💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from 🎀📖የዓንባቢያን ትውልድ {ለአንባቢያን]📚 (ام عبد الله بنت أحمد اتبع كتابه والسنه على فهم السلف)
♻️አል በያን بسم الله الرحمن الرحيم
=================

መግቢያ
paret ①)

የማህበር ጉዳይ ከፊል ወንድሞች ዘንዴ ማነታረክ ከጀመረ
ሰነባብቷል ። አስተዋይ ለሆነ አካል በንፁህ መንፈስ ርእሰ-ጉዳዩን ከመፈተሽ
ይልቅ ፍፁም ፅንፈኝነት የነገሰባቸው ፍረጃዎችን መመልከት ልብ የሚያደማ
ነገር ነው። እራሱን መካሪ የሆነ ሰው ይጠቀምበታል በሚሌ እሳቤ በዚህ ረገዴ
ዑለማዎች የተጓዘበትን አቋም ለማስፍር ሞክሬያለሁ።
የዚህ ፅሑፍ መነሻ ከ 7 ወራት በፊት የሞነጫጨርኳት ማስታወሻ
ነች። ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ እንደ አድስ ጉዳዩ ጠንከር ብሎ ሲነሳ ቀድሜ
ያላሰብኳቸው ብዥታዎችና አንዳንድ ነጥቦችን ሳክልባት ይዘቷ ከመነሻዋ
ከእጥፍ በላይ አድጓል ።

በተጓዳኝ የሚነሳውን የወንዶች ሱሪ ጉዳይም በመጠኑ
ያካተትኩ ሲሆን በመጨረሻም አንገብጋቢ ነው ብዬ ስላሰብኩ ከተብዱዕ ጋር
የሚያያዘ ጥቂት መርሆዎችንና ጥንቃቄዎችን በስሱ አካትቻለሁ። ሚዛናዊ ሆኖ
በማንበብ ሀሳቡን ለሚያካፈለኝ ሁሉ ከወድሁ ላመሰግን እወዳለሁ።

ማስታወሻያ፡- በመፅሐፍፈውስጥ የኡለማእ ፈትዋዎችና ንግግሮችን ሳካትት
ከሞላ ጎደል ከቃል በቃል ትርጉም ይል ቅ የነፃ ትርጉም አካሄዴን መርጫለሁ።

° ዝግጅት ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ °
"
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል°•

ቢንት አህመድ መንሃጅ ሰለፍ)

ረመዷን 26 /ረቡዕ /9/1443 ዓ/ሂ

ቴሌግራም🇸🇦
https://t.me/Bint_Ahmed_aselefy
▪️ ዘካተል ፊጥር ሁኩሙ (ብይኑ)

ዘካተል ፊጥር የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ግደታ እንዳደረጉት አብደላህ ብን ዑመር ረድያሏሁ አንሁማ እንድህ ብለዋል

ከረመዷን ዘካተል ፊጥር ከተምር ወይም ከገብስ ቁናን የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ግደታ አድርገዋል።

📚ቡኻሪ:1511}}

🔘ኢብኑ አባስ ረድየሏሁ አንሁማ እንድህ ብለዋል

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ጾመኞችን ካላስፈላጊና ከጸያፍ ንግግር ለማጽዳት ሚስኪኖችን ለማብላት ዘካተል ፍጥርን ግደታ አድርገዋል

📚አቡዳውድ:1609}}

➡️ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ነው ግደታ የሚሆነው??

ሰደቃተል ፊጥር ወንድ ይሁን ሴት ትንሽም ይሁን ትልቅ ጾመኛም ይሁን አይሁን {ለምሳሌ ሙሳፊር}}በማንኛውም ሙስሊም ላይ ግደታ ሆኗል።በሆድ ውስጥ ለተጸነሰ ህጻን ዘካተል ፊጥር ማውጣቱ የተወደደ እንጅ ግደታ እንዳልሆነ ኡለማዎቻችን አውስተዋል።

👉የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ግደታ ያደረጉትን ህግ መጣስ በመሆኑ ዘካተል ፊጥር መከልከል ሀራም ይሆናል።

♦️ስለዚህ ቤተሰቦቻችንን ባወቅነው ነገር እናሳውቃቸው !!

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪️ኢማሙ ኢብን ቀይም አል ጀውዚህ አል ዋቢሊስሰይብ በተሰኘው ኪታባቸው እንድህ ብለዋል፣

➡️ማንኛውም አይነት መልካም ስራ ከሚሰሩ ሰዎች ውስጥ በላጩ እየሰራው ባለው ስራ ውስጥ ከሌሎች ይልቅ ጌታውን የሚያስታውስ (ዚክር የሚያደርገው ሰው ነው።

➡️ከፆመኞች ሁሉ በላጩ ፆሙ ውስጥ ከሌሎች ከፆመኞች የበለጠ ዚክር የሚል ሰው ነው።

➡️ ሰደቃ የሚሰጡ ሰዎች ሁሉ በላጩ. በዚክር ከሁሉም የሚበልጠው ነው።

➡️ ከሁጃጆቸ ሁሉ በላጩም ሀጅ ውስጥ ከሌሎች ይልቅ ዚክር የሚያበዛ ሰው ነው ብለዋል።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ያአላህ አንተ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ስራ ።
https://t.me/https_Asselfya
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አልሐምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ አሏህ የመጀመሪያ ልጄን ሴት ልጅ ወፈቀኝ።

ስሟንም አመቱሏህ ቢንቱ ሙሀመድ ብያታለሁ

አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልኝ ሃቋንም የምወጣ ያድርገኝ
Audio
🇸🇦አድስ መሐደራ🇸🇦
➱➱➱➱➱➱➱

➮ረመዷንን በመልካም መቋጨት

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ

➡️ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

📚(አል -ረዕድ 28)
የጎዳና ፊጥራ
በሽይክ ሙከመድ አሚን
➤የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ።

🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ

ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
አንዳንድ የእውቀት ጥገኛ የሚጠላው ሰው የፃፈውን ወይም የተረጎመውን ማንነቱን የሚገልፀውን አርማ ያነሳና በቻናሉ ሲለቅ ይስተዋላል ሚስኪንንን

ምን ያህል ጥላቻ ውስጥ እንደገባ ቢያውቅ ይጠቅመው ነበር የማንነት መገለጫ አርማ ማንሳትኮ አማና መብላት ታሪክም ማንሻፈፍ ነው።
▪️የተለያዩ ፈተናዎች የሚመጡብን እኛው በምንሰራው ተግባር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል።

አላህ እንዲህ
ብሏል
وَمَا أَصَابَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ
ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡

📚[ሱረቱ አል-ሹራ - 30]

በሌላ አንቀጽ
ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
📚ሱረቱ አል-ሩም - 41]

ጌታችን አላህ እኛ የሰው ልጆች እንደምንፈተን ሲነግረን እንዲህ ይላል፦
الم

أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
(አሊፍ ላም ሚም)
ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን?


وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ

እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡

📚ሱረቱ አል-ዐንከቡት 1-3]

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አብስር፡፡
الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
📚አል-በቀራህ 155 - 156]

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ


🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው።
በዚሁ ቀን ውስጥ፦
➲ነብዩላህ ኣደም ተፈጥሮሯል።
➲ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል።
➲ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል።
➲የውመል ቂያማ የሚቆመውም በዚሁ ቀን ነው።
➲አንድ ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት (ዱአ ተቀባይነት ያለበት) ሰአት ተደርጎበታል።

↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
♦️يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقولوا قَولًا سَديدًا ﴾ الأحزاب
እደግመዋለሁ!
ዒዳችንን ከርካሽ ፖለቲከኞች እንጠብቅ። የዒድ በዓል ሶላትና ኹጥባ የሚፈፀምበት አምልኮታዊ ክብረ በዓል እንጂ የፖለቲካ ድስኩር ማሰሚያ አይደለም። በተለይ ደግሞ በዚህ ልባችን በደማበት ጊዜ ሞታችን የማይገዳቸው ርካሾች እንዲለፋደዱብን አንፍቀድ። ይሄ የበዓሉ አካል እስከሚመስል ድረስ በያመቱ ዒድ እየጠበቁ ዉሃ የማይቋጥር ከንቱ ድስኩር ማሰማት ከዚህ አመት ጀምሮ ሊቆም ይገባል። ፖለቲከኞች፣ ከንቲባዎች፣ ሹማምንቶች ሆይ! ተውን እባካችሁን። በዒዳችን ቀን የናንተን ድሪቶ መስማት ስለማንፈልግ እየመጣችሁ አትነጅሱን።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
(( سنن من سنن العيد بالأدلة ))

▪️ أولا : التجمل في العيد:

