💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.64K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((لَأنْ أقُولَ سُبْحَانَ اللهِ وَالحَمْدُ للهِ وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَاللهُ أكْبَرُ أحَبُّ إلَيَّ مِمَّا طَلَعَتْ عَلَيْهِ الشَّمْسُ))

📚رواه مسلم.
👍1
◉────────── 00:00 .
تَغذيّه رٌوحيّه📻🌿. | @Quran_909 .
‏اللهم زدنا للقرآن حُبًا ، وبه تعلّقًا، وإليه شوقًا دائمًا فلا نترك تلاوته وتعاهده ما حيينا 🌱.

#٠تلاوة صباحيه 🌤💭

https://t.me/abuUseyminTigrgna
Audio
ቁርአን የአላህ ስጦታ‼️

ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!
ሪያዱ ሷሊሂን
Ibnu Munewor
📚 ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል _35

የደጋጎች ጨፌ

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ''

https://t.me/DurusuIbnuMunewor
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል።

♦️ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ

"اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك

አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው

📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩)

በዚች ውድ በሆኑ ቀናቶች አላህን በማውሳት ላይ አደራ እላችኃለሁ!

♦️ቁረአን በመቅራት
♦️ዚክር በማብዛት
♦️ሱና ሰላቶችን በመስገድ
♦️የተቸገረን በመለገስ
♦️ፆም በመፆም
♦️የተራበን በማብላት ላይ እንጠንክር


ሁላችንም አላህ መልካም ስራቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን።

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➪ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ?
➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮➮

አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ

እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦

﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር

አሏህ ሆይ ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ

ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦

{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡

ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦

{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}

እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡

☞︎︎︎ ይህን ምክሬን ከሰማሃኝ ቦሃላ እንዲህ በል፦

رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤


➩ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
የጀነት ሰወች አላህን የሚያዩበት እለት !!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

የአላህ መልዕክተኛ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ የጀነት ሰወች ጀነት ከገቡ ቡሀላ አላህ ለእነርሱ እንዲህ ይላቸዋል።"እናንተ የጀነት ነዋሪዎች ሆይ ! ከሰጠኋችሁ ፀጋወች በላይ ሌላ ተጨማሪ ፀጋ እንድለግሳችሁ ትፈልጋላችሁን? ይላቸዋል።ከዛም እነርሱ እንዲህ ይላሉ "እንዴ ጌታችን ፊታችንን አላበራህልንም? እንዲሁም ጀነትን አላስገባህንም? እንዲሁም ከጀሀነም እሳት ነፃ አላወጣህንም? ይህ ሁሉ አይበቃንም? ይላሉ ፡ከዛም አላህ በእርሱና በነርሱ መሀል ያለውን ግርዶሽ ይገልጠዋል!ከዛም አላህን ይመለከቱታል ! በአላህ ስም እምላለሁ ከተሰጡት ፀጋ ሁሉ እርሱን እንደመመልከት የመሰለ ትልቅና ተወዳጅ ስጦታ አልተሰጡም

📝ምንጭ፦ ሶሒሁ ሙስሊም

➭ወደ ሰለፍያ እንስቶች ቤት ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
📱አዲስ አፕልኬሽን📱

መንዙማ በሳዳት ከማል አቡ መርየም
ከፕለይ ስቶር ይጫኑ!

ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል አቡ መርየም በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦

๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር፣

๏መንዙማ በሚል ርዕስ በሳዳት ከማል አቡ መርየም የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች በድምፅ፣

๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።

📲አፑን ይጫኑ ለሌሎችም ያጋሩ
</Developer> @HUDASOFT
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --
መተግበሪያውን ከሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡ Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=menzuma.hudasoft
-- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- -- --

  ‌ ⎙ㅤ    ⌲
ᵈᵒʷⁿˡᵒᵃᵈ      ˢʰᵃʳᵉ
የሙሐደራው ርእስ
➯➯➯➯➯➯➯➯

)የአረፋ ቀን ትሩፋቶች

⓶)ቀኑን መፃም ያለው አጅር ሌሎችም ምክሮች ይኖራሉ
Audio
♦️ تلاوة من سورة الشعراء
♦️ القارئ: #عبدالله_العبيد
•••━══❁✿❁══━•••
💎ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ!
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➧የሴቶች ሁሉ ኩራት ሸሓዳ ቢንት አህመድ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

የሴቶች አለኝታና ስለ ሴቶች ኩራት ስለ ሸሓዳ ቢንት አህመድ ማዉራት በራሱ ያኮራል።እናም ''ኩርትርት''

➤መቼም በዚሁ አጋጣማ ማስታዉስህ ሴት ልጂህ ከሰየምክ አይቀር በዝች ጀግና ሰይም።የሸሓዳን ማንነት ስንዘክር የምናስተዉልበት አእምሮ ይስጠንጂ በእዉነቱ ማንነቷ ከእቅልፍ የሚያባንን ሊሆንብን ነዉ።

ሸሓዳ ለብዙ ኡለሞች መምህር ናት ።በድምሩ ለእህቶቻችን ተምሳሌት መሆን የምትችል የጊዜዋ አንበሳ ሆናለች። በታላቅ የኢስላም ታሪክም ''ፈኽሩ'' ኒሳ ወይም''የሴቶች ኩራት"ተብላ ታዉቃለች።

➤እርግጥ ላወቃት ሰያሜዉ ቢያንስባት እንጂ አይበዛባትም። ምክንያቱም ስራዋ የዘመንን ወሰን የተሸገረ ነበርና.........

