💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.64K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
تـقـبـل الله مـنـا ومـنـكـم عيد مبارك

ዒዳቹህ የተባረከ ይሁን
መልካም የደስታ ዒድ ተመኘን
ይሄን እድል ላልታደሉት ብናዝንም እኛ ግን ጌታችን ወፍቆናልና ዒዳችንን በደስታ መዋል አለብን!
👍4
ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል ።

▪️ አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።

♦️فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️آيات السكينة ..
هزاع البلوشي
የጀነት ሽታዋን የማያገኙ ሴቶች !!
Abu Useymin
የጀነት ሽታዋን የማያገኙ ሴቶች!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በአማና ሁለገብ የገበያ ማዕከል

የፈለጉትን ለፈለጉት እንዲደርስ ማዘዝ ይችላሉ

አማና ሁለገብ የገበያ ማእከል

https://t.me/Albuyue
👍2
♦️የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት እነማን ናቸው ?
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ

የትንሳኤ እለት ሰወች ለሶስት ቦታ ይከፈላሉ

መልካም ስራቸው ከመጥፎ ስራቸው በላይ ያመዘነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ምንም አይነት ቅጣት ሳይቀጡ ቀጥታ ወደ ጀነት ይገባሉ።

መጥፎ ስራቸው ከመልካም ስራቸው በላይ ያመዘነባቸው ሰወች ፡ እነዚህ ደግሞ ባላቸው መጥፎ ስራ ልክ አላህ ይቀጣቸውና ከዛ በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ።

መልካም ስራቸውና መጥፎ ስራቸው እኩል የሆነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ናቸው የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት ፡ ከጀነት ሰወችም አይደሉም እንዲሁም ከጀሀነም ሰወችም አይደሉም ፡ ነገር ግን በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ሁነው አንዴ ወደ ጀነት አንዴ ወደ ጀሀነም እየተመለከቱ ለተወሰነ ግዜ እዛ ቦታ ላይ ይቆያሉ ከዛም በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ

ይህ ሁሉ እንግዲህ የሚያሳየው ነገር አላህ ፍትሀዊ አምላክ መሆኑን ነው። ለእያንዳንዱ እንደስራውና እንደሚገባው ስለሰጠው

መልካም ስራው ያመዘነለት እርሱ ከጀነት ባለቤቶች ይሆናል።

መጥፎ ስራው ያመዘነበት ደግሞ ከጀሀነም ባለቤቶች ይሆናል ከዛም በስተመጨረሻ አላህ ከእሳት ያወጣውና ወደ ጀነት ያስገባዋል

መልካም ስራውና መጥፎ ስራው እኩል የሆነበት ሰው ደግሞ እርሱ ከአዕራፍ ባለቤቶች ይሆናል። ነገር ግን ይች የአዕራፍ ቦታ ዘላለም ሁሌ መቆያ አይደለችም ለተወሰነ ግዜ ቆይተውባት ከዛም ወደ ጀነት የሚሸጋገሩባት ቦታ ነች።

አላህ ከጀነት ባለቤቶች እንዲያደርገን እማፀነዋለሁ

📘 ሊቃእ አል ባቡል መፍቱህ (14)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1
‏يستحب في أيام التشريق:
١- الذكر.
قال تعالى:(واذكروا الله في أيام معدودات)
قال ابن عباس: (الأيام المعدوادت هي أيام التشريق)رواه الطبري(٣٨٨٦)

٢-االدعاء.
قال عكرمة: كان يستحب أن يقال في أيام التشريق(ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار)الدر المنثور(٢/٤٥١)
➡️የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ።

➯ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው
➯ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
لا يزال العبد بخير ما أكثر من سؤال الله الهداية
<unknown>
▪️لا يزال العبد بخير ما أكثر من سؤال الله الهداية ..

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/menhaj_asselefya
https://t.me/menhaj_asselefya
♦️ኢማሙ አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይሉሃል:-

➡️«ስለ ተውሒድ ስትናገር የሽርክ ሰዎች ይቃወሙሃል

➡️ስለ ሱና ስታወራ የቢድዓ ሰዎች ይቃወሙሃል።

➡️ስለ ማስረጃና ማረጋገጫ ስትናገር የመዝሃብ ጭፍን ተከታዮች; ሱፍዮች እና መሃይማን ይቃወሙሃል

➡️ስለ በመልካም ነገር (ሙስሊም) መሪዎችን ስለመታዘዝ፣ ለነርሱ ዱዓ ስለማድረግ፣ እነርሱን ስለመምከር፣ እና ስለ አህለል ሱንናህ ዓቂዳ ስትናገር ኸዋሪጆች እና ሌሎች አፈንጋጭ ቡድንተኞች ይቃወሙሃል።

➡️ስለኢስላም እና በእለት ተእለት ኑራችን (ኢስላምን) ስለመተግበር ስትናገር ሴኩላሪስቶች፣ ሊበራሊስቶች (ፀረ–እምነት ቡድኖች) እና እነሱን የመሳሰሉ ዲናችንን ከእለት ተእለት ኑራችን መለየት የሚፈልጉት ይቃወሙሃል።


አህለል ሱንናህ እጅጉን ባይተዋሮች (እንግዶች) ናቸው። እነዚያ (የጥመት) ቡድኖች በእኛ (በአህለል ሱናዎች) ላይ በሚቻላቸው ሁሉ ጦርነት አውጀዋል። በድምፅ በሚታይ፣ በፅህፈት ጦርነት አውጀውብናል። ቤተሰብና ጓደኛ ሁሉ ሳይቀር በዚህ እንግዳ ላይ ጦርነትን አውጀዋል።ሆኖም ይህ በእንዲህ እንዳለ እኛ ግን በዚህ ባይተዋርነታችን ደስተኞች ነን። እንኮራበታለንም። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ባይተዋሮችን አወድሰዋቸዋልና

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: –


ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀምሯል። እንደ ጅማሮውም እንግዳ ሆኖ ይመለሳል። ለእንግዶቹ ‘ጡባ’ (ጀነት ውስጥ የምትገኝ ዛፍ ወይንም መልካም ነገር) አለቻቸው።”

“እነርሱ (እንግዶቹ) እነማን ናቸው?” ተብለው በተጠየቁም ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምም: “ሰዎች በተበላሹ ጊዜ (እራሳቸውን እና ሌሎችንም) አስተካካዮች ናቸው።” ብለው መለሱ።»

[ሲልሲላህ አስሰሒሐህ 1273]


➡️ወደ አቡ ሂበቱሏህ ቻናል ለመቀላቀል
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሴት ልጅ ሀያዕ ሲኖራት ና በሂጃቧ ስትዋብ ውብ ሁና ልክ እንደ ማለዳለመታየት የምታጓጓ የሚሳሳላት ፍጡር ትሆናለች
እህቴ ሆይ ውብ ነሽ እኮ!
ሰው ስላደነቀሽ አይደለም ኻሊቅ በጥበቡ ውብ አድርጎ ስለፈጠረሽ ውብ ነሽ!

የውበትሽ ሚስጥር ደግሞ ሂጃብሽ ቁጥብነትሽ ስረዓትሽ ሀያዕሽ ነው


https://t.me/umu_muaz_umu_Abdala_Asselfya
👍1
2ኛ ሚስት!
___
2ኛ ሚስት መደራረቡ ለጀብድ አይደልም።ደረሳውም ሆነ ገበረው ሰለ ሁለተኛ ሚስት ማሰብ ጀምሯል።የወንድ ወንድ እየተሰማው ነው።የመጀመሪያዋ ሚስቱ ጋር ሲጋጭ በሁለተኛ ሚስት ነው የሚያስፈራራት።ሁለተኛ ሚስት ማግባት ማለት ለጀብድ የሚፈጸም ሳይሆን ሸሪዓዊ ህግን ተከትሎ የሚደረግ ነው።አንድቷን በስርኣት ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ መነሳት:የሸሪዓ መርህን ከመጣስም አልሆ በእህቶች እንባ መራጨትም ነው።አላህን ፍራ"! እቤት ያለችው ሚስትህ ኑሮየን ብላ እንጂ ደልቷት አይደልም እየኖረች ያለችው።አላህ የባዳዮችን ዱዓ ተቀባይ ነው የሚለው ስትበደል ብቻ አይሁን ትዝ የሚልህ ስትበድልም ሊደርስብህ እንደሚችል እያስተዋልክ።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
👍3