💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.63K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

✍️ይህ በወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን የተሰጡ ደርሶች በቅደም ተከተል የምንለቅበት የዋትሳፕ ግሩፕ ነዉ።


🖋በመጀመሪያበተከታታይ የምንለቃቸዉ ደርሶች

➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➘የቃዒዳህ ኑራንያ ኪታብ ደርስ!
➘የኹዝ አቂደተክ ኪታብ ደርስ!
➘የተለያዩ ርዕስ ሙሐደራዎች!


✍️ሌሎችም ተጨማሪ ትምህርቶች የምናስተላልፍ ይሆናል ሸር በማድረግ ቴሌግራም ለማይሰራላቸዉ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

♦️ኮድ 1
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
♦️ኮድ ሁለት

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg

🚫ማስጠንቀቂያ አንዱ ላይ ብቻ መግባት የሚቻል ሁለቱም ላይ ተመሳሳይ ትምህርት ስለሆነ የሚተላለፈዉ!!
🎀ከጥሩ ባል መገለጫዎች
በጥቂቱ ፡-🎀

➧በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል

➧ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል

➧በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል

➧ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል

➧ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)

➧ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል

➧ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል

➧ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል

➧በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም

➧ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል

➧ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም

➧ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል

ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል

➧ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል

➧ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል

ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል

➧በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል

➧አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::

አላህ ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን::

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍3
♦️አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻➻

አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ለሰው ልጆች የጌታን መኖር ለማወቅ ቁረአን ዋናው ምንጭ ነው። ነገር ግን ቁረአንን ያልተቀበሉ ሰዎች በነፍሶቻቸው እና በተዓምራት (ሰማያት፣ ምድሮች ፣ተራሮች፣ባህሮች...)ውስጥ ብቸኛው ፈጣሪ አላህን መኖር የሚያመለክቱ አንቀፆች አሉ። በመቀጠልም አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ አዋቂ ነውና ይህን መገለጫውን ለሰው ልጆች እንድገሰፁበት ተናገረ።

♦️وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْرِفُونَهَا ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ

ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡«ታውቋትምአላችሁ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡ [አል ነምል 93]

አላህ ከሚታወቅባቸው ነገራቶችን ውስጥ ተዓምራቶቹ ዋነኛ ናቸው። በዚህ አንቀፅ አላህ እራሱን እያስተዋወቀ ነው

♦️وَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَأَيَّ آيَاتِ اللَّهِ تُنكِرُونَ

ተዓምራቱንም ያሳያችኋል፡፡ ታዲያ ከአላህ ተዓምራት የትኛውን ትክዳላችሁ? (አል ጋፊር 81)

በዚህ ተዓምራት መካድ በአላህ እንደ መካድ ነው። ታዓምራቱን ለፍጡራኖቹ በእርግጥ ያሳያል። እሱ ሁሉን ነገር በማድረግ ላይ ቻይ ነው።

♦️إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَالْفُلْكِ الَّتِي تَجْرِي فِي الْبَحْرِ بِمَا يَنفَعُ النَّاسَ وَمَا أَنزَلَ اللَّهُ مِنَ السَّمَاءِ مِن مَّاءٍ فَأَحْيَا بِهِ الْأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا وَبَثَّ فِيهَا مِن كُلِّ دَابَّةٍ وَتَصْرِيفِ الرِّيَاحِ وَالسَّحَابِ الْمُسَخَّرِ بَيْنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَعْقِلُونَ

ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ (መርከብ) አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአቅጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡ {አል በቀራህ 163}

ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ከአእምሮ ባለቤቶች አላህ ለመኖሩ፣ ለመፍጠሩ እና በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ለመሆኑ ምልክቶች ናቸው።

♦️إِنَّ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَاخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ لَآيَاتٍ لِّأُولِي الْأَلْبَابِ

ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትና ቀንንም በመተካካት ለባለ አእምሮዎች በእርግጥ ምልክቶች አሉ፡፡{አል ኢምራን 190}

አላህ ለአእምሮ ትልቅ ቦታ ሰጥቷል። አዋቂዎች (የአእምሮ ባለቤቶች) የእርሱን ተኣምራቶች በማየት የእሱን ጌትነት እና አምላክነት እንደሚያውቁ ተናገረ።

♦️وَهُوَ الَّذِي أَنزَلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَخْرَجْنَا بِهِ نَبَاتَ كُلِّ شَيْءٍ فَأَخْرَجْنَا مِنْهُ خَضِرًا نُّخْرِجُ مِنْهُ حَبًّا مُّتَرَاكِبًا وَمِنَ النَّخْلِ مِن طَلْعِهَا قِنْوَانٌ دَانِيَةٌ وَجَنَّاتٍ مِّنْ أَعْنَابٍ وَالزَّيْتُونَ وَالرُّمَّانَ مُشْتَبِهًا وَغَيْرَ مُتَشَابِهٍ ۗ انظُرُوا إِلَىٰ ثَمَرِهِ إِذَا أَثْمَرَ وَيَنْعِهِ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكُمْ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يُؤْمِنُونَ

እርሱም (አላህ)ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው፡፡ በርሱም የነገሩን ሁሉ በቃይ አወጣን፡፡ የተደራረበንም ቅንጣት ከርሱ የምናወጣ የኾነን ለምለም (አዝመራ) ከርሱ አወጣን፡፡ ከዘንባባም ከእንቡጧ የተቀራረቡ የኾኑ ዘለላዎች አሉ፡፡ ከወይኖችም፣ ከወይራም፣ ከሩማንም (ቅጠላቸው) ተመሳሳይና (ፍሬያቸው) የማይመሳሰል ሲኾኑ አትክልቶችን (አወጣን)፡፡ ባፈራ ጊዜ ወደ ፍሬውና ወደ መብሰሉ ተመልከቱ፡፡ በእነዚህ ተዓምራት ለሚያምኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡ (አል አንዓም 99)

በዚህ አንቀፅ የእሱን መኖር ለማወቅ ምልክቶች ይሆኑን ዘንድ በርካታ ተዓምራቶችን ፈጣሪያችን አላህ ነገረን።

♦️هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ اللَّيْلَ لِتَسْكُنُوا فِيهِ وَالنَّهَارَ مُبْصِرًا ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَسْمَعُونَ

እርሱ(አላህ) ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፤ ቀንንም (ልትሠሩበት) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ፡፡



✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!


ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍3
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ②

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سورة المجادلة
<unknown>
መልካም ቀን

➧እንደ ቁረአን ልብን የሚያረጋጋ ምንም ነገር የለም! የሱን ፍቅር መሰጠት መታደል ነው
የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆቼ አባት ነው።
ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳው መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም


መንሀጁ ካማረ፣ ሰለፊይ ከሆነ፣ ኡስታዝ ከሆነ በሚል አጉል እይታ ትዳር ዉስጥ እየተዘፈቃችሁ እንዳትሸወዱ። የትዳር አጋርን በምንመርጥበት ወቅት ለስነምግባሩ የምንሰጠው ዋጋ ለዐቂዳው ከምንሰጠው ዋጋ አይነስ።

ስለጠየቅ እሺ ማለት፣ ኡስታዝ ነኝ ስላለ በቶሎ መረታት፣ ቤተሰብን አለማማከር፣ ቤተሰቦች ከተቃወሙም በቃ በሸሪዓ ፍርድ ቤት እናድርገው በሚል መዘፈቅ በተለዬ መልኩ ሴቶችን ይጎዳል

እናም እህቶቼ ጥምረታችን በማስተዋል ላይ የተመሰረተ ይሁን ለማለት ያክል ነውአወ ትዳርን የመሰለ በዱኒያ ላይ ምንም ነገር እንደሌለ አውቃለሁ ግን እሱም ደስታን ማጣጣም የሚቻለው አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳርን ከሰጠን ነው። ምርጫችንን እናስተካክል ምክሩ ለእኔም ለአንቺም ውዷ እህቴ ነው!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ⓷

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🎀ከጥሩ ሚስት መገለጫዎች🌸💎
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧የትም ብትሆን አላህን ትፈራለች፣ በሁሉም ነገር የነቢዩን ሱና ትከተላለች

➧ባሏ ያዘዛትን በሙሉ -ከዲን ጋር የሚጋጭ እስካልሆነ ድረስ- ትታዘዛለች

➧ከሷ ጥሩን ነገር እንጂ እንዳያይ፣ እንዳይሰማና እንዳያሸት ጥረት ታደርጋለች

ቤትና ንብረቱን እንዲሁም
ቤተ-ሰቦቹን ትጠብቃለች

➧እሱ የማይፈልገውን ሰው
አትጠጋም አታስጠጋምም


➧ባሏን ሳታሳውቅ ሱና ጾም አትጾምም
ከቤትም አትወጣም


የባሏንና የቤቷን ሚስጥር
በሚገባ ትጠብቃለች


➧ባሏን በመልካም ነገር ላይ
ታግዛለች ሲሰንፍ ታበረታታዋለች፣
ሲረሳ ታስታውሳለች


ሐላል ከስብ እንዲከስብ ሐራምን እንዲርቅ ዘወትር ትገፋፋዋለች፣ለእሷና
ለቤቱ ብሎ ዲኑ የማይፈቅደውን
ስራ እንዳይሰራም ታሳስበዋለች


➧ደስታና ሃዘኑን ትጋራለች፥
እርሱ ሐሳብና ጭንቀት ውስጥ ሆኖም እሷ አትስቅም፣ እሱ ማረፍና መደሰት በሚፈልግበት ወቅት ላይም እሷ በተቃራኒው ተከፍታ አታስከፋውም

➧በሚያደርግላት ነገር በሙሉ
ይብዛም ይነስ ታመሰግነዋለች

➧ቤቷን እያቀዘቀች የሰው ቤት አታሞቅም ቤቷንም እያፈረሰች የሰው ቤትአትገነባም!

አላህ የሰጣትን ልጆች በኢስላም ስርዓት ቀርጻ ታሳድጋለች ትልቁ የእሷ
ስራም ይህ እንደሆነ በማወቅ በስራዋ ትኮራለች
! ልጅም ያጣች እንደሆነ ታግሳ ተስፋ ሳትቆርጥ ጌታዋን ትለምናለች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አምስት ወሳኝ የሸኽ ፈውዛን ምክሮች

⬅️ قـال الـشّيخ الـعلّامة صالح بن فوزان الـفوزان حفظه الله تعالى :

♦️ الّذِي نـُوصِي بِهِ أَنـفُـسَنَـا وَإِخْـوَانَنَـا :

①- تَـقـْوَى الله والـتّمَسُـكُ بِمَنْـهَجِ الـسّـلـفِ الـصَّالـِحِ
②- الـحـَذَرُ مِنَ الـبِـدَعِ وَالـمُبْتَدِعـِينَ
③- الـعِنَـايَة بـِدِرَاسَـةِ الـعَقِـيدَةِ الـصَّحِيْحـَةِ وَمـَا يُضَـادُّهَـا
④- الأَخـْذَ عَنِ الـعُلَمَـاءِ الـمُوْثُوقِينَ فِي عِلْـمِهِمْ وَفي عَـقِيدَتـِهِمْ
⑤- الـحَذَر منْ دُعـاةِ الـسُّـوء الـذّيْن يُلـبِسُـونَ الْـحـَقّ بِالـبَاطِـلِ.

📖: الأجوبة المفيدة (س١١٢)


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!
ብልህነት ያንቺ ነውና
...ውድቀትሽ ለስኬት
መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ
አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና
!

አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም
ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ
ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!!!

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ④

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔮ሱንይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
እህቴ ልገርሽ ስሚኝ በዝግታ
እደው በትንሹ ስላቺ ውለታ
ባወራውየማያልቅ አለብኝ ውለታ
አለልኝ ጌታዬ ከፋዩ ውለታ
እኔ አቅም የለኝም የምመልስበት አላህ ያስደስትሽሁሌምባለሽበት


🔮ሰለፍይዋ እህቴ
〰️〰️〰️〰️〰️
ሰለፍይ እህቴ ሁሌም ድንቅ ነሽ
ከሩቅ የሚጣራው ግርማ ሞገስሽ:
ኒቃብሽን ለብሰሽ የተዋብሽ ነሽ
ማንም ሰው ያውቅሻል ባለባበስሽ


አወራርሽ ሁሉ ስረአት ያለሽ
አረማመድሽም ስረአት አለሽ የማትልከፈከፍ በጣም ቁጥብ ነሽ የሀያእን ካእባ የለበስሽ ነሽ :


በጣም የምታዝኒ ለህት ወድምሽ
በስጋና በደም ዝምድና የለሽ
ለአላህ ብለሽ ነው በቃ ውደታሽ
የማትሽጎጠጎጥ በጣም ግልፅ ነሽ
የዱኒዊይ ስልጣንና ደስታ አይደለም ጥምሽ
ሙሽሪክን የማትወድ ተፀያፊ ነሽ
ማስመሰል የማታውቅ በጣም ግልፅነሽ


ደምቃ ትታያላች በዳእዋ ቦታላይ
ዲኗን በመማር በማስተማርም ላይ
አትመለከትም ኳስና ድራማ ደሞም አትገኝም ጭፈራ ነሺዳ ቦታላይ እሷማ ትኩረቷብቻነው ዲኗላይ::


➧ነገር ከዛ ከዚህ አታሯሩጥም በየኮሜንቱላይ አትለቀልቅሞ ዉድናት ግዜዋ ለድኗ ብሎም ለዱኒያዋ ለድኗ ብቻ ነዉ ዉድናት ጊዜዋ
ለድኗም ብሎም ለዱኒዋም ለድኗ ብቻ ነዉ ሁል ጊዜም አሳቧ


የማይረባ ቦታ አይረግጥም እግርሽ
ከራስሽም በላይ ከቤተሰብሽ
ቅድሚያ የምሰጭው ሁሌም ለድንሽ
ድርድር የማታውቅ ሁሌም በድንሽ ፍረሀት የማታውቅ ጀግና ጀግና ነሽ

አበባው ፈዲቋል ገና ጅማሪችን
ፍሬው ይቦርቃል ልፋት ድክመታችን
በጀሊሉ ፍቃድ እስከአለም ዳርቻ ይሰፋል ደእዋችን
ረቢ ጌታችን አለ ከጎናችን


ሽርክን አኮታኩተን ተውሂድ እዘራለን
ቢድአን ገርስሰን ሱና እገነባለን
ስኬት በስኬት ላይ እንደራርባለን
!!

ወደተውሂድ ጥሪ ዳእዋ እናስፋፋለን
ህልማችን ይሰምራል እንደሰታለን
ባለማቱ ጌታ በረህማን ተስፍ አለን!


ልዩ እህቴነሽ የረህማንስጦታ ዬ
የጭቄ ተካፋይ የሀሳቤ ተጋሪዬ
በደስታ ኑሪልኝበተውሂድ ፅኝልኝእድሜሽ


🌸ለውድ ለሱና እህቶቸ ትሁንልኝ 🌸

✍️በእህታችን ቢንት አብዲላህ

በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች! በርቱልኝ ጀግኖች✍️

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል፦ ⑤

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍2