💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.61K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
و لــ(لا إله إلا الله) سبعة شروط وهي:

العلم، واليقين، والقبول، والانقياد، والصدق، والإخلاص، والمحبة.

و قد نظمها العلامة حافظ الحكمي رحمه الله بقوله :

"العلم واليقين والقبول
والانقياد فادرِ ما أقول

والصدق والإخلاص والمحبة
وفقك الله لما أحبه"

التوحيد سبيل النجاة ..
♦️እህቴ ሆይ !||
ጊዜያዊ ደሥታ ብለሽ ወንዶችን ወደ ዝሙት የሚጣሩ የማይረባ ልብሥ አትልበሺ
ዛሬ ለትንሽ ደቂቃ የሚያልፍ ሥሜት ብለሽ ነገ የሠው ልጆች አምሣ ሺ አመት ያለ ምግብ ያለ መጠጥ የሚቆሙት ቀን አሥታውሺ የዚህ ቀን መከራ የዚህ ቀን ፈተና መውጣት የምትችዩ የጌታሽን ትዛዝ በዱንያ ላይ ሠምቻለሁ ታዝዣለሁ በማለትሽ እና በመተግበርሽ ነው ምትወጩ
እንጂ
የአላህን ትዛዝ ጥለሽ ከሩቁ የሚጣሩ አልባሣት እና ና እያለ የሚጣራው የፈረንሣይ ሽቶ በመቀባት አይደለም ያን እናት ልጅዋን ጥላ ነፍሤ ነፍሤ በምትልበት በዛች ቀውጢ ቀን የምትድኙ ዛሬ ላይ ለአሄራ ብለሽ ባሥቀመጥሽው ሥራሽ ነው።

♦️ወንድሜ ሆይ ! ||
ምነካህ ሥልጣኔ ነው እያለች የሚያማልሉ ልብሦች ለብሣ ሽቶች እንደ እጣን ታጥና ታኮ ጫማ አርጋ ሸይጣን እየነዳት ምትወጣው እኮ የአንተ ደካማ ጎንህን አይታ ነው ።ታዳ እንዴት ትሸወዳለህ ለዚች የሠው ሸይጣ ከቻልክ መንገድ መቀየር ካልቻልክ አንገትህ ሠብረህ ሂድ ኢንሻላህ በዚህ ተግባርህ እሡዋ አሣማሚ ቅጣት ሥትቀምሥ አንተ የጌታህ ትሩፋት ትታደላለህ ።
አሥተያት አትሥጣት እሥዋ ያሁሉ መሥታወት እና ያሁሉ ቀለሞች ተቀብታ ዝንጀሮ የመሠለችው የአንተ አሥተያየት ፈልጋ ነው እና አትልከፍ ይህ ከዝሙት ውሥጥ የድርሻህ እየወሠድክ ነው
ጌታችን ሆይ እዘንልን
#COPY
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️አህዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዳን

➧ክፍል ⓶

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
❴ حفظه الله تعالى❵


👉ረመዷንን በእውቀት እንቀበለው!!

➵ጆይን በማለት ይቀላቀሉ➴
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
▪️አብደላህ ቢን አምር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

የቁርአን ባለቤት (የውመል ቂያማ ጀነት ውስጥ) እንዲህ ይባላል። (ቁርአንን) ቅራ። ደረጃህንም ከፍ አድርግ። ዱንያ ላይ ስታነብ እንደነበርከው አንብብ። የጀነት ደረጃህ ቀርተህ እምታቆምበት የመጨረሻ አንቀፅ ድረስ ይሆናል።

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
ሙሓደራ 128 በሱና ላይ ለመፅናት የሚረዱ ሰበቦች!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 128 أسباب…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📌  አዲስ ሙሀደራ
🔶 أسباب الثبات على السنة!!

🔶 በሱና ላይ ለመፅናት የሚረዱ ሰበቦች!!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/AbumuslimAlarsi/8716
➡️ ሴቶች በሀይድና በወሊድ ደም ጊዜ ቁርአን ያለምንም ግርዶሽ በእጃቸው መያዝና መቅራት እንደሚችሉ የሚያሳይ ግልፅ መረጃ

➡️ በሀይድ ጊዜ ቁርአን መንካት አትችልም ያሉ ኡለማዎች ያቀረቡት መረጃ ትክክል እንዳልሆነ ተገልፃበታል


🔶 مس الحائض والنفساء للمصحف
الشيخ العلامه ناصر الدين الألباني

الحائض واالنفساء طاهرة وليست نجسة فتمس كلام ربها بلا حائل،وتقرأه تعبدا،وتسجد للتلاوة ....وتجلس في مصلاها تتعبد لربها بكلامه وتمسه وتتوضأ إن أرادت لقول
رسول الله صلى الله عليه وسلم (المؤمن لا ينجس حيا أو ميتا)لا نحرم عليها شيء لم يحرمه رسول الله صلى الله عليه وسلم
1).في الحديث الصحيح الصريح
عندما سئل : ما نقصان دينها ؟ قال : أليست المرأة إذا حاضت لم تصل ولم تصم ولم تطف بالبيت....وفقط ،
ولم يقل رسول الله صلى الله عليه وسلم وما قال (ولم تمس المصحف ولم تقرأ قرآن ولم تتوضأ .......
2) وقال لأمك عائشة في الحج عندما حاضت : افعلى ما يفعل الحاج غير أن لا تطوفي بالبيت . والحاج غالبا يقضي وقته في الذكر والتلاوة والمكث في المسجد وما نهاها رسول الله صلى الله عليه وسلم
3) وقول أمك عائشة كنت أرجِّل رأس رسول الله و
اناحاىض،وكان يقرأالقرآن في حجري وأنا حائض ....
نعم تمس أطهر الناس لأنها ليست بنجس
4)وقول رسول الله صلى الله عليه وسلم ( إن حيضتك ليست في يدك) . فأنت لست بنجس .
أما الآية (لا يمسه إلا المطهرون)
فلا دلالة فيها لأن الضمير في قوله
(لا يمس) يعود على الكتاب المكنون أي اللوح المحفوظ أو الكتب التي بأيدي الملائكة ...........والمطهرون هو الملائكة لأنها اسم مفعول ....
أما نحن فمتطهرين اسم فاعل ......
أما حديث عمرو بن حزم (لا يمس القرآن إلا طاهر )
قالوا ضعيف لأنه مرسل والمرسل من أقسام الضعيف لا يحتج به في إثبات أحكام
.....وعلى فرض صحته بناء على شهرته فإن كلمة (طاهر) تحتمل :
📌1- طاهر القلب من الشرك
📌2- طاهر البدن من النجاسة
📌3- طاهر من الحدث الأصغر
📌4- طاهر من الحدث الأكبر
والقاعدة الأصولية (أن الحديث إن تطرق اليه الاحتمال بطل به الاستدلال .) تبطل الاستدلال به والطاهر يطلق على المؤمن لقول الله🌓( إنما المشركون نجس ...)🌓 إثبات النجاسة للمشرك لذلك لا يقرب المسجد ولا يمس القرآن .....وقول رسول الله صلى الله عليه وسلم🔸 (إن المؤمن لا ينجس)
من يقول بحرمة المس فليأت لنا بدليل من حديث رسول الله ..
👈الفتوى لا تكون بالكم ولا بالورع ....إنما بالدليل .....
👈نحن نسير مع الدليل الصحيح حيث سار ...
ولا نتعبد إلا بكلام نبينا صلى الله عليه وسلم...
والأصل الحل حتى يرد دليل على المنع ..
(لا يمس القرآن إلا طاهر ) الحديث إن صح فهو يحتمل احتمالات..وبالتالي لا يستدل به على حرمة مس المصحف،
وهذا من قواعد أصول الفقه.رسول الله ما ترك شيئا حراما إلا شدد عليه وبينه ..فكيف لا يبين مسألة كهذه قد ندخل بها النار.....
نعم لم يكن هناك مصحفا ....كان القرآن يقرأ في صحف ....وأوراق ويدون في جلود فكيف لا يأمر نبينا أمنا عائشة بعدم مسه وهي حائض.وأنها آثمة لو فعلت هذا ......
أيخفي علينا نبينا شيئا حراما ؟! ........محال .

ሴት ልጅ በሀይዷ ጊዜ፦
♦️ቁርአን መቅራት
♦️ቁርአን መንካት
♦️መስጅድ መግባት
♦️ዚክር ማለት ትችላለች።
እነዚህ ነገራቶች እንዳትፈፅም የሚከለክል ትክክልና ግልፅ የሆነ መረጃ የለም።

በሀይድ ጊዜ የሚከለከሉት፦
▪️ግኑኝነት ማድረግ
▪️ጧፍ ማድረግ
▪️ሶላት መስገድ
▪️ፃም መፃም ትከለከላለች።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
03 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
◾️ተከታታይ ስለረመዷን ማብራሪያ

📚"ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን"📚

♦️እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ደርስ

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"

➡️ የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇👇
t.me/UstazKedirAhmed/6758
t.me/UstazKedirAhmed/6758
✍️ደሴላይ ያሉ የሱና ወጣቶች!!

➤ደሴ ላይ ያሉ የሱና ወጣቶች እንቅስቃሴቸዉ እጂግ ያስደስታል ሃቂቃ አሏህ ይጠብቃችሁ!

➤ዛሬ እኔን አጂጉን ያስደሳኝ ነገር የረመዷን አስቤዛ ጠልቤ ነበር እና የሱንና ኡስታዞች ሙሐደራ ተጭኖ ፍላሺ ሚሞሪ ከነ ቴፑ አብሬ ልኬ ነበር ከእቃዉ ይልቅ ቴፑና ፍላሹ ያስደሳኝ
አባዬ ተቀብሎ ከዛ እስቲ ክፈተቱ ልስማ ስል ከፈቱት የተለያዪ የሱና ዳኢዎች መሐደራ አሰሙኝ እጂጉን ተደሳሁ አባዬም ልጄ አሏህ ይጠብቅልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ደስ ብሎኛል አለኝ አልሃምዱሊላህ!! አሏህ ልባቸዉ ከፍቶ ሙሉ መሐደራዎች አድምጠዉ ከሚለወጡት ያድርጋቸዉ የሁላችንም ቤተሰብ ሺርክ ከሚባለዉ ቆሻሻ ያላቅልን!


➤ዋናዉ ነጥቤ ይሄን ነገር ያዘጋጀዉ ወንድማችን አቡ ሀፍሳ ነዉ ከደሴ ወጣቶች ዉስጥ ደከመኝ ስለቸኝ ሳይል ሙሉ እቃ አዉጥቶ አዉርዶ በስርዓት ለቤተሰብ ተደራሺነት እድኖረዉ ያደረገ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ አኺ አቡ ሀፍሳ!

➤እናም ይሄን እድል ሁላችሁም ተጠቀሙበት በስልክ እየደወሉ አታሻርኩ ማለት ብቻ ከሺርኩ አያወጣቸዉም እድህ ሁጃዉ ቤታቸዉ ማድረሱ ይበልጣል። አሏህ እድሜ ከሰጠን እነዚህ ሙሐደራቸዉ የተጫኑ ኡስታዞች ወንድሞች በአካል ወስደን እድያስተምሯቸዉ እድናደርን አሏህ ይገዘን እድሜ ይስጠን!!

➤ሃቂቃ የደሴ ወጣቶች ኮራሁባችሁ እኛን በon line ጧት ማታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ እያስተማራችሁን ቤተሰቦቻችንም እድማሩ ይሄን እድል መፍጠራችሁ እጂግ ተደስቻለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ይሄን ስራችሁ ቀጥሉበት አይዟችሁ እኛም በቻልነዉ ከጎናችሁ ነን ኢንሻ አሏህ በአንድነት የቢድዓና የሺርክ ዛፍ ከስሮ ገንድሰን ጥለን የተዉሒድና የሱና ዛፍ እንተክላለን ኢንሻ አሏህ። አብሽሩልኝ ጀግኖቻችን!!

➤ለቤተሰብ አስቤዛና ሚሞሪ ከነ ቴፑ ሌሎችም ነገር ለመላክ የምትፈልጉ ከስር ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Hulemtewhid99
http://t.me/Abu_hafsua_imam_Bot

➤የሱንና ኡስታዞች መፀሃፍ የምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሯቸዉ👇
@abureyyis
@abureyyis
@abuaisha1233
@abuaisha1233

➤ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

✍️أم عثيمين نشر السنه بغهم سلف الأمة

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️አህዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዳን

➧ክፍል ⓷

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
❴ حفظه الله تعالى❵


👉ረመዷንን በእውቀት እንቀበለው!!

➵ጆይን በማለት ይቀላቀሉ➴
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
➴ ሴት ልጅ ጾምን በተመለከተ የምትለይባቸው ህጎች ‼️

➤ የረመዷን ጾም መጾም በእያንዳንዱ ወንድ ሙስሊም እና ሴት ሙሰሊም ላይ ግደታ ነው። ከእስልምና ማእዘናት አንዱ እና ከታላቁ መገንቢያ ነው።

አላህ እንድህ ብሏል
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ(البقرة ١٨٣)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ(ተገነባ)ልትጠነቀቁ ይከጀለልና ። (አል-በቀራህ 183)

➤ወጣት ሴት ለአቅመ ሄዋን መድረሷን ከምንለይባቸው ምልክቶች ውስጥ አንዱን ካየች -ለምሳሌ የወር አበባ ማየት -በእርሷ ላይ ረመዷንን መጾም ግደታ ይሆንባታል።

➤በእርግጥ አንድ ሴት በዘጠኝ አመቷ የወር አበባ ልታይ ትችላለች ።ነገር ግን አንዳንድ ወጣት ሴቶች ዲኑን ባለማውቅ በዚያን ጊዜ ጾም ግዴታ አልሆነብኝም ብለው በማሰብ እራሳቸውን እንደ ትንሽ በመቁጠር አይጾሙም። ቤተሰቦቿም እንድትጾም አያዟትም ። ይህም በእስልምና ማዕዘን አንዱ የሆነውን በመተው ከመጠን በላይ ወደሗላ መቅረት ነው።

➤ይህን አይነት ነገር የተከሰተባት ሴት የወር አበባ ከጀመረችበት ጊዜ ጀምራ ረጅም ግዜ እንኳን ቢያስቆጥር ቀዷ ማውጣት ይዋጅብባታል። እስካልጾመችው ድረስ በእርሷ ላይ ግደታው እንደተንጠለጠለባት ይቆያል።

📚ተንቢሃት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ዕ ህ ቴ
ኑረዲን አል አረቢ
አመፅ ለመፀነስ፤
ፊትና በመቆንጠር የሚዳክረውን፡
በጭራሽ ቦታ አትስጭ ለመንደር ውንውን፡
#ፍየል_ነህ_በይልኝ_ነብር_ነኝ_ያለውን


ስራ ሳይለካ ተግባር ሳይሰፈር፡
መምሰል ቢያስጥል ኑሮ ከኩነኔ ሰፈር፡
ከወንጀል ቀጠና ከጀሀነብ ምርኮ፡
#ከኛ_ይልቅ_ኢብሊስ_ይሻል_ነበርኮ!!

................

ለሱና እህቶቼ ትውስታ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
القارئ علي جابر | والذين هاجروا في الله من بعد ما ظلموا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➲ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/https_Asselefya1