💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ፍቅር ያከነፈዉ
ፍቅር ያከነፈዉ‼️
➪➪➪➪➪➪➪

➧ወጣቶች አትሸዉዱ ሴቶችን

➛አፈቅርሻለሁ
➛እወድሻለሁ
➛እሞትልሻለሁ
➛እሰቀልልሻለሁ
➛እቆረጥልሻለሁ አይባልም!

👉አገባሻለሁ ኒካ አስርልሻለሁ
አባቴን እልከዋለሁ የሚባል
!!

♦️ፈገግታ የሞላበት ትምህርት!!

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman/6283
የወንድማችን አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله ትምህርቶች ለመከታተል ከታች ባሉት አድራሻዎች ይቀላለቀሉ ይጠቀማሉ!

➧በቴሌግራም ለመከታተል👇
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

➧በዩቱብ ለመከታተል👇
https://youtu.be/A9xt3o7bY5I
https://youtu.be/A9xt3o7bY5I

♦️ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
اسْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ الشَّيْطَانُ فَأَنسَاهُمْ ذِكْرَ اللَّهِ
◾️በእነርሱ ላይ ሸይጧን ተሾመባቸው፡፡ አላህ ማስታወስን (ዚክር) አስረሳቸው፡፡

أُولَـٰئِكَ حِزْبُ الشَّيْطَانِ
◾️እነዚያ የሸይጧን ጭፍሮች ናቸው፡፡

أَلَا إِنَّ حِزْبَ الشَّيْطَانِ هُمُ الْخَاسِرُونَ
◾️ንቁ! የሸይጧን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

📚(ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 19)

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️قالت عائشة رضي الله عنها :

يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.

#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥

እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-

«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »

ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️حلاوة إيمانية خاصة بالنساء -

🎙الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
በኢስላም "ለቤተሰብ ዚያራ" ተብሎ ያልተነጠለን ቀን ለዚያራ ብሎ መነጠል ታላቅ አደጋና የሸር በር ነው።

እንደ ሀረሬ ክልላዊ መንግስት ያሉትም ክልላዊ ዝግ ቀን አድርገውታል። አላህ መቼ አዘዘበትና?
ሌሎች ደግሞ ባህል ነው ይላሉ። ጥያቄው እውነት እናንተ እንደምትሉት ባህል ከሆነ ለምን ኢስላም ከሚያውቀው የሸዋል ፆም ጋር ታስጠጉታላችሁ?

"የኢድ ቀን ለዚያራ አልተመቸንም" የሚሉም አሉ። ሰይጣንና ነፍስያችሁ አይጫወቱባችሁ። እስቲ የሚከተለውን ልብ እንበል።

1) አላህ አመታዊ ሁለት ኢዶችን ደነገገልን ስማቸውንም ኢድ አልፊጥርና፣ ኢድ አል አድሀ ብሎ ጠራቸው፣
2) ሁለቱንም ኢዶች የመደሰቻ እና እሱን ማመስገኛ ቀን አደረጋቸው፣
3) በውስጣቸው ምን መሰራት እንዳለብንም በዝርዝር ተነገረን፣
4) ሁለቱም አመታዊ ባአላት ቀነ ገደባቸውን ከነ ተክቢራው ጭምር በዝርዝር፣ ግልፅ በሆነ መንገድ ተላለፈልን፣
5) ለምሳሌ ኢድ አል ፊጥር ለድሆች የሚሰጥ ዘካተል ፊጥር ተደንግጎለታል (ይህም ከኢድ ሶላት በፊት)፣
6) ኢድ አል ፊጥር የበአል ቀን ሆኖ የሚውለው ያችን ቀን ብቻ ነው፣
7) ኢድ አል አድሀ በአል የሚሆነው ቀኑን እና ከሱ በኀላ ያሉት ሶስቱ ቀናቶች ነው። በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ከየሶላቱ በኀላ ተክቢራ ይደረጋል። የኢዱ ቀን ያላረደ ከነዚህ ሶስት የበአሉ ቀናት ውስጥ በአንዱ ማረድ ይችላል።

እነዚህ ያሳለፍናቸው ከሆኑ ሁለቱን አመታዊ ኢዶች በተመለከተ በኢስላም የመጣው ለምን ሌሎችን ምክንያት ያልሆኑ ነገሮችን መዘርዘር አስፈለገ።

ከምንም በላይ የሚገርመው አላህ ተደሰቱበት ያለንን የኢድ ቀን ከሚደሰቱበት በላይ ደስ ብሏቸው መዋሉ ብቻ ሰይጣን የተጫወተበት አዲስ መንገድ ለመሆኑ ምን ጥርጥር አለው?

ቤተሰቡን መዘየር የፈለገ አመቱን ሙሉ ክፍት ነው። ቤተሰብን መዘየር ሳይሆን የተከለከለው፣ ኢስላም ያላዘዘበትን አዲስ በአል ደንግጎ፣ አለፍ ሲባልም ክልላዊ በአል አድርጎ ይሄን "የቤተሰብ ዚያራ" የሚል ሰይጣናዊ ሽፋን፣ የዲን ማፍረሻ ምክንያት መስጠት ነውር ነው።

እኛ መልካም ያልነው ሳይሆን መልካም ተብሎ የሚወሰደው፣ ዲን መልካም ብሎ እውቅና የሰጠው ብቻ ነው መልካም የሚሆነው። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ረመዳን ፆሞ ከዛም ከሸዋል ስድስትን የፆመ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል።" ነው ያሉት። ከዚህ ውጭ ልክ ክርስትያኖች የፋሲካ በአል ካከበሩ በኀላ፣ ሳምንት ጠብቀው "ዳግማዊ ትንሳኤ" እንደሚሉት ከኢድ በኀላ ሳምንት ጠብቀን ምንም አይነት የምናርድበት፣ ድፎ የምንጋግርበት፣ ቤተሰብ የምንዘይርበት፣ ክልላዊ በአል የምንለው ቀን የለንም።

አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን በሱና ከሚብቃቁት ያድርገን።
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ

• { سورة آل عمران } •
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉ጌጥሽ ነው ኒቃቡ👈
ኑረዲን አል አረቢ
ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!

#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!
-------------------------------
በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡
ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡
ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡

➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
----------------------------------------------

#በኑረዲን_አል_አረቢ
---------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
يا نساء أنتم أيضا كونوا داعيات | للشيخ صالح الفوزان
<unknown>
🎙️ : يا نساء أنتم أيضا كونوا داعيات .

👤 : الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

♦️አላህን የሚፈራ
♦️ባለው ነገር ላይ የሚብቃቃና
♦️እራሱን የሚደብቅ (ዝቅ የሚያደርግ) ሰው አላህ ይወደዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
📚የዛሬው የከሽፉ ሹቡሀት ማብራሪያ ኪታብ ደርስ

ክፍል -አራት👇👇👇

https://youtu.be/E0F6hMD1khk
https://youtu.be/E0F6hMD1khk

ደርሱ የያዛቸው ነጥቦች

➲ ነብዩ ሙሐመድ -ﷺ- የተላኩባቸው ሙሽሪኮች በተውሒደ ሩቡብያ ያምኑ እንደነበር
➲በተውሒዱ ሩቡብያ ብቻ ማመን እንደማይጠቅም
➲አንድ ሰው ጣሊበል ዒልም ነኝ ወይ ዱዓት ነኝ ካለ መጀመሪያ ግዴታ ሚሆንበት ምንድን ነው?
➲ ዱዓቶች ከተውሒድ ጉዳይ በፍፁም መዘናጋት እንደሌለባቸው
➲ሀገራችን ላይ س እና ص የለም" ተውሒድን ትልልቅ ሰዎች የተባሉት ቢደብቁት ቢሸሽጉት ወሏሂ ወጣቶች ተውሒድን ይናገራሉ...
➲ሽርክ እያለ ዝም ማለት አይበቃም
- እና ሌሎቹም...

⭕️ በትእግስት ሙሉውን አዳምጡት ትጠቀማላችሁ
⭕️ ካዳመጣችሁ ቡኋላ ለወንድም እህታቹ ሼር አድርጉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

➡️አስደሳች ዜና!!
➮➮➮➮➮➮

✍️ቴሌግራም ለማትጠቀሙ ለሚያስቸግራችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ!

📚ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
የምትለዉን ኪታብ ደርስ በዋስታፕ ልናስተላልፍ
ዝግጂት ጨርሰናል ደርስ መላክ የምንጀምረዉ እሮብ ነዉ!

ገብተዉ ይከታተሉ ዘንድ
ወደ ግሩፕ ለመቀላቀል ከታች ሊንክ እናስቀምጣለን በፈለጉበት ገብተዉ ይቀላቀሉ!

ቁጥር ↓↓
https://chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1

ቁጥር ↓↓
https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD

ቁጥር ↓↓
https://chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR

በተመቼዎት ገብተዉ እዉቀተዎ ይቅሰሙ!
ሸር በማድረግም የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

✍️አጠቃላይ ትምህርቶች ለማግኛት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
سورۃ التَّوبَة
Abu Useymin
♦️የማለዳ ዉብ ቲላዋ ግብዣ
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺

➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።

📕انظر : التبــصـرة 79

🎙القارئ: أبو عثيمين حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman
📢 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች
-----------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከረመዷን በፊት በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ሲቀራ የነበረው የመሳኢሉል ጃሂሊያህ ማብራሪያ ደርስ መጠናቀቁ ይታወሳል። በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የመንሃጅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"دعائم منهاج النبوة"

የኪታቡ አዘጋጅ :-
فضيلة الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ሸዋል 15-1443 ሂጅሪ (ግንቦት 8-2014) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam