💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ):–

"♦️ሴት ልጅ ለመታጨት ስትዘጋጅና እንዲያያት ሸሪዓዊ ፈቃድ ለተሰጠው ሰው የፊት ማስዋቢያ ልትጠቀም አይበቃም። ምክንያቱም ይህ ማታለልና ፊትን መቀየር ነውና።

[ኑሩን ዓለደርብ]
https://t.me/https_Asselfya]
➧የዕለቱ ምርጥ መልዕክት👇

ባል ሆይ ለሚስትህ እንደ አዝካር ጠዋትና ማታ 2,3,4 እያልክ አታዝጋት ማግባት ከቻልክ ፋከራውን ትተህ በተግባር አሳይ ሲደርስ ሚስትህ ሁሉንም ትችለዋለች ኢንሻ አሏህ!!

ላኪን ያሁኑ እንደ አዝካር መደጋገምህ እና ማሟረትህ የሷን ልብ ቢያሻክር እንጂ ያንተን ማግባት አያስቆምህም እናማ አኺል አዚዝ የሚስትህን ስሜት ተረዳ እንዲወሳ የምትጠላውን ነገር በየደቂቃው እያነሳህ አታዝጋት ማድረግ ካለብህ በተግባር እንጂ በምላስ አይደለምና!!

ወሬአችሁ ሁሉ ስለ 2,3,4 የሆናችሁ ባሎች ጥንቃቄ አድርጉ ለሚስቶቻችሁ የምታዝኑ ከሆነ ይህንን ድርጊት እንደማስፈራሪያ አትጠቀሙት!!

➧ሞያ በልብ ነዉ ተግብሩት ግን በወሬ ብቻ የሴት ልብ አታቁሱሉ በተግባሩ ራሷ ማሳመን አያቅታትም ወሬ ግን ልቧ ይቆስላል አላህን ፍሩየሰዉ ልብ አታቁስሉ ባረከላሁ ፊኩም!!

➧ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉ከልብ የሆነ ምክር ለእህቴ 🌺

👉የንጉሱ ሚስት ነብዩላህ ዩሱፍ
ዘንድ ለመድረስ የተጠቀመችው
ማማለል ሽንገላና ማስፈራሪያ
ዩሱፍን ለማግኘት አላስቻላትም

ነገር ግን

👉የነብዩላህ ሹዐይብ ልጅ ግን
በነበራት ሀያእ ነብዩላህ ሙሳን
ማግባት ችላለች።🌷🌷🌷🌷

እናማ እህቴ አደራ ሀያእሽን ጠብቂ።
◾️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

♦️ጥረት ያደረገ
♦️በአላህ የታገዘና
♦️አስቲግፋርን አጥብቆ የያዘ ሰው፦
➡️ በአይምሮው አስቦት የማያውቀው የሆነ ትሩፋት አላህ ይሰጠዋል።

📚 الفتاوى الكبرى (62/5)
❀•°

🌱‏﴿ وَجَاءَ الْمُعَذِّرُونَ مِنَ الْأَعْرَابِ لِيُؤْذَنَ لَهُمْ ﴾.
🌱تلاوة من سورة التوبة.
🌱القارئ: عبدالملك الراجح

#تلاوة_ختامية
#تلاوة

✍️ይሔ_ነው_ባል_ማለት__!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡


መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡


ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡

በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡


ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡


✍️በኑረድን አል አረቢ

https://t.me/https_Asselefya1
058 - Al-Mujadilah (She That Disputeth) سورة المجادلة
القارئ: عبد الولي الاركاني Reciter: AbdulWali AlArkani
ቆንጆ ቲላዋ

▪️ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።
https://t.me/https_Asselfya
ለሸይኽ ሀሰን ገላው ሀፊዞሁሏህ

#ያን_አሊም_ፍቷቸው__!!
-------------------------------
ፅንፈኞች ጎንደር ላይ አማኝን ሲገድሉ፡
በሳጂዶቻችን በቀን ሲቃጠሉ፡
ሞጣላይ መስጂዱ ተቃጥሎ ሲጨፈር፡
ይህ ሁሉ ሲፈፀም ምንም ሳይታፈር!!

ምን አይነት በደል ነው ሽማግሌ ማሰር፡
ሁሌ ከሙስሊም ላይ ደፍሮ ጣት መቀሰር፡
ይህን ተመልክቶ ዝም እያለ መንግስት፡
አሊሞቻችን ላይ መቀየር እንደ እስስት፡

ይህ አይነት ግፋችሁ የጤና አይመስለንም፡
ሊቆቻችን ታስረው ሰላም አንሆንም፡
እንለምናችሁ ፍቱልን አሁንም፡

አልያ ግን እመኑኝ

የሀበሻ ምድር በኛ ደም አትጠራም፡
ሙስሊም ተጨቁኖ ጠላት ስራ አይሰራም፡
አይጨፍርብንም የማንም ሰካራም፡

የኛ አስተማሪወች ፖለቲካ አይሰብኩም፡
ቁጥብ ንፁህ ናቸው የሰው ሀቅ አይነኩም፡
ሙስሊም መሆን ወንጀል ካልሆነ በስተቀር፡
እቅድ አውጥታችሁ ወደ ኋላ እንድንቀር፡

የእምነት ቦታችንን መስጂድ አቃጥላችሁ፡
ይሔ የግፍ ጣራ ሳያሳፍራችሁ፡
ድጋሜ በድፍረት ይህን ከሰራችሁ!!
ያንን ታላቅ አሊም ይፋ ካሰራችሁ!!
በርቱ ቀጥሉበት በዚሁ ያፅናችሁ!!

ከንግድህ ከናንተ ፍትህ አንጠብቅም፡
እስክንሞት ድረስ ግን አንላቀቅም፡
የክልሉ መንግስት ኢስላምን ለማጥፋት፡
ደግሞም ሙስሊሞችን አንገት ለማስደፋት፡
ያው እየሰራ ነው በጥፋት ላይ ጥፋት፡

ለጋ ፖለቲካ አጓጉል ኳሊቲ፡
የምላስ ነጋደ አፀያፊ ፓርቲ፡
ይህ ነው የክልሉ ግሩም prosperity፡

ፍቷቸው ያንን ሊቅ የኛን ታላቅ ሞራል፡
አልያ ግን ጠብቁ መጭው ሸን ያስፈራል፡
ዘላለም እናንተን ስንለምን አንኖርም፡
ሐቅና ባጢሉ መለየቱ አይቀርም፡
ያለ ምንም መስፈርት ፍቷቸው በፍጥነት፡
ሙስሊሙ በሀገሩ ይሰማው ነፃነት፡

የሰላም መምህር ሽማግሌ ናቸው፡
ለምን ይሆን ታዲያ እንድህ መሆናቸው፡
ለምን ይሳቀቁ በውድ ሀገራቸው፡
ችግር ሳይባባስ ያን አሊም ፍቷቸው፡

👉
#በኑረዲን_አል_አረቢ

መንግስት የሚያስረን በሙስሊምነታችን እንጂ በውስጥ ሽርኩቻችን አይደለምና ሁላችንም ድምፅ እንሁን እላለሁ።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
✍️ይህ ቻናል በወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን የቁርአን የቂርአት ከተጁዊድ ማብራሪያ ጋር የተቀዱ ድምፀ ፍይሎች የሚገኝበት ቻናል ነዉ!!


➧እናታችን አዒሻ ረዲየላሁ ዓንሀ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

📚ቁረአንን በመሸምደድ ወይም አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩና ታዛዥ መልአኮች ጋር ይመደባል!!

📚 ቁርአን ከብዶት ( ለማስተካከል) እየታገለ የሚያነብ ሁለት ምንዳዎች አሉት!!

➧{ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}


✍️እድሉ በየእጃችነዉ ቀጥታ ስርጭት እንድሁም የተቀሩ ድምፆች ፍይሎች በማድመጥ የጌታችን ቃል አሳምረን እናንብብ!!ግዜችን እንጠቀምበት!!

🎙የድምፀ ፍይሎች ለማግኛት ከታች ባለዉ አድራሻ ይቀላቀሉ ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/TeshihutilawaAbdurehman
https://t.me/TeshihutilawaAbdurehman
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((كُلُّ المُسْلِمِ عَلَى المُسْلِمِ حَرَامٌ ، دَمُهُ وَمَالُهُ وَعِرْضُهُ))

رواه مسلم.
♦️قال عبدالله بن مسعود رضي الله عنه :

الصَّبْرُ نِصْفُ الْإِيمَانِ

وَالْيَقِينُ الْإِيمَانُ كُلُّهُ

📚وكيع في الزهد203
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله- :

من حقق التوحيد والاستغفار، فلابد أن يُرفع عنه الشر؛ فلهذا قال ذو النون: {لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ}

📕 مجموع الفتاوى ٢٦٢/١٠
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህ በሚሰጠን ኒዕማ(ፀጋ) እንደምትሐስዱን(እንደምትመቃኙን) ቀድሞ ቁርኣን ነግሮናል።

{وَدَّ كَثِيرٌ مِّنْ أَهْلِ الْكِتَابِ لَوْ يَرُدُّونَكُم مِّن بَعْدِ إِيمَانِكُمْ كُفَّارًا حَسَدًا مِّنْ عِندِ أَنفُسِهِم مِّن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمُ الْحَقُّ}
«ከመጽሐፉ ባለቤቶች ብዙዎች እውነቱ ከተገለጸላቸው በኋላ ከነፍሶቻቸው በኾነው ምቀኝነት ከእምነታችሁ በኋላ ከሓዲዎች አድርገው ሊመልሱዋችሁ ተመኙ፡፡»[በቀራ 109]

እሄው ሌት ተቀን እኛን ለመመለስ ትጥራላችሁ ትደራጃላችሁ ትለፋላችሁ ግን ደስ የሚለው ብዙዎች ከናንተ ሀይማኖት ነው ወደኛ ሀይማኖት የሚመለሱት‼️

አላህ በሚያወርድልን ኒዕማ እንደምትመቃኙና እንደምጠሉ ገና ሳታሳውቁን በስተፊት ቁርኣን ቀድሞ አሳውቆናል።

{مَّا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ وَلَا الْمُشْرِكِينَ أَن يُنَزَّلَ عَلَيْكُم مِّنْ خَيْرٍ مِّن رَّبِّكُمْ}

«እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶችና ከአጋሪዎቹም የካዱት በናንተ ላይ ከጌታችሁ የኾነ መልካም ነገር መወረዱን አይወዱም፡፡»[በቀራ 105]

ያው በምቀኝነት (ልክ እንዳንተ) ፊታችሁ ይገረጣል እንጅ በአማኞች ላይ ሌት ተቀን በዝችም ሆና በዛንኛው አለም የአላህ እዘነትና ፀጋ ከመውረድ አይቋረጥም። በቁጭት ሙቱ‼️
ደግሞ "ጋኒን ተሰብስቦ ይስቅባቸዋል ብዬ…" እያለ ያፊዛል አመድ በዱቂት ይስቃል ነው እንጅ ነገሩ ከናንተ በላይ ጋኒን አለ እንዴ!? እሄ ሳቃችሁ እኮ የሰይጣ ስብስብ ሁላ ‼️

እርኩስ የሳት ማገዶ እንኳን እኛ አንተም በእጅህ የጠረብከውን እንጨት አምልከህ እፀድቃለሁ ብለሃል……

⊰✿◇✿⊱•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
መረጃ አይናቅም ሸር እንደራረግ አደራ!!

👉#ደሴ_ላይ_የታሰሩ_ዑስታዞቻችን__!!

ወደ ሌላ ቦታ ሊዘዋወሩ እንደሆነ መረጃወች እየወጡ ነው

ዛሬ ከ5:00 በኋላ ሊጠይቁ የሔዱ ወንድሞቻችን በተላላኪ ካልሆነ ፊት ለፊት መገናኘት አትችሉም ተብለው ተመልሰዋል።

በመሆኑም የግፍ አስረኞቻችን እስካሁን ለምን እንደታሰሩ ያላወቁ ከመሆኑም በላይ ከታሰሩበት ሰአት ጀምሮ ምንም የተባሉት ነገር እንደሌለ ተናግረው አሁን ግን ወደ ሌላ ቦታ ሊወስዷቸው እንደሆነ መረጃወች ያመላክታሉ።

#አብሽሩ_ጀግኖቻችን__!!
---------------------------------
በሀቅ ላይ ቆሞ በሰለፎች አሰር፡
መሞትም ክብር ነው እንኳንስ መታሰር፡

#ለማለት_ተገድጃለሁ_ኑረዲን__!

http://t.me/nuredinal_arebi

ያኢላሂ አንተው ጠብቃቸው !