عن ابن عباس رضي الله عنهما قال:
(( كان ﷺ يلبسُ يومَ العيدِ بردةً حمراءَ ))

📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (1279)
👈🏽 قال الألباني إسناده جيد


▪️ ثانيا : الاغتسال يوم العيد قبل الخروج :

♦️عَنْ نَافِعٍ : (( أَنَّ عَبْدَ اللَّهِ بْنَ عُمَرَ رضي الله عنه كَانَ يَغْتَسِلُ يَوْمَ الْفِطْرِ قَبْلَ أَنْ يَغْدُوَ إِلَى الْمُصَلَّى ))

📚 موطأ مالك - رقم : (384)
👈🏽 صححه الألباني في الإرواء

▪️ ثالثًا : أكل تمرات وترًا قبل صلاة العيد:

♦️ عنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رضي الله عنه ، قَالَ : ((كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ َلا يَغْدُو يَوْمَ الْفِطْرِ حَتَّى يَأْكُلَ تَمَرَاتٍ. ويأكلهن وِترا))ً

📚 صحيح البخاري - رقم : (953)

▪️ رابعًا: المشي إلى المصلى :

♦️ عَنِ ابْنِ عُمَرَ، رضي الله عنهما، قَالَ:
(( كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَخْرُجُ إِلَى الْعِيدِ مَاشِيًا، وَيَرْجِعُ مَاشِيًا))

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم : (107
8)

▪️ خامسًا: مخالفة الطريق في الذهاب إلى المصلى والإياب منه :

♦️عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، رَضِي اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ : (( كَانَ النَّبِيُّ ﷺ إِذَا كَانَ يَوْمُ عِيدٍ خَالَفَ الطَّرِيق ))َ

📚 صحيح البخاري - رقم: (986)

▪️ سادسًا : التكبير للعيد منذ الخروج من المنزل حتى صلاة العيد:

♦️ عن الزهري : (( أَنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ كَانَ يُخْرِجُ يَوْمَ الفِطَرِ فَيَكْبُرُ حَتَّى يَأْتِي المُصَلَّى، وَحَتَّى يَقْضِي الصَّلَاةَ، فَإِذَا قَضَى الصَّلَاةَ قَطْعُ التَّكْبِيرِ ))

📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (171)
👈🏽 قال الألباني إسناده صحيح مرسل
له شاهد موصول يتقوى به .

▪️ سابعًا : الاستماع للخطبة :

♦️عن عبد الله ابن السائب رضي الله عنه قال : (( حَضٓرَتْ العِيدَ مَعَ رَسُولِ اللهِ ﷺ فَصَلَّى بِنَا العِيدُ ثُمَّ قَالَ قَدْ قَضَيْنَا الصَّلَاةَ فَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَجْلِسَ لِلخُطْبَةِ فَلِيَجْلِسْ وَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَذْهَبَ فَلِيَذْهَبْ))

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (4376)

▪️ ثامنًا : التهنئة :

♦️ عن جبير بن نفير رضي الله عنه قال :
(( كَانَ أَصْحَابُ النَّبِيِّ ﷺ إِذَا اِلْتَقَوْا يَوْمَ
العِيدِ يَقُولَ بَعْضُهُمْ لِبَعْضِ: تُقُبِّلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكَ ))

👈🏽صحح إسناده الألباني في
📚 تمام المنة - رقم : (354)


▪️ تاسعًا : صلاة ركعتين بعد الرجوع من صلاة العيد :

♦️عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال : (( كَانَ رَسُولُ اللهِ ﷺ لَا يُصَلِّي قَبْلَ العِيدِ شَيْئًا فَإِذَا رَجَعَ إِلَى مَنْزِلِهِ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ ))

👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم : (1076)
‏-----------------------------------

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ጨረቃ ባለመታየቱ ኢድ ሰኞ ይሆናል ነገ በአላህ ፍቃድ ፃማችን ይቀጥላል።
Audio
◾️ዘካተል ፊጥር የማይሰጥ ሰው ፃም በተመለከተ ማብራሪያ


🔻አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ባለመስጠቱ ፃሙ ይበላሻልን?

♦️ድጋሚ የተለቀቀ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል።

~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን

አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!

~
t.me/https_Asselfya
ሴቶች እና ዒድ !!
Abu Useymin
አድስ ወቅታዊ መሓደራህ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯

♦️ሴቶች እና ዒድ

⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!

⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!

➲ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!

🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman/6188