➣እርግጥ ተጠየቁ በዚህ ደረጃ መሰየሟ መነሾዉ ምንድነዉ? ይባል ይሆናል።

➤ወንድሜ! ይህቺ ብርቱ የበርካታ ኡለሞች አመለካከትን የገነባች የጊዜዋ ኢንጂነር ነበረች።

➣አዎን!የሷ ተማሪዎች በእድሜቸዉ ዲኑን ያስከበሩ ዘመን ተሻጋሪ እዉቀትን ያወረሱ ሆነዉ አልፈዉ ሳለ እንዴት "የሴቶች ኩራት"አትባልም?

◉አልሓፊዝ _አዝ ዘሓቢይ ሲየር በተሰኘ መፀሀፎ ከሷ የተገኙ ምሁራን ቁጥር በሚመለከተዉ መልኩ ዘርዝሮታል።

ከሷ የተገኙ (ተማሪዎች) ኢብኑ አሳኪር(የታሪኽ አድ_ዲመሽቅ ባለቤት)፣አስ_ሰምዓኒይ፣ኢብን አል ጀዉዚይ(ተልቢሱል ኢብሊስ ባለቤት በ1000ዎች የሚቆጠሩ ስራዎች ባለቤት)፣ታላቁ ምሁር አብዱል ገኒይ ፣አብዱል ቃዲር አር_ረሓዊይ ፣ኢብኑል አኽደር ፣ሸይኽ መዉፊቅ(የሙግኒይ ባለቤት ኢብኑ ቁዳህማህ)፣ሸይኽ ኢማድ፣ሺሓብ ቢን ራጂህ፣አል በሓእ አብዱረህማን፣ናሲህ፣ፈኸረድን ኢርባሊይ፣ ታጁዲን አብደላህ ቢን ሓማዊይ፣አኢዝ ቢን አሊቅ፣ኢብራሒም ኢብን አል ኸይር፣በሓአዲን አል ጀሚዚይ፣ሙሐመድ ቢን አል ሚና፣አቡል ቃሲም ቢን ቀሚራህ፣ እንዲሑም እጂግ የበረከቱ!!

ሱብሃን አላህ! ሴት መሆን ማለት እንዲህ ነዉ።እዉነትም ኩራት............

👉እናም እህቴ ዘመኑም መሠል በእዉቀት የበሰሉ ሱኒይ አሰሪይ እህቶች ይሻል። ስለሆንም ከዚህ የሚያግዱሺን እንቅፍቶች እርሺ ሸሓዳን ግን አስታዉሺ!!

📖ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ ከሚለዉ መፀሀፍ የተወሰዴ!!

✍️በእህታችሁ ኡሙ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍2
➡️የዛሬዉ ቀን ልዩ ነዉ

🔍 የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል በላጩ ዱአ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱአ ነዉ።

➡️ይህ ቀን በላጭ ነዉ ከተባለ እጃችንን አንስተን ያረብ ልንለዉ ይገባል ይችን ቀን ልንዘናጋ አይገባም ።

➡️ምክንያቱም የሰዉ ልጆች ነን ብዙ ማጓደሎች አሉ -ብዙ ወንጀል አለ _ብዙ ጣጣ ችግር ብዙ ወንጀል ተሸክመናል ወደ ፊታችንም ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም ኻቲማችን በምን ይለቅ አናዉቅም ብዙ ዱአ ያስፈልገናል ።

♦️ከሌሎች ቀናቶች ዱኣ ተቀባይነት የሚሆንበት ቀን ስለሆነ ዱኣ እሥቲግፋር እናብዛ።።።።

ያሳለፍናቸዉን ወንጀሎች እንድምረን

ለወደፊትም ኸይር እንዲገጥመን

ኻቲማችንን እንዳስተካክልልን

ኡማዉን እንድ እንዲያደርገዉ

ቀጥተኛዉን መንገድ እንዲመራን ጀነት እነዲወፍቀን የአላህን ፊት ለማየት የሚጓጉ ሰዎች አንዲያደርገን

የአላህን መልእክተኛን ሓዉድ ከሚጠጡት ሰዎች እንዲያደርገን

እናት አባቶቻችን ካሉበት ቢድኣ ሽርክ ኹራፋት እንዲወጡ ባጠቃላይ እጃችንን ወደ አላህ ልንዘረጋ ይገባል።

🔍የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል

እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦

قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ

➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።
ሥልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።


https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ሁል ግዜ ከፈጁር በኋላ የሚሉት ዱኣ…

ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﻋﻠﻤﺎ ﻧﺎﻓﻌﺎ، ﻭﺭﺯﻗﺎ ﻃﻴﺒﺎ،ﻭﻋﻤﻼ ﻣﺘﻘﺒﻼ
♦️ትርጉም

➡️ጌታየ ሆይ … ጠቃሚ እውቀትን፣ መልካም የሆነ ሪዝቅን(ሲሳይን)፣ ተቀባይነት ያለውን ስራ…እጠይቅሃለሁ።

📚(ኢብኑማጃ ዘግቦታል።)
👍1
Audio
አጭር ወቅታዊ ምክር


♦️የአረፋ ቀን ትሩፋቶች
♦️የሚሰሩ መልካም ስራዎች


🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ሁለቱ ንጉሶች (ጅሙአና አረፋ)


♦️አጭር ምክር

☑️ ሶስት ዱአ ተቀባይነት እንዳላቸው የተነገረላቸው ሁኔታዎች፦
①) የጅሙአ ቀን ዱአ
②) የአረፋ ቀን ዱአ
③) የፃመኛ ሰው ዱአ


🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም


👉ዛሬ ማታ በልዩ ዝግጅት እንገናኝ

➡️ የሙሀደራው ርእስ
①) የኢድ ቀን ሱናዎች
②) የኢድ ቀን ስህተቶች

➡️ የሚተላለፍበት ሰአት
በሳኡዲ10:30
በዱባይ፦ 11:30
በኢትዮጵያ4:30

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➧ኢብኑተይምያ ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru