💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.63K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
መልካም ስነ ምግባር
ኢብኑ/ሙነወር
♦️መልካም ስነ-ምግባር
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

በውስጡ የተነሱ ነጥቦች

መልካም ስነምግባር ከኢማን ነው
➧መልካም ስነ ምግባር አላህ አማኞችን ያዘዘበት ነው

መልካም ስነ ምግባር የአላህ መልዕክተኛ የሚታወቅበት ነው

መልካም ስነ ምግባር የዳዕዋ መሰረት ነው

ከአቂዳ ጋር የሚያያዝ ነው

ከመልካም ስነ ምግባር የበለጠ ሚዛን ላይ ከባድ የለም

መልካም ስነ ምግባር ሰዎች የሚበላለጡበት ነው

ብዙዎቻችን በዚህ ዘመን የተፈተንበት ትልቅ ነገር ይደመጥ የስነ ምግባር ነገር በጣም አሳሳቢ ነው!!

🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት) (نشر السنه بفهم سلف الأمة)
➧አስደሳች ዜና ለስደተኛዋለከርታታዋ እህቴ!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

➡️ዉዷዬ ኪታብ ለመቅራት ጉጉቱ እያለሺ ግን የማዳም ስራ እያደከመሺ እድሁም የምትቀሪባቸዉ ሪከርዶች እየረዘሙብሺ በድካም ግን ቂርአት ተዘናንተሻል ወደ ኋላ ቀርተሻል ዉድዬ አይዞሺ ተነሺ ታጠቅ ብለሺ በአጫጭር ሪከርዶች ከአጫጭ ኪታቦች ጀምሮ የሚለቀቅበት አድራሻ ልጠቁምሺ ሳይደክምሺ ሳትሰላቺ እዉቀትሺ እድትሸምቺ ዉዷ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ይህ በወንድማችን አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት
ከትናንሺ ጀምሮ እስከ ትላልቅ ኪታቦች

ለጀመሪዎች በሚመች መልኩ የሚቀራበት ቻናል ነዉ ይቀላቀሉ ወዳጂ ዘመድዎንም ይጋብዙ!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuabdirehim
https://t.me/abuabdirehim
➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶➶
ሙሓደራ 72 ሲሳይን የማግኛ መንገዶች በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ አል-አይመሮ المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
  ♦️ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

 ▪️ أَسْبَابُ نَيْلِ الأَرْزَاقِ

ሲሳይን የማግኛ መንገዶች

♦️እርዚቅ የማገኘት ምክንያቶች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

በአላህ ማመንህ እርዚቅን ይጨምርልሃል!
በአላህ ላይ ስትመካ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!
ሶብር ማድረግ እርዝቅን ይጨምርልሃል
ዱአ ስታደርግ እርዚቅህን አላህ ይጨምርልሃል!
አላህን በማመስገንህ እርዚቅህ ይጨምራል!
እስቲግፋርን ማብዛት እርዚቅን ይጨምርልሃል!
ዝምድናን ስቀጥል እርዚቅህ ይጨምራል!
አንተ ስትሰጥ አላህ ላንተ ይሰጥሀል!
ሀጅን እና ኡምራ ስታደርግ እርዚቅህ ይጨምራል!
ስታገባ እርዚቅህ ይጨምራል!
በጧት ወጥተህ እርዚቅህን ስትፈልግ አላህ እርዚቅህን ይጨምርልሃል!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ሙግት የዒልምን በረካህ ያሳጣል!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦

《ደረቅ ሙግትን የተቸረ ማንኛውም ሰው በአብዛኛው የእውቀትን በረከት ይነፈጋል፤ ምክኒያቱም አብዛኛው ሙግተኛ የሚያቅደው የራሱን አቋም ለመርዳት ብቻ ነው። በዚህም የዒልምን በረካህ ያጣል። እዉነትን ለፈለገ ሰዉ ግን ሐቅ ቀላል እና ለመረዳትም የቀረበ ነው፤ ግልጽ ነዉና ብዙ ክርክርን አይፈልግም። ስለዚህም ለቢድዓቸው የሚሞግቱ የቢድዓህ አራማጆች ዒልማቸዉ በረካህ የጎደለውና ጥቅም የሌለው ሆኖ ታገኛለህ። የተጨበጠ ነገር ላይ ላይደርሱ እንዲሁ ይሞግታሉ፤ ይከራከራሉ! እውነታም ላይ አይደርሱም።》

(የሱረቱ'ል-በቀራህ ተፍሲር 2/444)

الجدل سبب لحرمان بركة العلم
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "ما من إنسان في الغالب أعطي الجدل إلا حرم بركة العلم ؛ لأن غالب من أوتي الجدل يريد بذلك نصرة قوله فقط ، وبذلك يحرم بركة العلم ..
أما من أراد الحق ؛ فإن الحق سهل قريب ، لا يحتاج إلى مجادلات كبيرة ؛ لأنه واضح ..
ولذلك تجد أهل البدع الذين يخاصمون في بدعهم علومهم ناقصة البركة لا خير فيها ، وتجد أنهم يخاصمون ويجادلون وينتهون إلى لا شيء ! .. لا ينتهون إلى الحق . "
( تفسير سورة البقرة / ج2 / ص 444 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
♦️آداب خروج المرأة من البيت

قَـالَ ابْـنُ المُلَـقَّن رحمه الله تعالى : قَـالَ بَعْـضُ الحُكَـمَاءِ :

❍ لَا تَخْـرُجُ المَـرْأَةُ إِلَّا بِخَـمْسَةِ شُـرُوطٍ :

1⃣ أَنْ يَكُونَ ذَلِكَ لِضَرُورَةٍ.

2⃣ أَنْ تَلْبِسَ أَدْنَى ثِيَابِهَا.

3⃣ أَنْ لَا يَظْهَرَ عَلَيْهَا الطِّيبْ، وَمَا فِي مَعْنَاهَا مِنْ بَخُورٍ.

4⃣ أَنْ يَكُونَ خُرُوجُهَا فِي طَرَفَيْ النَّهَارِ.

5⃣ أَنْ تَمْشِي فِي طَرَفَيْ الطُّرُوقَاتِ دُونَ وَسَطِهَا لِئَلَّا تَخْتَلِطُ بِالرِّجَالِ.

📕 "الإِعْلاَم بِفَوَائِد عُمْدَة الأَحْكَام" (٢٣٠/٢) ].

https://t.me/menhaj_asselefya
ጋብቻ
ሐጂ መሐመድ ወሌ
♦️ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ጋብቻ

♦️ጣፍጭ ሙሓደራ! ወጣቱ ያለበት ሁኔታ የተዳሰሰበት ቁም-ነገር በፈገግታ ታጅቦ ይከታተሉ…!

በፈገግታ ጀምረው በፈገግታ ይጨርሱታል!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ
(ረሒመሁላሁ ተዓላህ)

➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ
▱▰▱▰▱▰▱

➧ለምን ቅድሚያ ለተዉሒድ እንላለን!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዬች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!


🎙በኡስታዝ ሁሰይን ዓሊ
حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
በልዩነት ጊዜ
abdu shikur abu fewzan
🌅ልዩነት ጊዜ እንደዚሁም በፊትና ጊዜ
ምን ማድረግ አለብን?

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Audio
♦️ تلاوة من سورة الفرقان
♦️ القارئ: #عبدالله_خلطي
•••━══❁✿❁══━•••
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

➡️በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል ።
📚 رواهُ مسلم.