአ እንደሆነና ፊታቸው የሚጠቁረው ደግሞ የቢድአና የልዩነት ባለቤቶች እንደሆነ አብደላህ ኢብኑ አባስ ገልፇል።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
✅ጣፋጭ ቲላዋ
➯➯➯➯➯➯
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰
✍️እውቀት !!!
➖➖➖➖

እውቀት ነው የሁሉ መሠረት
ጥሩውን ይዘው መጥፎ ሚለዩበት
ጠቃሚው ከጎጂው ለይተው ሚያቁበት
ሀቅን ከባጢሉ መርጠው ሚይዙበት
ወደ ጌታ ብርሀን ይዘው ሚጒዙበት
ሀላሉን አውቀው ሀራም ሚርቁበት
ከሽርኩ እርቀው ተውሂድ ሚሠብኩበት
ከቅናት ከሀሜት ነፃ ሚወጡበት
የህሊና እረፍት ሠላም ሚገኝበት
በጌታ ውዴታ ልብ ሚጠፋበት
በሌላም አይደል በሸሪአ እውቀት
ቁርአን እና ሀዲስ ሁሌ ሢቀሩበት
ጊዜያችን ሲያልፍ ኡለሞች ባሉበት
ተምረን በመለውጥ ጅህልናን እናንሳ
ከምድር ሣንወጣ ተብለን እሬሳ ።

✍️እውቀትን ስጠኝ !!
➖➖➖➖➖➖

ያረቢ ጌታዬ እውቀትን ለግሠኝ
አንተን በሚገባ ልገዛህ ሚረዳኝ
ከጠላህው ነገር አርቆ ሚወስደኝ
በውብ ስብእና ውስጤን ሚያላብሠኝ
ለሠዎች ጠቃሚ ሁሌም የሚያረገኝ
በዱኒያ በአሄራ ምንግዜም ሚጠቅመኝ
እባክህ አሜላኬ ጥሩ እውቀት ስጠኝ
ከእሣት አርቆ ጀነት የሚሠስደኝ
ሀራምን አስትቶ በሀላል ሚጠምደኝ
ክፉ ከማሠብ ከቅናት ሚያድናኝ
ሠዎችን ከመጥላት ከኩራት ሚያርቀኝ
የመኖሬን ትርጉም ተውሂድ አሣውቀኝ
በእውቀቶች አውራ ሙሀዊድ አድረግኝ ።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅የአላህ መልእክተኛ ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

➡️ አላህ ጥራት ይገባው እንዲሁም ምሰጋና ለርሱ ይሁን። ሱብሃነ አላሂ ወቢሀምዲሂ(سبحان الله وبحمده)የሚለውን ዚክር በቀን መቶ ግዜ ያለ ሰው ወንጀሉ እንደ ባህር አረፋ የበዛ እንኳ ቢሆን ይራገፍለታል።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

♦️አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመሰገን እና በሚገባ አንተን በማምለክ ላይ እርዳን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
{{ አል_ሂጃብ }}
~ ~ ~

➡️ሂጃብ ማለት፦ ትርጉሙ የቅርብ ዘመዶቿ ካልሆኑ ወንዶች ሠዉነቷን መሸፈን ማለት ነዉ።
➘አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦

وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ ءَابَآئِهِنَّ أَوْ ءَابَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَآئِهِنَّ أَوْ أَبْنَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَٰنِهِنَّ أ

ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡
ጉፍታዎቻቸውን በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው።
📚(አን ኑር 31)

➘ በሌላ የቁርአን አንቀጽ ላይ አሏሁ ሱብሀነሁ ተአላ እንድህ ብሏል፦
وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَٰعًۭا فَسْـَٔلُوهُنَّ مِن وَرَآءِ حِجَابٍۢ ۚ
እቃንም( ለመዋስ )በጠየቃችኋቸዉ ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸዉ።

📚(አል _አህዛብ)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from á‹łá‹•á‹‹ ሰለፍያ ብቋንቋ ትግርኛ { ብዓብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን } (عَبْدُالرَّحْمٰن إبْنُ زنَابي أبُو عُثَيْمِين)
📲 አዲስ አፕልኬሽን
#በቅርብ_ቀን
✅ ተነፋፍቀው ላሉ ለትዳር ጥንዶች የተገጠመ👇
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➧ለትዳር ጥንዶች የሀላል ጨዋታ በግጥም።

➺ባል

አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩነሽ
ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሆነሽ!!

➲ሚስት
አንተ የኔ ፍቅር የህይወቴ ነፀብራቅ
ፍቅርህ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙናቸው አንተግንልዩነህ
ፍቅርህን መግበኝ ካጠገቤ ሆነህ
!!

➺ባል
የትዳሬ አጋር የልጆቼ እናት
ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ናት
ጌታዬ ይመስገን እሷን አድሎኛል
ውዴን የመሰለ ከቶ ኬት ይገኛል
!!

➲ሚስት
የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
ተስፋዬ ብሩህ እስካለው ካንተጋር
መኖርህ መኖሬ
መጥፋትህ መጥፋቴ
ሳጣህ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ!!

➺ባል
የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
ጣፋጭ ነገር ሁሉ
አንቺን ይመስሉኛል
ብቻምን ልበልሽ ቃላቶች ያጥሩኛል!!

➲ሚስት
የአይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
የፊትህ ብርሀን ይበልጣል ከፀሀይ
የረህማን ስጦታ የጀሊሉ ኒእማ
አንጀቴ ይርሳል ድምፅህን ስሰማ
!!

➺ባል
ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
የፍቅር አደለም ሳስበው ነገሩን
ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
!!

➲ሚስት
እኔ እንክት ልበል እኔ ልሰባበር
እሾህ አይንካብኝ እንኳንስ መሰበር
የፍቅር አርበኛ ፊት አውራሪ ጀግና
አንተ መውደድ እንጂዱላ መች ታውቅና!!


➺ባል
እኔ እዚህ ጎራ አንቺ እዛ ማዶ
ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ?

➲ሚስት
ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
በርሬ እንዳልመጣያለህበት ድረስ
ውዱ ባለቤቴ ፍቅርህ ለበለበኝ
አሁንስ ከብዶኛል በዱኣህ አስበኝ።


✍️ተነካክቶ የተወሰዴ !!

©በተለያዬ ቦታ ተራርቃችሁ ያላችሁ ጥንዶች
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ!

➜ላጤዎችም አላህ ይዘዉጃችሁ!!

{ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!}

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«የኢኽላስ አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኹዝ ዓቂደተክ خذ عقيدتك (ትግርኛ).apk
66.5 MB
📲አድስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!!

➧ኪታብ ኹዝ አቂደተክ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ አስ_ሰሒሓ { በትግርኛ }ቋንቋ!!

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

©ቴሌግራም አድራሻ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminTigrgna
🔹ጥበብ የአላህ ጸጋ ነዉ።
〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️
✅يُؤْتِى ٱلْحِكْمَةَ مَن يَشَآءُ ۚ وَمَن يُؤْتَ ٱلْحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِىَ خَيْرًۭا كَثِيرًۭا ۗ
ለሚሻው ሰው ጥበብን ይሰጣል።ጥበብንም የተሠጠዉ ሰው ብዙን መልካም ነገር በእርግጥ ተሰጠ፡፡
✍️ ያረብ ሀገር ሴቶች

የሱና ፈር ቀዳጅ የተውሂድ አርበኞች
የማይበገሩ ጠንካራ አምበሶች
ውበት ድምቀት ናቸው እሩቅ አሳቢዎች
አላህ ያግዛቸው ያረብ ሀገር ሴቶች

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እቃ እያጠቡ ተውሂድ የሚማሩ
ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
ሰለቸኝ ደከመኝ መች ብለው ያውቃሉ
እረፍታቸው ሁሉ ለዲን ይሰጣሉ
በኸይር መንገድ ላይ መቼ ይታጣሉ
እርዳቸው ረበና ሀያል ነህ ጀሊሉ

♻️ ክብር ላረብ_ሀገር_ሴቶች

🖋 ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍6