💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የመልካም ሚስት ስብዕና
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ከምዕመናን እናት አኢሻ ረድየላህ አንሃ እንደተወራው እንድህ ብላለች:-

▪️قدرَسُوْل صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم من سفرٍ وقد سترت بقرامٍ على سهوة فيها تماثيل فلما رآه رسول الله هتكه• وقال:

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከጉዞ ተመለሱ ስዕል ባለበት ጨርቅ የቤቴን መስኮት ሸፍኜው ነበረ የአላህ መልዕክተኛ ሲያዩት ቦጭቀው (ገንጥለው) ጣሉትና እንድህ አሉ:-

▪️أشهد الناس عذابا يوم القيامة الذين يضاهون بخلق الله.

የቂያማ ዕለት ቅጣታቸው እጅግ በጣም የሚበረታው ከአላህ ፍጥረት ጋር የሚፎካከሩ ናቸው።


قالت: فجعلناه وسادة أو وسادتين
እናታችንም እንድህ አለች ወደ አንድ ወይም ሁለት ትራስነት ለወጥነው።

እናታችን ይህን መጋረጃ ለምንድን ነው የሰቀለችው? ምክንያቱ ምንድን ነው ስንል እናታችን አኢሻ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደ ቤት ሲገቡ ቤቱ ውስጥ መልካምና ውብ የሆነ ነገር እንድያገኙ ወይም ደግሞ በቤቱና በእርሷ ላይም ቆንጆ ነገር እንድመለከቱ ፈልጋ እንደሆነ እንረዳለን።

ከዚህ ሀድስ የምንቀስመው ትልቅ ቁም ነገር አለ እርሱም አንድት ሚስት ልክ ራሷን ሙሉ በሙሉ ማስዋብና ማቆነጃጀት እንደሚገባት ሁሉ ቤቷን ማስተካከልና ማስዋብ ባማረ መልኩ ማዘጋጀት ይገባታል። ለባሏ የምታደርገውም አቀባበል ልዩና ያሸበረቀ መሆን ይገባዋል። ይህ ሁሉ እንግድህ ከመልዕክተኛው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና የተገኘ የመልካም ሴትና ሚስት መገለጫ ባህሪ ነው።

ሌላው ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚጠቀሰው ኢማሙ ጠበራኒ "አልሙዕጀሚል አውሰጥ" በተሰኘው ድርሳናቸው ላይ ያሰፈሩትና ከአነስ ኢብኑ ማሊክ የተዘገበው ሐድስ ነው በዚህ ሀድስ ላይ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

▪️ألا أُخْبِرُكُم بِنِسائكم في الجنة


"የጀነት ስለሆኑ ሴቶኛችሁ (ሚስቶቻችሁ) ልንገራችሁን? ማለትም ምስጉን በሆኑ መገለጫዎቿ እና የተከበረ በሆነ ባህሪዋ ምክንያት ከጀነት ሰዎች መካከል ለመሆን ብቁ ስለሆነችው ሚስት ማለት ነው። ከዚያም እንድህ አሉ:-

▪️كل ودودٍ وَلودٍ إذا غضبت أو أُسيء إليها أو غضب زوجها قالت هذه يدي في يدك لا أكتحل بغمض حتى ترضى

"አፍቃሪና ወላድ የሆነች ሁሉ ከተቆጣች ወይም በእርሷ ላይ ባሏ ከተቆጣባት እንድህ ትላለች ይህ እጀ ነው በአንተ እጅ ስር ነው ያለው አንተ እስክትወልድ ድረስ አልቀሳቀስም (አልሄድም) አይኔንም አልጨፍንም (አልተኛም)።

አይኔንም አልጨፍንም" ማለት ይቅር
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
ብለህኝ በእኔ ደስተኛ እስከምትሆን ይህንንም በአይኔ አይቸ እስከማረጋግጥ ድረስ ለእንቅልፍም እራሴን አላዘጋጅም አልተኛም ለማለት ነው።


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
اللهم صلِ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌻
ኢኽዋኖች ለምን ተበጣበጡ ??
Abu Useymin
♦️አድስ ~ ሙሐደራ
➫➫➫➫➫➫➫

☞︎︎︎ኢኽዋኖች ለምን ተበጣበጡ ??

☞︎︎︎የአላህን ድል ( ነስር ) በምንድነው የሚገኘው ??

☞︎︎︎ትክክኛለው አንድነት በምን ይገኛል ?

🎙𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧

https://t.me/abuUseyminabdurehman/6469
✍️ቡጢ_ነው_ፍፃሜው__!!
------------------------------------
የአህባሽ የኢኽዋን አላቻ ጋብቻ፡
አንድ ጥቅም የለው ትርፉ ቡጢ ብቻ፡
ያውና መጂሊሱ ሆኖ መደበቂያ፡
አደረጉን እኛን የጠላት መሳቂያ፡
የኦርቶ አክቲቪስቶች ግሩም መሳለቂያ፡
የላይክና የሸር ፈገግታ ማድመቂያ፡
#አይ_ዘንድሮ_በስንቱ ልቃጠል፡
የት አባቴ ልሒድ ወደ ምን ልንጠልጠል፡
------------------///-----------------
በዚህ ጊዜ ቡጢው እጂግ ያሳፍራል፡
እንድህ ሆነ ብሎ ለማውራት ያስፈራል፡
በጠላት መካከል እንደት ይነገራል!!?
ከህዝበ ሙስሊሙ ተቋም ላይ ተቀምጦ፡
ሀቅን ከመናገር ስሜት አስበልጦ፡
------------------------------------------_
የእምነትን መርህ በርሱ ልክ መስፋት፡
ግድ እመኑኝ ብሎ ተረቶችን መትፋት፡
ደፋ ቀና ማለት ሌትም ቀንም መልፋት፡
መጥፎ ነው ፍፃሜው ተያይዞ መጥፋት፡
----------------------------------------------
በጣም ያሳፍራል ይህን ነገር መስማት፡
ግን ይህ ነው ፍፃሜው ባጢል ላይ መስማማት፡
የዕምነት መሪ ሆኖ ማይክ እንደመቀማት፡
መወያየት ቀርቶ ፊትና እንደመጠማት፡
አርቆ ላሰበ ቆሞ ላስተዋለ፡
ከዚህ የበለጠ ምን የሚከብድ አለ!!?
-------------------------------------------
ለመጣው ፈተና እንደመመካከር፡
የሙስሊሙን ዑማ እንደማጠናከር፡
መጂሊሱ በስልጣን ይዟል መከራከር፡
ሽርክን ተገድፎ በጨለማ ጉዞ፡
መንገድን መጀመር ሳርን ተመርኩዞ፡
ፍፃሜው ውድቀት ነው አያዛልቀንም፡
ተውሒድን እንዘምር እንተወው ሁሉንም፡
------------------------------------------------
ሙስሊሙን በመተው ካፊር ጋር መታከክ፡
ከጠላት ወግነው ከወዳጂ መላከክ፡
ራስን ማታለል ውጤቱ ነው እከክ፡
አህባሽ ተመሳስሎ አንድነት መመስረት፡
በቡጢ መመታት በሚገርም ንዝረት፡
ከታላቅ ተቋም ላይ የሚያስነሳ ውጥረት፡
በዚህ ወቅት ፀቡ ለኛ ሆኗል ሀፍረት!!?
መጨረሻው ይህነው ፍፁም ውል የሌለው፡
ግን ይህ ነው ለኢኽዋን ስኬት የሚመስለው!
-----------------------------------------------
#ሰላም_ነው_ቦክሰኛው_!?
የመጂሊሱ መሪ እንደምን ነሁ ማኛው!?
የካፊሮች ወዳጂ የስልጣን ሱሰኛው!?
እኛ አለን በቡጢሁ ሰላም ነው ቦክሰኛው!?
------------------------------------------------
እኔ እናገራለሁ የሚሰማ ካለ ሲነገረው እውነት፡
ቡጢ ነው ፍፃሜው ይህ አይነት አንድነት፡
ብዙ ርቀት ሳይሔድ ፈጥኖ ያጥራል እድሜው፡
መጠውለግ ነው እንጂ የለም ልምላሜው፡
ቁንጨጮው ነው እንጂ አይታይም ጋሜው፡
የውሸት አንድነት ቡጢ ነው ፍፃሜው፡
--------------------------------------------
✍️
#በኑረዲን_አል_አረቢ
--------------------------------------------

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
--------------------------------------------
ኹጥባ_ዱዓዕ የአማኞች መሳሪያ ነዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♦️የጁሙዓ ኹጥባ

الدُّعَاءُ سِلَاحُ المُؤْمِنِ

➧ዱዓዕ የአማኞች መሳሪያ ነዉ

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة شوال /12/ 1443

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5831
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5831
➧ሴት ልጅ ስትከፈን በ5 ልብስ ነው መሸፋፈን ያለባት ይላል ሐዲሱ ይሄ ጀናዛ ሆና ነው እንግዲህ።

➧ታድያ ሟች ሆና እንደዚህ መሸፈን ካለበት
እንዴት በሀያት እያለች በገዛ ፍቃዷ ተገላልጣ ተራቁታ ምድር ላይ ትሄዳለች?

"ነፍስህን በሀቅ ቢዚ ካለደርግካት እሷ በባጢል ቢዚ ታደርግሃለች።"

https://t.me/https_Asselefya1
ምንኛ የታደለች እንስት ነበረች‼️

የኛ አርኣያዎች እነዚ እንቁዎች ናቸው! ሞተውም በባለቤታቸው አንደበት በመልካም ይወሳሉ! ባለ ትዳሯ እህቴ እስኪ በመልእክቱ እራስሽን ፈልጊበት የት እንዳለሽ ከባለቤትሽ ጋ በምን አይነት ሁኔታ እንደ ምትኗኗሪ ና ለሱ ያለሽስ ቦታ ከበሬታ………!!

አሏህ ሆይ እኛም በመልካም ከሚወሱት ደጋግ ባሮችህ መድበን ሷሊሆች አድርገክ ከሷሊህ ባርያህ ጋ መልካም ሕይወትን ግጠመን!!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#እህቴ ሆይ
!
♦️ወንዶች ፈተናን ከመቋቋም አንፃር በእጅጉ ጥንካሬ ያንሳቸዋል።
ሂጃብሽን ጠብቂ፣ ግንኙነትሽን ቆጥቢ፤
ለፊትና ምክንያት ከመሆንም ተጠንቀቂ!!!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة الشعراء
♦️ القارئ: #عبدالله_الجهني
•••━══❁✿❁══━•••
ከሰለፎች_አንዱ_እንዲህ_ይላል!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➛አላህ ለባሪያው መልካም ሲሻለትየጭቅጭቅ እና የንትርክ በር ዘግቶለት የተግባርን በር ይከፍትለታል።

➛ባሪያው ላይ መጥፎ ሲሻበት ደግሞ
የጭቅጭቅ እና የንትርክ በር ይከፍትበትና የተግባርን በር ይዘጋበታል።"


➧ሰለፎቻችን ከአብዛኛው ጭቅጭቅና ንትርክ ዝምታን የመረጡት ባለማወቃቸዉ አሊያም መልስ መስጠት ተስኗቸዉ ሳይሆን ይልቁንም በእዉቀት ላይ የተመሠረተ አላህን ፍራቻ ቢሆንጂ።

ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊይ

➛ፈድሉ ኢልሙ ሰለፍ"(58_60)

◍قَنَاةُ أبِيِ عَائشَةَ الۡوَلَوِي👇
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي (أبو رسلان إدريس السلفي)
هذا المخرف المُنشِّد باسم(أناشيد الإسلامية) ولكنها في الحقيقة (أغاني الشيطانية )ـ والله المستعان ـ
المدعو ب(معاذ بن حبيب من الحبشة الأثيوبيا)

قد أخذ وعقد موعدا لأغانيه الشيطانية في بلاد التوحيد الوحيد المملكة العربية السعودية( في جدة)
إذا،
فعليكم أن تحذروا وتحذروا من ضلاله وخرافاته (خاصة من كان لكم قربة إلى شرطة جدة)
لأن يأخذوا بأيديه قبل أن ينشر أغانيه وجنايته على التوحيد في بلاد التوحيد....

وأخذ موعده( may /19/ 2022) ولا أدري متى تقع هي بتقويم الهجري

وحسبتها الآن هي موافق(شوال 18/1443)


واحذروا وحذروا منه لا سيما من له علم بسيط بلغة العربية ويحسن كتابتها


هذا كله منبعه الجهل والتساهل عن معالم الإسلام والسنة

كما يقال؛
العلم،
مبلغُ قومٍ زِروةَ الشرف ِ
وصاحبُ العلمِ محفوظٌ من التلفِ


نسأل الله تعالى أن يفقهنا في ديننا ويوفقنا لما فيه صلاح العباد والبلاد ومرضاته

#أخوكم؛ أبو رسلان إدريس السلفي من الحبشة الأثيوبيا



#مكان موعده في ( قاعة جالية جدة)


https://t.me/abumuhammedasselefy/1286
✍🏼 قال الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله -

"القلوب لها صيدليات فاذهب إليها وخذ منها الأدوية: صيدلية القرآن، صيدلية الذكر، صيدلية الأعمال الصالحة؛ خذ دواء لقلبك، مثل ما تذهب للصيدليات تأخذ أدوية لجسمك، لا تعتني بجسمك وتهمل قلبك".

📖 [شرح إغاثة اللهفان ٨ ] 📖
💦#መልካም ባህሪ በሰዎች #ልቦና ውስጥ
ፍቅርን ያስገኛል
#መልካም ባህሪ #ከአሏህ ጋር ያቃርባል
#ጌታዬ ሆይ #አፈጣጠሬን እንዳሳመርክልኝ#ስነምግባሬንም አስተካክልልኝ።💦
https://t.me/menhajselefiya123
"የሰው ልጅ ነብስ በመጥፎ ነገር የምታዝ ናት። ለአላህ አልታዘዝም ብላ እምቢ ካለችህ ወንጀል አልሰራም ብለህ እምቢ በላት።

( ሐሰን አልበስሪ ረሂመሁሏህ
➴ የትነህ? ስትባል

ለመናገር የምታፍርበት ቦታ አትገኝ።
➡️ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ):–

"♦️ሴት ልጅ ለመታጨት ስትዘጋጅና እንዲያያት ሸሪዓዊ ፈቃድ ለተሰጠው ሰው የፊት ማስዋቢያ ልትጠቀም አይበቃም። ምክንያቱም ይህ ማታለልና ፊትን መቀየር ነውና።

[ኑሩን ዓለደርብ]
https://t.me/https_Asselfya]
➧የዕለቱ ምርጥ መልዕክት👇

ባል ሆይ ለሚስትህ እንደ አዝካር ጠዋትና ማታ 2,3,4 እያልክ አታዝጋት ማግባት ከቻልክ ፋከራውን ትተህ በተግባር አሳይ ሲደርስ ሚስትህ ሁሉንም ትችለዋለች ኢንሻ አሏህ!!

ላኪን ያሁኑ እንደ አዝካር መደጋገምህ እና ማሟረትህ የሷን ልብ ቢያሻክር እንጂ ያንተን ማግባት አያስቆምህም እናማ አኺል አዚዝ የሚስትህን ስሜት ተረዳ እንዲወሳ የምትጠላውን ነገር በየደቂቃው እያነሳህ አታዝጋት ማድረግ ካለብህ በተግባር እንጂ በምላስ አይደለምና!!

ወሬአችሁ ሁሉ ስለ 2,3,4 የሆናችሁ ባሎች ጥንቃቄ አድርጉ ለሚስቶቻችሁ የምታዝኑ ከሆነ ይህንን ድርጊት እንደማስፈራሪያ አትጠቀሙት!!

➧ሞያ በልብ ነዉ ተግብሩት ግን በወሬ ብቻ የሴት ልብ አታቁሱሉ በተግባሩ ራሷ ማሳመን አያቅታትም ወሬ ግን ልቧ ይቆስላል አላህን ፍሩየሰዉ ልብ አታቁስሉ ባረከላሁ ፊኩም!!

➧ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1