💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.63K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
♦️አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻➻

አላህ ማን ነው
➱➱➱➱➱➱

♦️ثُمَّ آتَيْنَا مُوسَى الْكِتَابَ تَمَامًا عَلَى الَّذِي أَحْسَنَ وَتَفْصِيلًا لِّكُلِّ شَيْءٍ وَهُدًى وَرَحْمَةً لَّعَلَّهُم بِلِقَاءِ رَبِّهِمْ يُؤْمِنُونَ

➲ከዚያም ለሙሳ በዚያ መልካም በሠራው ላይ (ጸጋችንን) ለማሟላት ነገርንም ሁሉ ለመዘርዘር መጽሐፉን (ለእስራኤል ልጆች) መሪና እዝነት ይኾን ዘንድ ሰጠነው፡፡ እነርሱ በጌታቸው መገናኘት ሊያምኑ ይከጀላልና፡፡አል አንዓም 154

♦️وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ

ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡ አል አንዓም 155

ይህ አንቀፅ ቁረአን የአላህ ቃል ለመሆኑ እና ከእርሱ የወረደ ለመሆኑም ማስረጃ ነው።

♦️أَن تَقُولُوا إِنَّمَا أُنزِلَ الْكِتَابُ عَلَىٰ طَائِفَتَيْنِ مِن قَبْلِنَا وَإِن كُنَّا عَن دِرَاسَتِهِمْ لَغَافِلِينَ

«(ያወረድነውም) መጽሐፍ የተወረደው ከፊታችን በሁለቱ ጭፍሮች ላይ ብቻ ነው፡፡ እኛም ከንባባቸው ዘንጊዎች ነበርን» እንዳትሉ ነው፡፡ አል አንዓም 156

ይህ ቁረአን የመካ አጋሪዎች ይቅርና አይሁዶችንም ነሷራዎችንም የሚመለከት ለአለማት እዝነት የወረደ መፅሀፍ መሆኑን አላህ አበክሮ ገለፀ። ቁረአን በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ በወረደበት ወቅት የአረብ አጋሪዎች፣ የሁዳዎች፣ ነሷራዎች ከሰውም አልፎ ጅኖች ነበሩ። ይህ የቁረአን መልዕክት ለሰው ልጅ እና ለጅኖች ባጠቃላይ ወረደ።

♦️ أَوْ تَقُولُوا لَوْ أَنَّا أُنزِلَ عَلَيْنَا الْكِتَابُ لَكُنَّا أَهْدَىٰ مِنْهُمْ ۚ فَقَدْ جَاءَكُم بَيِّنَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ ۚ فَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن كَذَّبَ بِآيَاتِ اللَّهِ وَصَدَفَ عَنْهَا ۗ سَنَجْزِي الَّذِينَ يَصْدِفُونَ عَنْ آيَاتِنَا سُوءَ الْعَذَابِ بِمَا كَانُوا يَصْدِفُونَ

ወይም «እኛ መጽሐፍ በእኛ ላይ በተወረደ ኖሮ ከእነሱ ይበልጥ የተመራን እንኾን ነበር» እንዳትሉ ነው፡፡ ስለዚህ ከጌታችሁ ግልጽ ማስረጃ፣ መምሪያም፣ እዝነትም በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ በአላህም አንቀጾች ካስተባበለና ከእርሷም ከዞረ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነዚያን አንቀጾቻችንን የሚተውትን ይተውት በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እንቀጣቸዋለን፡፡አል አንዓም 157

ይህ አንቀፅ ደግሞ ቁረአን ከአላህ የተወረደ የመጨረሻ መፅሀፍ እንደሆነ ለአለማት እዝነት በመሆኑ ማንም ሰው ሊያስተባብለው እንደማይገባ ይገልፃል። በተጨማሪ በእኛ ላይ ቢወረድ ኖሮ እያሉ ምክንያት የሚደረድሩ ሰዎች ምክንያት እንደማይሰጣቸው እና ይልቁንም በቁርአን መመሪያ ካልተመሩ ብርቱ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ያስጠነቅቃል

♦️قُلْ أَغَيْرَ اللَّهِ أَبْغِي رَبًّا وَهُوَ رَبُّ كُلِّ شَيْءٍ ۚ وَلَا تَكْسِبُ كُلُّ نَفْسٍ إِلَّا عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۚ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرْجِعُكُمْ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ

▪️በላቸው «እርሱ (አላህ) የሁሉ ጌታ ሲኾን ከአላህ በቀር (በስተቀር)ሌላን ጌታ እፈልጋለሁን!! ነፍስም ሁሉ በራሷ ላይ እንጅ (ክፉን) አትሠራም፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ሸክም (ኃጢአት) አትሸከምም፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ወዲያውም በእርሱ ትለያዩበት የነበራችሁትን ሁሉ ይነገራችኋል፡፡» አል አንዓም 164

➲የመካ አጋሪዎች የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "አንድ አመት የአንተን ጌታ እንገዛ አንድ አመት የእኛን ጌቶች ተገዛ" ብለው ጥያቄ አቅርበውላቸው ነበር። አላህ ደግሞ እርሱ አላህ የሁሉ ጌታ ሲሆን ከአላህ ሌላ ጌታ እፈልጋለሁን? የሚል ምላሺ እንድሰጡ አዘዛቸው። እያንዳንዱ ነፍስ ለሰራው መጥፎ ስራ ተጠያቂው እራሱ ይሆናል። ማንም የማንንም ሀጢያት አይሸከምም። የአባት ሀጢያት ወደ ልጅ ይተላለፋል የሚባል ነገር በኢስላም አይሰራም። ሁሉም ፍጡር የምፅአት ቀን ወደ ጌታችን አላህ ይመለሳል። እዚህ ምድር ላይ ስንለያይበት በነበሩ ጉዳዮች ላይ አጠቃላይ ፍርድ አላህ ይሰጣል

♦️رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِي نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا صَالِحِينَ فَإِنَّهُ كَانَ لِلْأَوَّابِينَ غَفُورًا

ጌታችሁ (አላህ)በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡ አል ኡስራዕ 25

አላህ የውስጥ አዋቂነቱንና ከወንጀላቸው ለተመለሱም መሀሪ መሆኑን ተናገረ።

♦️رَّبُّكُمُ الَّذِي يُزْجِي لَكُمُ الْفُلْكَ فِي الْبَحْرِ لِتَبْتَغُوا مِن فَضْلِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ بِكُمْ رَحِيمًا

ጌታችሁ (አላህ) ያ ከችሮታው ትፈልጉ ዘንድ መርከቦችን በባሕር ለይ ለእናንተ የሚነዳላችሁ ነው፡፡ እነሆ እርሱ ለናንተ አዛኝ ነውና፡፡ አል ኢስራዕ 66


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!

♦️ክፍል አንድን ለማገኘት

➷➷➷➘➘➘➷➷➴➴➴➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/10460
➚➚➚➚➶➶➶➶➶➹➹➹➹

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ሺ ር
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
ውብ የምሺት ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🍂عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :


((مَنْ جَلَسَ فِي مَجْلِسٍ فَكَثُرَ فِيهِ لَغَطُهُ فَقَالَ قَبْلَ أنْ يَقُومَ مِنْ مَجْلِسِهِ ذَلِكَ :
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ ، أشْهَدُ أن لَّا إلَهَ إلَّا أنْتَ ، أسْتَغْفِرُكَ وَأتُوبُ إلَيْكَ.
إلَّا غُفِرَ لَهُ مَا كَانَ فِي مَجْلِسِهِ ذَلِكَ))

📚رواه الترمذي.
የተቃራኒ ፆታ አደጋ
abdu shikur abu fewzan
🎧በተቃራኒ ፆታ መካከል ያለ እሳት🎧

🏆አዲስ ትኩስ ሙሓደራ 🏆

🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

🕰ዛሬ ኡሁድ በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ🕌

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
♦️ጁንዱብ ኢብኒ ጁናዳህ እና ሙዓዝ ኢብኒ ጀበል በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፣

➡️የትም ብትሆን አላህን ፍራ። መልካም ስራህ መጥፎ ስራህን እንድታጠፋልህ መጥፎን ስራን በመልካም ስራ አስከትል። ሰዎች ጋር ደግሞ በመልካም ባህሪ ኑር።

📚ቲርሚዚይ ዘግበውታል።}
ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም


🗒 ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:-
📚 بلوغ المرام
🕛 ከሱብሒ ሶላት በኋላ

📚 الفواكه الجنية
🕓 ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

📚 شرح سنن أبي داود
🕔 ቀን ከ5:00 እስከ 6:00

📚 دعائم منهاج النبوة
🕐 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


🗒 ሐሙስ:-
📚 بلوغ المرام
🕛 ከሱብሒ ሶላት በኋላ

📚 الفواكه الجنية
🕓 ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

📚 شرح سنن أبي داود
🕔 ቀን ከ5:00 እስከ 6:00


🗒 ቅዳሜ እና እሁድ:-
📚 شرح سنن الترمذي
🕐 ጠዋት ከ1:15 እስከ 2:30

📚 صحيح مسلم
🕙 ቀን ከዐስር ሰላት በኃላ


አድራሻ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር መስጂድ

Abubakar mesjid - አቡበከር መስጂድ
http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ
Telegram - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
YouTube - https://youtube.com/channel/UCplz8inKRfrXjqcPKZa4aGw
ምክር በትዳር ላይ ላሉ ሴቶች
abdu shikur abu fewzan
ምክር በትዳር ላይ ላሉ እና ትዳርን ላሰቡ እህቶች

👉የኢኽቲላጥ አስከፊነት ከተዳሰሰበት ሙሓደራ የተቀነጨበች!!

👉ማራኪ ምክር ይደመጥ!!

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
➡️ አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنهما) እንዲህ ብሏል።

【ተቅዋ "አላህን መፍራት" ማለት፦ እራስህ ከማንም በላይ የተሻልኩኝ ነኝ ብለህ አለማሰብህ ነው።】

📚 #تفسير_البغوي ٦٠/١.
▪️ጃቢር ቢን አብዲላህ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።

የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ (የሌሊት ሶላት) መስገድ አልችልም ብሎ የፈራ ሰው፦

♦️ በሌሊቱ መጀመርያ (ከመተኛቱ በፊት) ዊትር ይስገድ። እንደሚነሳ ያወቀ (ልምድ ያለው) ሰው የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተነስቶ ዊትር ይስገድ።

♦️ምክንያቱም የሌሊቱ መጨረሻ ላይ የሚሰገደው ሶላት (መላኢካዎች) የሚጣዱት ስለሆነ በላጭ ነው።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
💎 ሀያእ ሁለ ነገሩ ኸይር ነው‼️

💎ሀያእ የእምነት አካል ነው‼️
ውዷ አህቴ ሆይ!

#ሷሊህ# ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!
#በኢመን# ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!
¶¶ ሃያዕ ማለት…እራስን ዝቅ ማድረግ ፣
ፊትን በሀፍረት መቀየር ማለት አይደለም
ሃያዕ ማለት…አሏህ የከለከለህ ቦታ እንዳያገኘህ
(መጠንቀቅ ነው) ¶¶
➡️የቢድአ ሰወች ምሳሌ

▶️የቢድአ ሰወች ሱና ጋ ያላቸው ምሳሌ
▶️ወርቅና አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ማለት ናቸው ‼️

⚪️ሱና ወርቅ ነች ብልሆች እንጂ አያነሷትም
⚫️ቢድአ ጥንብ ነች ውሾች እንጂ አያነሷትም ‼️
✒️ አቡ ረይስ አሰለፍይ
👍1
Surat Al-Kahf
الشيخ علي جابر Sh. Ali Jabir [Studio]
◉سورة الكهف كامله

🎙الشيخ على جابر رحمه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ


➧የልብ ሰላምነት(ከጎሚ .ከምቀኝነት.ከጥላቻ)!!

📲በጃማ ደጎሎሰለፍዪች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም حفظه الله


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/Jamadegolo
ኹጥባ የድርቅ ምክኒያቶች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

أَسبَابُ القَحْطِ
የድርቅ ምክኒያቶች

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 الجمعة 18 ‎
#ذو القعدة 1443هـ.

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5978
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5978