💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.62K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️ቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

በጀነት ውስጥ ዛፍ አለ ። በጥላው ላይ አንድ ጋላቢ መቶ አመት ይጋልባል ግን አያቋርጠውም ።
📚رواه مسلم
ልብ እንበል‼️
♦️ይህ ዛፍ ዛሬ ዱንያ ላይ በምንዘክረው ዚክር ነው የምንተክለው።የጀነትን ዛፍ የፈለገ ሰው ዚክር ያብዛ።

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Unknown song name
Unknown artist name
➡️ ረመዷን ቀኑ ላይ በኢባዳ በርትተው ማታውን ለሚዘናጉ ምክር

🎙الشيخ.د. عزيز بن فرحان العنزي حفظه الله
♦️رَبَّنَا إنَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ﴾
Audio
◾️የአደባባይ የተውሂድ ጥሪ


አዲስ አበባ ቤተል አካባቢ የተደረገ

🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ "حفظه الله"
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
صلاۃ التراويح رمضان ١٤٤٣
Abu Useymin
➡️ማራኪ የተራዊህ ሶላት ቂርአት

♦️رمضان ١٤٤٣ ليلة ٦

🕌በቦድቲ ከተማ ኹለፍዑ ራሺዲን መስጊድ!

🎙
𝑩𝒚 𝑨𝒃𝒖 𝑼𝒔𝒆𝒚𝒎𝒊𝒏 حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
مذكرة في أحكام الصيام.apk
43.9 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

🎁ልዩ የረመዷን ስጦታ!

▪️አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ

📚 የፆም ፍርዶች ማስታወሻ

➡️ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/1765
ያ ኦኽታ ጓደኛሽን ምርጭ!!

➤ጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላ ያገኛል!

➤ከጥሩ ጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩ ነገር ይማራል ሰው አቀማማጩን ነው የሚመስለው!!

➤የማይመክሩ ስውች ጋር ኽይር የለም ልብ በይ ለራሱ ብሎ እና ለአንች ብሎ የሚመክርሽ ጋር ልዩነት አለ!

➤መልካም ጓደኛ ማለት ወደ መልካም ስራ የምትጣራ፣የምታግዝ!

➤ከመጥፎ ነገር የምትከለክል ደካማ ጎንሽን የምታቀና ናት!

➤ሁልጌዜ ስለዱኒያ ጣጣ የምታውራሽ ከሆነ ንቂ ልብሽ እየደርቀ ይሄዳል ከዚች አይነቷ ተጠበቂ ሁልጊዜ ሞት እንዳለብን ስለአኺራሽ የምታስታውስሽ!


➤ዛሬ ምን ቀራሽ፣ቀጣይስ ምን እንቅራ ፣ቁረአን እነሃፍዝ የምትልሽን!

➤አብርን እንበርታ የምትልሽን ፍልገሽ ያዥ!

➤መልካም ጓደኛ የህይውት ዋስትና ሲሆን!

➤መጥፎ ጓደኛ ደግሞ የህይውት መስናክል ነው!


➤ያ ኦኽታ ልብ በይ ለአኺራ ቤትሽ እንቅፍቷን ሳይሆን ለአኺራ ቤትሽ መሸጋገሬያ መሰላል የምትሆንሽን ፍልገሽ ያዥ!

➤አለበለዚያ አንች ያወቅሽውን የምታጠፍብሽን ጓደኛ ከምትይዥ ብቸኝነትሽ ይሻልሻል!

➤የእኛ ችግራችን አለማውቃችን ሳይሆን ባውቅነው አለመስራታችን ነው ውድኋላ የጎተተን!

➤ባወቅሽው ሰሪበት አንችም ተጠቅመሽ ሌሎችንም ለመጥቀም ተምሳሌት እንቁ ሴት ሁኝ!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
- تِلَاوَة بديعَة تُريحُ القَلب
Audio
◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር


♦️ሁለቱ ረመዷን ውስጥ የሚገኙ የጅሀድ አይነቶች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪️በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ለማዉረድ አንሰስት❗️

♦️ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦

"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"

📚 صحيح الجامع
عن أوس بن أوس رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :


((مَنِ اغْتَسَلَ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَغَسَّلَ ، وَبَكَّرَ وَابْتَكَرَ ، وَدَنَا وَاسْتَمَعَ وَأنْصَتَ ، كَانَ لَهُ بِكُلِّ خَطْوَةٍ يَخْطُوهَا أجْرُ سَنَةٍ صِيَامُهَا وَقِيَامُهَا))

📚رواه الترمذي.
|[ اشترِ نفسك اليومَ، فإن السوقَ قائمةٌ ]|

قال ابن القيم رحمه الله تعالى :

اشترِ نفسك اليومَ، فإن السوقَ قائمةٌ، والثمنَ موجودٌ، والبضائعَ رخيصةٌ، وسيأتي على تلك السوق والبضايع يومٌ لا تصل فيها إلى قليل ولا كثير {ذَلِكَ يَوْمُ التَّغَابُنِ}.

📚 (الفوائد ٦٥)