💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.63K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
¶¶ ሃያዕ ማለት…እራስን ዝቅ ማድረግ ፣
ፊትን በሀፍረት መቀየር ማለት አይደለም
ሃያዕ ማለት…አሏህ የከለከለህ ቦታ እንዳያገኘህ
(መጠንቀቅ ነው) ¶¶
➡️የቢድአ ሰወች ምሳሌ

▶️የቢድአ ሰወች ሱና ጋ ያላቸው ምሳሌ
▶️ወርቅና አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ማለት ናቸው ‼️

⚪️ሱና ወርቅ ነች ብልሆች እንጂ አያነሷትም
⚫️ቢድአ ጥንብ ነች ውሾች እንጂ አያነሷትም ‼️
✒️ አቡ ረይስ አሰለፍይ
👍1
Surat Al-Kahf
الشيخ علي جابر Sh. Ali Jabir [Studio]
◉سورة الكهف كامله

🎙الشيخ على جابر رحمه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ


➧የልብ ሰላምነት(ከጎሚ .ከምቀኝነት.ከጥላቻ)!!

📲በጃማ ደጎሎሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/Jamadegolo
ኹጥባ የድርቅ ምክኒያቶች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

أَسبَابُ القَحْطِ
የድርቅ ምክኒያቶች

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 الجمعة 18 ‎
#ذو القعدة 1443هـ.

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5978
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5978
▪️قَالَ الشَّافِعِيُّ ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ :

«مَثَلُ الْأُخُوَّةِ فِيٰ اللهِ كَمَثَلِ الْيَدِ وَ الْعَيْنِ، إِذَا دَمَعَتِ الْعَيْنُ مَسَحَتِ الْيَدُ دَمْعَهَا، وَ إِذَا تَأَلَّمَتِ الْيَدُ بَكَتِ الْعَيْنُ لِأَجْلِهَا،

إِذَا كَانَ لَكَ صَدِيقٌ يُعِينُكَ عَلَىٰ الطَّاعَةِ فَشُدَّ يَدَيْكَ بِهِ، فَإِنَّ اِتِّخَاذَ الصَّدِيقِ صَعْبٌ، وَ مُفَارَقَتُهُ سَهْل».

📖•|{حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاء ١٠١/٤}|.

https://t.me/menhaj_asselefya
https://t.me/menhaj_asselefya
📣 ታላቅ የዳዕዋ ድግስ 📢
ተውዳጅ ኡስታዞች በአሳሳቢ ርዕስ የሚሳተፉበት
🎉ድንቅ ሙሀደራህ...
🏬በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ ግሪፕ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🪑 « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት »🪑

❶ በሼይኽ ሁሴን (ከላላ) «ሐፊዘሁሏህ»

ርዕስ፦ ❝በመልካም ነገር ና አላህን በመፍራት ላይ መተባበር❞

❷ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ»
ርዕስ፦ ❝ የአላህ እዝነት በባሮቹ ላይ..❞
❸በኡስታዝ አቡ-ዓብዲላህ «ሐፊዘሁሏህ»
"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀም''
🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ቅዳሜ ዙል-ቀዕደህ 19/1443 ሂጅሪ, ሰኔ 11,2014)
ሰዐት: ማታ 3፡30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🏬ቦታ:  የቴሌግራም ሊንክ

📲🤏🔗
https://t.me/altewhiduawelen
👍2
Audio
♦️ تلاوة من سورة الإنسان
♦️ القارئ: #طارق_ماهر
•••━══❁✿❁══━•••
✍️ቁርኣን 📖


የጌታየ ቃል ነው ከላይ የወረደ
የሂወቴ መምሪያ ነው የቀብር ጓደ
የልቤ ብርሃን የሃዜኔ መርሻ
ብስራት የተሞላ የመንፈስ ማደሻ
ፀጥ ብየ ብሰማየው የሚታዘንልኝ
ባንድት ፊደል ብቻ 10 ሀሰናት የሚታሰብልኝ
ማናለ እንዳሏህ ቃል ደሞ እንደቁር ኣን
በኪታቦች ሁላ የሆነ ሙሃይምን
በንግግር ምጥቀት ጥግ የደረሰ ነው
ማንም ታናገሪ የማይፎካከረው
!!

✍️ተነሽ አስተምሪ!!
➛➛➛➛➛➛➛

አላህ አግርቶልሽ ቁር ኣን የቀራሽው
እህቴ በይ ተነሽ ምን ያስቀምጥሻል
አንችይ ያላገዝሻት ማን ያግዝልሻል
እህትሽ ቸግሯት ፊደል ማስተካከል
ቁር ኣን ለመቅራት አድርጋ በተርቲል
መኻሪጁ ጠፍቷት ሁሌ ስትቸገር
ዛሬውኑ ወስኝ እሷን ለመቀየር
አንችይ የቀራሽው አላህ አግርቶልሽ

ተነሽ አስተምሪ የት ትደበቂያለሽ
የነብዩን ሃድ ምነው ዘንጋሽው
¹`ከናንተ በላጩ ቁርኣ ንን ቀርቶ የስተማረው ሰው ነው "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ". رواه الترمذي

እናታዳ እህቴ ምን ያስቀምጥሻል
የሰው በላጭ መሆን ላንችይ ምን ያንስሻል
ቁር ኣኑን እንደሁ ጌታሽ አግርቶልሽ ይሄው ተምረሻል!!


እውቀት ሲያስቀምጡት አይደለም የሚደልብ
ባስተማሩት ቁጥር ቢሆንጅ የሚያብብ!!

✍️ እህቴ አንችይ ተማሪዋ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲

ቁር ኣን ለመቅራት አትበይ ከበደኝ
ሾጧን አያታልሽ በርችይ እህቴ ጀግኝ
ብትነተባተቢም ምንም ቢያስቸግርሽ
²' ጠንክሪ ጀግናየ ሁለት አጅር አለሽ
ትኩረትሽን ሰተሽ ጠንክረሽ ተማሪ
ከማይጠቅም ወሬ ራስሽን አጥሪ
ከቲላዋ በፊት ቃኢዳሽን ቅሪ
አስተማሪም ሆነ እውቀት አትንናቂ
የኢልም መሰረት ቁር ኣን መሆኑ ጠንቅቀሽ እወቂ
ደሞ እንድገራልሽ ስጁድ ውረጅና ጌታሽን ጠይቂ
ቁር ርኣን ለያዘው በጣሙኑ ገር ነው
አሏህ አግርቶላት ልንሸመድደው!!

በእህታችን አይከል/ E

➧በኢብኑ ተይሚያህ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበ!በርቱ ጀግኖችዬ!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
➻እንደዚህም አይነት ምርጥ ሴት አለች !

➻ሁለመናዋ ተሟልቶ የተፈጠረች ፣

➻ክብረንፅናዋ ሁሌም የማይለየት፣

➻በማራኪ ቃላቶቿ፣ ባማረው ውበቷና ንግግሯ፣ እንዲሁም በአፍቃሪነቷ ዘለኣለም ባሏ የሚወዳት፣

እርሷ ማለት እኮ…
➻ብትናገር አእምሮን የምታሳርፍ፣ አድማጭ ንግግሯን ፍፁም ባይቆረጥ የሚመኝላት ፣ በተለይም ውስጥን በሚያስደስቱና እርካታን በሚሞሉ ቅላፄዎች ስታዜም ድምፇ ልዩ ነው፣

➻ስርኣቷን፣ ዝምታዋን እና እርጋታዋን ሲያይ የባሏን ልብ በደስታና በድሎት ትሞላዋለች፣

ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ብቅ ስትል ይህ ቦታ ምርጥ መዓዛና ብርሃን ይሞላል፣ ብዙ ብዙ…

➻ያልተጠቀሱት ከተጠቀሱት ባህሪት ይበልጥ ያጓጓሉ…

➻ይህች ሴት የጀነቷ ሁሩልዓይን العروب ነች የሚሽቀዳደም ይሽቀዳደም!!


📚ምንጭ (تيسير الكريم الرحمن 799 س. الواقعة)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍4
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ


➧የአላህ ቤት መገንባት ያለዉ ጥቅም!!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
!


🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ
حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Jamadegolo
👍1
Audio
ኢስላማዊ ሰላምታ
ያለው ትልቅ ምንዳ
አንዳንድ ስህተቶች


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል


↩️ لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ
◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡
↩️ يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ
◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡
↩️ يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا
◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ
◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡
↩️ أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا
◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡
↩️ وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا
◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡
↩️ إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ
◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡

📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50)


https://t.me/https_Asselfya
👍1
سورة الأنعام_٢٧ - ٣٢
<unknown>
ጣፋጭ ቂርአት

﴿قَد خَسِرَ الَّذينَ كَذَّبوا بِلِقاءِ اللَّهِ﴾

https://t.me/https_Asselfya
👍1
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር

"➡️አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ እጠበቃለሁ።"
السلسلة الصحيحة 3137

ኢማሙ ሻፊዒይ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ አሉ፦
➡️ከማምናቸው ጓደኞቼ መካከል አንደኛው እንዲህ ሲል ሰማሁ "ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁ ነገር ግን በመጥፎ ሚስቴ ምክንያት የእኔም፣ የእናቴም፣ የጎረቤቶቼም ዲን ጠፋ። ተወገደ!"

📚مناقب الشافعي للبيهقي 193

♦️ከመጥፎ የትዳር አጋር አላህ ይጠብቀን!

👉ብዙዎች በትዳራቸው ሲያማሩ እንሰማለን።

➡️ይህን ነቢያዊ ዱዓ በማድረግ፣ ከጭቅጭቅና ከንትርክ ሰበቦች በመራቅ፣ ልዩነቶችን በውውይት በመፍታት ልማድን በማዳበር፣ ሸሪዓዊ የትዳር ሐቆችን ከትዳር በፊት በመማርና ከትዳር በኋላ በመተግበር በዋናነት አላህን በመፍራት ትዳራችንን መልካም ማድረግ እንችላለን።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
🔘 طهارة القلب የቀልብ ንፅህና!!
➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤

📝قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى :

🖋 فاحرص يا أخي على طهارة قلبك قبل طهارة جوارحك.


👉"ወንድሜ ሆይ! አካልህን ከማፅዳትህ በፊት ልብህን ለማፅዳት ትጋ።

⬅️ كم من إنسان يصلي ويصوم، ويتصدق، ويحج لكن قلبه فاسد.

👉የሚሰግድ፣የሚፆም፣የሚመፀውት፣ሐጅ የሚያደርግ ሆኖ ሳለ ልቡ የተበላሸ ስንትና ስንት ሰው አለ?!!

🖋وهاهم الخوارج حدّث عنهم النبي ﷺ أنهم يصلون ،ويصومون ،ويتصدقون ،ويقرؤون القرآن ،ويقومون الليل ،ويبكون ،ويتهجدون ،ويحقر الصحابي صلاته عند صلاتهم،،،

ይሄውና ኸዋሪጆችን አስመልክቶ ነብዩ ﷺ እንደሚሰግዱ፣ እንደሚፆሙ፣ እንደሚመፀውቱ፣ ቁርኣንን እንደሚቀሩ፣ ሌሊቱን እንደሚቆሙ፣ እንደሚያለቅሱ ፣ ተሀጁድ እንደሚሰግዱ፣ ሶሐባ እንኳን ከነሱ ሶላት ጋር ሲያነፃፅር ሶላቱን እንደሚንቅ ከመናገራቸው ጋር

🔘 لكن قال النبي ﷺ:

« لا يجاوز إيمانهم حناجرهم »

👉ነገር ግን እራሳቸው ነብዩ ﷺ የነዚህ ሰዎች ኢማን ጎሮሯቸውን አያልፍም ይላሉ❗️

⛔️ لا يدخل الإيمان قلوبهم مع أنهم صالحو الظواهر، لكن ما نفعهم.

⛔️ ኢማን ከልባቸው አይገባም።‼️ ውጫቸውን ቢያሳምሩም አልጠቀማቸውም።


⛔️ فلا تغتر بصلاح جوارحك، وانظر قبل كل شيء إلى قلبك،،،

⛔️ስለዚህ በውጫዊ ገፅታህ መስተካከል እንዳትሸወድ!!ከሁሉ በፊት ወደ ልብህ ተመልከት።


أسأل الله أن يصلح قلبي وقلوبكم.
👈 أهم شيء هو القلب.

✍️ቀልቤንም ቀልባችሁንም እንዲያስተካክልልን አላህን እለምናለሁ።

👉 ከሁሉም አንገብጋቢው ልብ ነውና።"

📙 شرح رياض الصالحين [327/2]

➧ወደ ቻናላችን ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
👍2