💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.64K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሁል ግዜ ከፈጁር በኋላ የሚሉት ዱኣ…

ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﻋﻠﻤﺎ ﻧﺎﻓﻌﺎ، ﻭﺭﺯﻗﺎ ﻃﻴﺒﺎ،ﻭﻋﻤﻼ ﻣﺘﻘﺒﻼ
♦️ትርጉም

➡️ጌታየ ሆይ … ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሪዝቅን(ሲሳይን)፣ ተቀባይነት ያለውን ስራ…እጠይቅሃለሁ።

📚(ኢብኑማጃ ዘግቦታል።)
👍1
Audio
አጭር ወቅታዊ ምክር


♦️የአረፋ ቀን ትሩፋቶች
♦️የሚሰሩ መልካም ስራዎች


🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ሁለቱ ንጉሶች (ጅሙአና አረፋ)


♦️አጭር ምክር

☑️ ሶስት ዱአ ተቀባይነት እንዳላቸው የተነገረላቸው ሁኔታዎች፦
①) የጅሙአ ቀን ዱአ
②) የአረፋ ቀን ዱአ
③) የፃመኛ ሰው ዱአ


🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም


👉ዛሬ ማታ በልዩ ዝግጅት እንገናኝ

➡️ የሙሀደራው ርእስ
①) የኢድ ቀን ሱናዎች
②) የኢድ ቀን ስህተቶች

➡️ የሚተላለፍበት ሰአት
በሳኡዲ10:30
በዱባይ፦ 11:30
በኢትዮጵያ4:30

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➧ኢብኑተይምያ ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሴቶች እና ዒድ !!
Abu Useymin
♦️ሴቶች እና ዒድ

⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!

⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!

👉ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!


🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله

✍️በድጋሜ የተለጠፈ!!


https://t.me/abuUseyminabdurehman/7783
◾️ይድረስ ለኢድ ሶላት ለሚወጡ ሴቶች


↪️ የኢድ ሶላት ለወንድም ሆነ ለሴት የተደነገገ ኢባዳ ነው። ሴቶች ልክ እንደ ወንዶቹ ለኢድ ሰላት መውጣታቸው የተወደደ ተግባር ነው። የአላህ መልእክተኛ ሀይድ ላይ ያሉት ሳይቀር እንዲወጡ አዘዋል። ነገር ግን ወደ ኢድ መውጣት የሚፈቀድላቸው ሌሎች የተቀመጠላቸውን መስፈርቶች ማሟላት ሲችሉ ብቻ ነው።

⭕️👉አንድ ሴት ወደ ኢድ ሶላት በምትወጣበት ጊዜ እነዚህን ነገሮች ልትጠብቅ ይገባታል።

1⃣ ወፍራም፣ ሰፊ፣ ረጅምና ሁሉ የሰውነት አካሏ የሚሸፍን አለባበስ መልበስ አለባት።
2⃣ ሽቶ የሚባል ነገር አካሏም ሆነ ልብሷ በፍፁም ሊነካት አይገባም።
3⃣ አቅሟ በቻለው ሁሉ ከወንዶች መራቅና ከነሱ ጋር ሳትጋፋ የመንገዱን መሀል ሳይሆን ጫፍ ጫፋን ይዛ መሄድ ይጠበቅባታል።
4⃣ በተክቢራም ይሁን በሌላ ፅምፇን ከፍ ከማድረግ መቆጠብ ይኖርባታል።
5⃣ የለበሰችው ጫማ ከፍ ያለ ሆኖ ስትራመድ ሲንቋቋ ሰውን እይታ የሚጣራ መሆን የለበትም።
6⃣ የልብሷ ከለር ደመቅ ብሎ የሰውን አይን የሚስብና ጌጣ ጌጦች ያሉበት መሆን የለበትም።
7⃣ እራሷ ተፈትና ሌሎችን ፊትና ላይ ከመጣል ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል።
8⃣ በአረማመዷ፣ በአነጋገሯና በእይታዋ ሀያእ የተላበሰች ልትሆን ይገባል።

👉ምክንያቱም ባለማወቅ ኸይር እሰራለሁ ብላ ወንጀል እንዳትሸከም፣ አላህን አስደስታለሁ ብላ የሱን ቁጣ እንዳትሸምት፣ ወደ ጌታዋ መቅረብ ፈልጋ የባሰ ከጌታዋ እንዳትርቅ፣ የጀነት መንገድ መስሏት የጀሀነም መንገድ እንዳትሄድ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባታል።

↪️ በአሁን ሰአት ግን ለኢድ ሶላት ብለው በሚመጡ አንዳንድ ሙስሊም እህቶች ላይ እያፈርንና አንገታችን እየደፋን ነው። ሀያእ የሚባል ጭራሽ የላቸውም። እስልምና እንዲሁም ሙስሊሞችን እያሰደቡ ነው። ካፊሮች እስልምናን በተሳሳተና ትክክል ባልሆነ መልኩ እንዲገነዘቡት እያደረጉ ነው። የኢድ እንደፈለጋችሁ ሁኑ የተባለ ይመስል ብዙ ክልከላዎችን ይፈፅማሉ። ለምሳሌ፦

