💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ዝምታ ጥበብ ነዉ።
ሰሪዉ አነሰተኛ ነዉ።
👍6
እምትጎዝበት መንገድ ትክክለኛ ከሆነ
ሰለመርዘሙ አትጨነቅ
!!
የመንዙማ ጉዳት.apk
153.1 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ የመንዙማ ጉዳት ❞
በአቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ

🏷 በሙሐመድ አወል ሀምዛ መንዙማዎች ያሉ የሽርክ ስንኞች የተብራሩበት ምርጥ ት/ት!

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/112
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 | 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐀𝐩𝐩 & 𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜𝐬

☎️ ስልክ- 0936489716 - ™️ @muhualis
كن سلفيا على الجادة.pdf
1.4 MB
በ ድጋሜ በ አዲስ የተጀመረ ኪታብ PDF

📚📙📚 ኪታብ = ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
01 كن سلفيا على الجادة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
በ ድጋሜ የተጀመረ አዲስ ኪታብ 👆

📚 كن سلفيا على الجادة / ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
የኪታቡ ፒዲዔፍ 👇
https://t.me/UstazKedirAhmed/7225

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
كونى داعية بحجابك
كونى داعية بأخلاقك
كونى داعية أثناء تعاملاتك
اجتهدى فى الدعوة الى الله قدر استطاعتك
عنْ أَبي هُريرةَ رضي الله عنه؛ قالَ:

قالَ رسولُ اللهِ ﷺ: لا تَدْخُلُونَ الجَنَّةَ حتَّى تُؤْمِنُوا، ولا تُؤْمِنُوا حتَّى تَحابُّوا، أوَلا أدُلُّكُمْ علَى شيءٍ إذا فَعَلْتُمُوهُ تَحابَبْتُمْ؟ أفْشُوا السَّلامَ بيْنَكُمْ.

[صحيح مسلم (54)]
▪️የሙሐደራዉ ርእስ

⓵መልካም ጏደኛ ጥቅሞቹ ና

⓶አላህን መፍራት ቱርፋቶቹ በተመለከተ
Audio
▪️ تلاوة من سورة الكهف
▪️ القارئ: #عبدالبديع_غيلان
•••━══❁✿❁══━•••
ኹጥባ_10 ቹ ሃቆች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➡️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬
آية الحقوق العشرة!!

➧አስሮቹን ሃቆች የሚዳስሰዉ አንቀፅ!!

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة ذو الحجة/ 23/ 1443

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166
♦️ለአኼራ ቤትህ ልፋ!!
~ ~ ~ ~
የውመል ቂያማ ከሰራኸው ስራ ውጪ ካንተ ጋር የሚሆን ምንም ነገር የለም ።
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِ ۝ وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِ ۝ وَشَاهِدٍ..
خدمة قرآنية TvQuran2@
ቁርአን የቀልብ ሰላም

እኔኮ ያለ ቁርአን ሩህ የሌለው ጀሰድ ነበርኩ ረቢ ጥራት ይገባው በደካማ ባርያው ቀልብ ላይ ክቡር ቁርአንን ስላረጋጋ ጥራት የተገባው ነው ጌታዬ!!

🎙ቃሪዕ፦ ኢድሪስ ሐሺሚይ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️ የሚማርክ ምክር ለእህቶች

📢 ትዕግስተኛ ሁኚ እህቴ

https://t.me/https_Asselfya
👍2
عن أبي هُريْرة رضي الله عنه أنَّ رَسولَ الله ﷺ :‏قال

📌♻️للهُ أشَدُّ فرَحً بِتَوٍْبَةِ أحَدِكُمْ مِن أحَدِكُم بضاَلَّتِهِ إذَا وَجَدَهاَ)) مسلم
ከአቡ ሁረይራ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

አላህ እኮ ደስታው የበረታ ነው አንድኛችሁ ተውበት በማድረጋችሁ ከወንጀላችሁ ማረን ብላችሁ በመመለሳችሁ አላህ ደስታው ይበልጥ የበረታ ነው።

ከናንተ ውስጥ አንድኛችሁ በረሃ ላይ ግመሉ ሁሉን ነገር ይዛበት ከጠፋችበት ከዚያም ካገኛት ምን ያክል ይደሰታል?አላህ እኮ ከዚህ የበለጠ እናንተ ተውበት (ንሰሀ)በማድረጋችሁ በጣም ደስተኛ ነው።
Audio
➧የልብ ሰላም ለማግኛት!
✏️ማዳመጥ ብቻ የሚጠብቅባችሁ!!
☕️ ፍክት ያለች ቀን☕️

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አድስ ሙሓደራ


➧የሴት ልጂ ድርሻ በኢስላም!

🎙በኡስታዝ ሰዒድ ሙ/ድ ኑር

https://t.me/Tewhed
https://t.me/Tewhed