💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
◾️ለይለተል ቀድር ለምን ተደበቀ


🔻የለይለተል ቀድር ሌሊት በእርግጠኝነት እንዳናውቀው የተደረገበት
👉ጥበብ
👉ምክንያት

♦️በድጋሜ የተለቀቀ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ፃመኞች ሁለት አይነት ናቸው

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
﴿ وَقُل لِّعِبَادِي يَقُولُوا الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ۚ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنزَغُ بَيْنَهُمْ ۚ﴾.
﴿بَلَى مَنْ أَسْلَمَ وَجْهَهُ للهِ وَهُوَ مُحْسِنٌ فَلَهُ أَجْرُهُ عِندَ رَبِّهِ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ﴾

«اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً ، وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً ، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
Audio
ليلة القدر قد تكون ليلة ثلاث وعشرين ..

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
https://t.me/https_Asselfya
➡️ በዱንያ ጀነት አለች እሷን ያልገባ የአኼራዋን አይገባትም።

♦️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ
Audio
➡️ኢኽላስ የዱኒያዋ ጀነት‼️
♦️ወላሂ የአላህ ባሪያ
♦️በዱኒያ መልካም አታገኝም
♦️በዱኒያ ደስታን አታገኝም
♦️ከአላህ እርዳታን አታገኝም
♦️ከአላህ ተቀበይነት አታገኝም
➡️ለአላህ ስራህን ማሳመር ላይ ከታገልክ ቢሆን እንጅ።

🎙ሸይኽ ሱለይማን አር -ሩሃይሊحفظه الله
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
•••

﴿ وَما أَهلَكنا مِن قَريَةٍ إِلّا وَلَها كِتابٌ مَعلومٌ ﴾ - الحجر

➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!
عن شداد بن أوس رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ :

♦️((سَيِّدُ الاسْتِغْفَارِ أنْ تَقُولَ :
اللَّهُمَّ أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ ،
خَلَقْتَنِي وَأنَا عَبْدُكَ ، وَأنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ ،
أبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ ، وَأبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي ؛ فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ))

رواه البخاري.
ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!

♦️وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
➡️
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!

♦️ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
♦️በነዚህ በውድ ቀናቶች ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናድልብ‼️

عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :

((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))

قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :

((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))

📚رواه ابن ماجه.
የጎዳና ላይ ኢፍጣር በተመለከተ


➡️ በኡስታዝ አቡሙስሊም
t.me/AbumuslimAlarsi/6597
t.me/AbumuslimAlarsi/6597

➡️ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/SadatKemalAbuMeryem/4458
t.me/SadatKemalAbuMeryem/4458

➡️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor/1912
https://t.me/IbnuMunewor/1912

♦️ሼር በማስረግ ለሌሎች እናድርስ
🩸ዘካተል ፊጥርን የሚመለከቱ 10ፈትዋዎች

➡️ጥያቄ፡-01

የዘካተል ፊጥር አላማ ምንድን ነው? ለእርሷስ ምክንያት አላት?

መልስ፡-
የረመዷን ጾም ሲጠናቀቅ ከምግብ አንድ ቁና እያንዳንዱ ሰው የሚያወጣው ነው ፤ ዘካተል ፊጥር የሚያወጡበት ምክንያት የረመዷንን ጾም አጠናቀው ለፊጥር በመድረሳቸው ለአላህ ያላቸውን ምስጋና ይፋ ለማድረግ ነው ፤ በዚህ ምክንያት “ሶደቀተል ፊጥር” ወይም “ዘካተል ፊጥር” በመባል ትጠራለች፡፡

➡️ጸሐይ እንደጠለቀች ወይም የዒዱ ሌሊት እንደገባ ዘካተል ፊጥር ይወጅባል ፤ ለአንድ ሰው በዒዱ ሌሊት ወይም ጸሐዩዋ ከጠለቀች በኋላ ልጅ ቢወለድለት ሶደቀቱል ፊጥር ለልጁ ማውጣቱ ይወደዳል እንጅ ግዴታ አይደለም ፤ አንድ ሰው ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ቢሞት ዘካተል ፊጥር በእርሱ ላይ ዋጅብ አይሆንም፤ ምክንያቱም ዘካተል ፊጥርን ዋጅብ የሚያደርገው ምክንያት ጠፍቷልና፡፡

🌐مجموع الفتاوى ورسائل لفضيلة الشيخ محمود بن صالح العثيموين المجلد الثامن عشر رقم السؤال\١٦٤ص\ ٢٥٧

https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
ማራኪ የምሽት ቆንጆ ቲላዋ

♦️የኢማንን ጥፍጥና ከሶስት ነገር ፈልጉት፣
▪️ ሶላት በመስገድ
▪️ ዚክር( አላህን በማውሳት
▪️ ቁርአን በመቅራት
➡️ከነዚህ የኢማን ጥፍጥና ካለ ጡሩ። ካልሆነ ግን ባቡ( በሩ) ዝግ መሆኑን እወቁ።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselfya