💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
عبدالملك الراجح
<unknown>
مَن جَاءَ بِالْحَسَنَةِ فَلَهُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا ۖ وَمَن جَاءَ بِالسَّيِّئَةِ فَلَا يُجْزَىٰ إِلَّا مِثْلَهَا وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ (160)


عبدالملك الراجح
https://t.me/menhaj_asselefya
◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

🔹አላህን የሚፈራ
🔹ባለው ነገር ላይ የሚብቃቃና
🔹እራሱን የሚደብቅ (ዝቅ የሚያደርግ) ሰው አላህ ይወደዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• عن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً

▫️ صلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

▫️اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
ብስራትሽ ተሰማ
➫➫➫➫➫➫➫

በሴቶቹ ጀግኖች በነዚህ ነበልባል
ብስራትሽ ተሰማ የኛ ውድ መድረሳ
ኢብኑ ተይሚያየ ውዶ መድረሳየ
ሽርክና ቢዲዐን ሳጨማልቅ በጀ
ከጥመት አጃዎች ሄጀ ተዘፍቄ
መውጫዬ ጠቦብኝ በጣም ተጨንቄ
ከከሳሪ ልሆን አብሬ ተጨፍልቄ
ዙሪያየ ጨልሞ ብርሀን አጥቸ
ስጎዝም ነበር በጥሜት ታጅቤ

አልሀምዱሊላሂ ጌታየ ሲመራኝ
ከጥመት አውጥጥቶ ወዳንችው አመጣኝ
ላመስግንህ እስኪ አርህማን ፈቀድከኝ
ከጀግና መድረሳ ይሄው ቀላቀልከኝ

➘ውዷ መድረሳየ ያንችማ ውለታ
አያልቅም ተወርቶ በጥዋትም በማታ
ከእቅፍሽ ስር ልሁን ባነርሽን ልልበስ
ከጀግኖቹ ብሆን የኔም ወጉ ቢደርስ


ያ""ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ
በተውሂድ ላይ ሆኖ ምድር ላይ ሲያገሳ
ያንቀጠቀጥ ነበር የጥመትን አንጃ
ያስፈራሩት ነበር በእስር በጥላቻ
በግፍ በመከራ በብዙወች ዛቻ
እንኳን ሰውን እና ብረት የሚያሸብት
ስቃይ መከራ ግፍ ነው የወረደበት
ያ"" ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አርበኛ
የችግር ደመና ከላው ላይ ተንሳፎ
ይጋፈጠው ነበር ሱናውን አንግቦ


ዛሬም ተነስተዋል የሱን ፋና ይዘው
የተውሂድ ባንድራን በቀኛቸው ይዘው
ሽርክና ቢዲዐን የዶግ አመድ አርገው
የጠላት ግፍ ሴራን ጆሮ ዳባ ብለው
ያንቀጠቅጡታል በማስረጃ አንቀው
ሽርክና ቢዲዐን ሹበሀውን አዝሎ
የባጢሉን አውራ ጂሌውን ሰብስቦ
ቢወድቅ ቢነሳ ቢያገሳ እንዳንበሳ
ያለ የሌለ ስም ባንች ላይ ቢጭንሽ
ወደፊት ዝመች አች ሀቅ ላይ ነሽ
የጀግና ስም ይዘሽ ጀግናን ታፈሪያለሽ


የኔ ኢብኑ ተይሚያ ታብቢያለሽ ገና
በሰለፎች መንሀጅ በጠራው ጎዳና
መንሀጅሽ ግልፅ ነው ከባጢል የጠራ
በጥዋቱ በጥንቱ በሰለፎች ፋና
ከፍ ብለሽ ተጣሪ ከተውሂድሽ ማማ
በአለም ላይ ትከይ የተውሂድ ባንድራ
ኢብኑ ተይሚያችን ውዷ መድረሳችን
እኛ እንወድሻለን ተስፋችን ነሽ አና


🖊በእህታችን ሀያት ኡሙ ኻሊድ

©በኢብኑ ተይሚያ በሴቶች ለሴቶች
መሐደራ ላይ የቀረበች ጠንክሩ ጀግኖቼ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
የጠዋት ዚክር

➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
🔹"እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!
عن شداد بن أوس رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ :

♦️((سَيِّدُ الاسْتِغْفَارِ أنْ تَقُولَ :
اللَّهُمَّ أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ ،
خَلَقْتَنِي وَأنَا عَبْدُكَ ، وَأنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ ،
أبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ ، وَأبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي ؛ فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ))

📚رواه البخاري.
👍4
♦️ኢማሙ አህመድ "አላህ ይዘንላቸውና" ለአላህ ብሎ መውደድ ማለት ምን ማለት ነው? ተብለው ተጠይቀው፦
«ለየትኛው ዱንያው ጥቅም ብለህ አለመውደድህ ነው» ብለው መልሰዋል።

📚طبقات الحنابلة 1/57.
👍2
ውዷ እህቴ ሆይ!

በቻልሽው መጠን ለእውቀት እራስሽን አነሳሺ።
ኩራትን አትላበሺ ኩራት ከሰይጣናዊ ተግባር አንዱ ነው ተዋዱእን መተናነስን ተላበሺ ድልን ትጎናፀፊያለሽና።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ውድ የሱና ወንድሞቼና እህቶቼ
ይህ ከዚህ በታች የምታዩት የዩቲዩብ ቻናል የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሂ ሙሐመድ ነው

ሸር እና ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋፆኦ በማበረከት ትብብራችሁን እጠይቃለሁ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
Watch "በችግር ጊዜ መታገስ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር" on YouTube

ሸር ና ሰብስክራይብ ብቻ ወዳጆቼ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://youtu.be/Gik3O-dKLCo


https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
👍2
ዝምታ ጥበብ ነዉ።
ሰሪዉ አነሰተኛ ነዉ።
👍6
እምትጎዝበት መንገድ ትክክለኛ ከሆነ
ሰለመርዘሙ አትጨነቅ
!!
የመንዙማ ጉዳት.apk
153.1 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ የመንዙማ ጉዳት ❞
በአቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ

🏷 በሙሐመድ አወል ሀምዛ መንዙማዎች ያሉ የሽርክ ስንኞች የተብራሩበት ምርጥ ት/ት!

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/112
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 | 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐀𝐩𝐩 & 𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜𝐬

☎️ ስልክ- 0936489716 - ™️ @muhualis
كن سلفيا على الجادة.pdf
1.4 MB
በ ድጋሜ በ አዲስ የተጀመረ ኪታብ PDF

📚📙📚 ኪታብ = ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)