💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.64K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِ ۝ وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِ ۝ وَشَاهِدٍ..
خدمة قرآنية TvQuran2@
▪ቁርአን የቀልብ ሰላም

➲እኔኮ ያለ ቁርአን ሩህ የሌለው ጀሰድ ነበርኩ ረቢ ጥራት ይገባው በደካማ ባርያው ቀልብ ላይ ክቡር ቁርአንን ስላረጋጋ ጥራት የተገባው ነው ጌታዬ!!

🎙ቃሪዕ፦ ኢድሪስ ሐሺሚይ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️ የሚማርክ ምክር ለእህቶች

📢 ትዕግስተኛ ሁኚ እህቴ

https://t.me/https_Asselfya
👍2
✅عن أبي هُريْرة رضي الله عنه أنَّ رَسولَ الله  :‏قال

📌♻️للهُ أشَدُّ فرَحً بِتَوٍْبَةِ أحَدِكُمْ مِن أحَدِكُم بضاَلَّتِهِ إذَا وَجَدَهاَ)) مسلم
✅ከአቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

✅ አላህ እኮ ደስታው የበረታ ነው አንድኛችሁ ተውበት በማድረጋችሁ ከወንጀላችሁ ማረን ብላችሁ በመመለሳችሁ አላህ ደስታው ይበልጥ የበረታ ነው።

✅ከናንተ ውስጥ አንድኛችሁ በረሃ ላይ ግመሉ ሁሉን ነገር ይዛበት ከጠፋችበት ከዚያም ካገኛት ምን ያክል ይደሰታል?አላህ እኮ ከዚህ የበለጠ እናንተ ተውበት (ንሰሀ)በማድረጋችሁ በጣም ደስተኛ ነው።
Audio
➧የልብ ሰላም ለማግኛት!
✏️ማዳመጥ ብቻ የሚጠብቅባችሁ!!
☕️ ፍክት ያለች ቀን☕️

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪አድስ ሙሓደራ
〰〰〰〰〰〰

➧የሴት ልጂ ድርሻ በኢስላም!

🎙በኡስታዝ ሰዒድ ሙ/ድ ኑር

https://t.me/Tewhed
https://t.me/Tewhed
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
👌#ተውሒድ_ያላጠመረውን_ወርቅ_አያጣምረውም_ስለዚህ_ቅድሚያ_ለተውሒድ!!

እህቴ ሆይ ቅድሚያ ለተውሒድ ያልሰጠን ወንድ እንኳን የልብሽን ጉርብትና መፍቀድ ቀርቶ የfb አካውንትሽ ጉርብትናንም እንዳትፈቅጅለት!!

https://t.me/beytbenatasselfyat
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⓶ኛ☞︎︎︎የሺርክ ስንኝ!!

🎙𝐁𝐲 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐭 𝐊𝐞𝐦𝐚𝐥 𝑯𝒂𝒇𝒊𝒁𝒉𝒖𝒍𝒍𝒂𝒉

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
🔴ዛሬ ማታ 3:30 ሙሐደራ ቀጥታ ስርጭት አለ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

➧የቀጥታ ስርጭቱየሚተላለፍበት አድራሻ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
👍1
➲ውድ የዚህ ቻናል በቴሰቦቼ ይችን ፕሮፋይሉን የምታዩትን ትንሿን መድረሳየን አል ኢህሳን መድረሳ ውስጥ በመግባት አድ በማድረግ አቅም ያላችሁ ደግሞ በመደገፍ የበኩላችንን እንወጣ!!

➧ሀቂቃ መድረሳዋ ገና በእድገት ላይ ያለች የማንኛውንም ሰለፍይ ወንድምና እህት ትብብር የምትፈልግ በአቅሟ ደግሞ የሱና ወንድምና እህቶችን የክረምት ኮርስ በነፃ እየሰጠች ያለች መድረሳ ናት።

➲ታድያ ይችን ተዳጊ የየቲሞችን እባ አባሺ የሆነችውን መድረሳ ተባብረን እንደት ነው ማሳደግ የማንችለው? የባጢል ሰወች እኮ ከባጢላቸው ጋር ያላቸው እርብርብ እኮ በጣም ነው የሚገርመው እኛስ በሀቅ ላይ ሆነን የሰለፍይ እህት ወንድሞቻችንን እያስተማርን የሰለፍይ ዳዕዋን ማስፋፋት የሁላችንም ድርሻ ነው ስለዚህ ወደኃላ አንበል!!

➲ደሴ ላይ በአሁኑ ሰአት የሰለፍይ እህቶቻችንን በአዳሪ በራሷ ወጭ የምታስተምረው ብቸኛዋ መድረሳችን አል ኢህሳን ናት!

🔴ውድ የሱና እህቶቼ ይችን መልዕክት ሺር አድርጋችሁ መድረሳዋን እንደምታስተዋውቁልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እናንተም በተቻላችሁ አቅም አግዙን አድድ በማድረግም ቢሆን

✍እውቀት ፈላጊዋ እህታችሁ ከአል ኢህሳን መድረሳ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AlihsanCharityAssociation
https://t.me/AlihsanCharityAssociation
✅እስቲግፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን በልብህ እያሠብክ (እያስተዋልክ )መሆን አለበት።

⓵ አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
⓶አላህ ሆይ!ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
Audio
▪️ تلاوة من سورة الفرقان
▪️ القارئ: #عبدالباري_الثبيتي
•••━══❁✿❁══━•••
🔎ከዚህ ሰው በላይ የሚገርም ማን አለ?
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ አንዳንዱ ለፊልም ለድራማ ከሁለት ከሶስት ሰአት በላይ እግሩን አጣጥፎ ቁጭ ብሎ በንቃት ሲከታተል ታየዋለህ ለአስር ደቂቃ ግን መስጅድ ውስጥ መቀመጥ አይችልም።

✅ አንዳንዱ በፊልም በሙዚቃና በድራማ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ታየዋለህ። ነገር ግን ቁርአን ሲቀራ፣ ስለ ጀሀነምና ስቃዩ ሲወሳ ልቡ አይደነግጥም። እንኳን ሊያለቅስ ምን ተባለም አይልም።

✅ አንዳንድ ሰው በቀን ብዙ መፅሀፎችን ሲያነብና ሲያገላብጥ ይውላሉ። የህይወት ዋስትና እንዲሁም የጀነት መግቢያ መሰረት የሆነውን ቁርአን አንድ ገፅ እንኳን መቅራት አይችልም። አንዳንዱማ ቁርአን ሳይቀራ ቀናት ሳምንታትና ወራት ያሳልፋል።

✅ አንዳንዱ ምላሱ ሳይደክም ቀኑን ሙሉ ያወራል። ነገር ግን አንዴም እንኳን ቢሆን አላህን አያወሳም። ለወሬ፣ ለሀሜት፣ ለቀልድ ለጨዋታ ሲሆን ምላሱ ህያው ነው። ለዚክር ሲሆን ግን ምላሱ ይሞታል።


https://t.me/abuUseyminabdurehman
ከላይ የተለቀቁትን አጫጭር 90 የሚጠጉ ምክሮችን የያዘ የቴሌ ግራም ሊክ ሲሆን ሰዎች ጋር ይደርስ ዘንድ #ጆይና__ሸር በማረግ የበኩላችሁን አስተላልፉት

t.me/Muhammedsiragecom/463
t.me/Muhammedsiragecom/464

የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsiragecom
👍1