ከራሷ የተጣበቀ ጠባብ ልብስ ለብሳ፣ ሰውነቷን በጉርድ ወጣጥራ፣ ፊቶቿ እግሮቿና እዶቻን ገልጣ፣ ሽቶ ተለቅልቃ፣ ቻፕስቲክ ተቀብታ፣ ቅንድቧን ተቀንድባ፣ የተቀባችውን ሂና እያሳየች፣ የእጅ የእግርና የጆሮ ጌጧን ከፍታ፣ ግራና ቀኝ የሚያወዛውዝ ጫማ ለብሳ፣ ድምፇ ከፍ አድርጋ እየሳቀች፣ ከወንዶች እኩል እየተጋፋች፣ ወንዶችን አፍጣ እያየች፣ በየሱቁና መደብሩ እየተዘዋወረችና ሌሎችም ስህተቶች በመፈፀም እራሷ ተፈትና ሌላውንም ፈተና ላይ ጥላ፣ እራሷ ወንጀል ውስጥ ወድቃ ሌላውንም ዘፍቃ፣ አላህን በማመፅ ሸይጧንን በማስደሰት፣ የወንጀል መአት ተሸክማ ወደ ቤቷ የምትመለስ አለች።

➡️ ሴቶች ሆይ አላህን ፍሩ። ለአንድ ቀን ብላችሁ አሄራ ዱንያችሁን አታበላሹ።

👉እንዲህ አይነት ሴቶች እቤት መቀመጣቸው በላጭ ነው።
👉ለኢድ መውጣትሽ ብቻ ሳይሆን አደብ ስርአቱ የጠበቅሽ መሆንሽ አረጋግጪ።

በድጋሚ የተለቀቀ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
Audio
↪️ አድስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐በኢድ ቀን የሚሰሩ ስህተቶች።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️ አድስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐ኢድ ቀን ሱናዎች።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
تـقـبـل الله مـنـا ومـنـكـم عيد مبارك

ዒዳቹህ የተባረከ ይሁን
መልካም የደስታ ዒድ ተመኘን
ይሄን እድል ላልታደሉት ብናዝንም እኛ ግን ጌታችን ወፍቆናልና ዒዳችንን በደስታ መዋል አለብን!
👍4
ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል ።

▪️ አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።

♦️فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪️آيات السكينة ..
هزاع البلوشي
የጀነት ሽታዋን የማያገኙ ሴቶች !!
Abu Useymin
የጀነት ሽታዋን የማያገኙ ሴቶች!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በአማና ሁለገብ የገበያ ማዕከል

የፈለጉትን ለፈለጉት እንዲደርስ ማዘዝ ይችላሉ

አማና ሁለገብ የገበያ ማእከል

https://t.me/Albuyue
👍2
♦️የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት እነማን ናቸው ?
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ

የትንሳኤ እለት ሰወች ለሶስት ቦታ ይከፈላሉ

መልካም ስራቸው ከመጥፎ ስራቸው በላይ ያመዘነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ምንም አይነት ቅጣት ሳይቀጡ ቀጥታ ወደ ጀነት ይገባሉ።

መጥፎ ስራቸው ከመልካም ስራቸው በላይ ያመዘነባቸው ሰወች ፡ እነዚህ ደግሞ ባላቸው መጥፎ ስራ ልክ አላህ ይቀጣቸውና ከዛ በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ።

መልካም ስራቸውና መጥፎ ስራቸው እኩል የሆነላቸው ሰወች ፡ እነዚህ ናቸው የአዕራፍ ባለቤቶች የሚባሉት ፡ ከጀነት ሰወችም አይደሉም እንዲሁም ከጀሀነም ሰወችም አይደሉም ፡ ነገር ግን በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ሁነው አንዴ ወደ ጀነት አንዴ ወደ ጀሀነም እየተመለከቱ ለተወሰነ ግዜ እዛ ቦታ ላይ ይቆያሉ ከዛም በስተመጨረሻ ወደ ጀነት ይገባሉ

ይህ ሁሉ እንግዲህ የሚያሳየው ነገር አላህ ፍትሀዊ አምላክ መሆኑን ነው። ለእያንዳንዱ እንደስራውና እንደሚገባው ስለሰጠው

መልካም ስራው ያመዘነለት እርሱ ከጀነት ባለቤቶች ይሆናል።

መጥፎ ስራው ያመዘነበት ደግሞ ከጀሀነም ባለቤቶች ይሆናል ከዛም በስተመጨረሻ አላህ ከእሳት ያወጣውና ወደ ጀነት ያስገባዋል

መልካም ስራውና መጥፎ ስራው እኩል የሆነበት ሰው ደግሞ እርሱ ከአዕራፍ ባለቤቶች ይሆናል። ነገር ግን ይች የአዕራፍ ቦታ ዘላለም ሁሌ መቆያ አይደለችም ለተወሰነ ግዜ ቆይተውባት ከዛም ወደ ጀነት የሚሸጋገሩባት ቦታ ነች።

አላህ ከጀነት ባለቤቶች እንዲያደርገን እማፀነዋለሁ

📘 ሊቃእ አል ባቡል መፍቱህ (14)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍1