💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.61K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
▪️አስር ምክሮች ለዕንሰቶች


🎤በወንድም ኑረድን አል አረቢ(2009)
30 الروم
الشيخ عبدالله المطرود
▪️ማራኪ የቁርአን ግብዣ

وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
♦️ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
Audio
➡️ አጭር ምክር ለኒቃቢስቶች!!


♦️ፅናት በኒቃብ ላይ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📚ይህ በአቡ ዱጃናህ on line መድረሳ #የቃኢደቱ_ኑራኒያ ከተወሰኑ የተጂዊድ ማብራሪያ ጋር የተቀራ ሙሉ ደርስ ነዉ!!

🔹 የቃዒዳው ኪታብ Pdf 👇👇👇
https://t.me/kaidah_nuraniyah/25

📚አደርሱል አዋል 1ኛ እና 2ኛ አቀራር!
https://t.me/kaidah_nuraniyah/27

📚አደርሱል አወል 3ኛ እና 4ኛ አቀራር!
https://t.me/kaidah_nuraniyah/28

📚አደርሱ ሣኒ !
https://t.me/kaidah_nuraniyah/29

📚አደርሱ ሣሊስ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/30

📚አደርሱ ራቢዕ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/31

📚አደርሱል ኻሚስ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/32

📚አደርሱል ሳዲስ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/33

📚አደርሱል ሳቢዕ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/34

📚አደርሱል ሳሚን
https://t.me/kaidah_nuraniyah/35

📚አደርሱል ታሲዕ
https://t.me/kaidah_nuraniyah/36

📚አደርሱል ዓሺር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/37

📚አደርሱል ሓዲ ዓሸር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/39

📚አደርሱል ሳኒ ዓሸር

https://t.me/kaidah_nuraniyah/40

📚 አደርሱል ሳሊስ ዓሸር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/41

📚 አደርሱል ራቢዕ ዓሸር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/43

📚 አደርሱል ኻሚስ ዓሸር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/45

📚 አደርሱል ሳዲስ ዓሸር
https://t.me/kaidah_nuraniyah/47

📚 አደርሱል አኺር የመጨረሻው ክፍል
https://t.me/kaidah_nuraniyah/48

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚንحفظه الله
አጭር ማስታዎሻ ስለ ዒልም
Abu Useymin
↪️ አጠር ያለች ማስታዎሻ

♦️ስለ ዒልም

🕌 በቦዲቲ ከተማ በመድረሰቱል ፉርቃን የቀረበ አጭር ዳዕዋ

🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman
"ከዐርሹ በላይ" መፅሀፍ ገበያ ላይ ወጥቷል። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት።

መገኛ፦ አተውባ መክተባ (አንዋር መስጂድ አጠገብ)
=
https://t.me/IbnuMunewor
قال الله سبحانه وتعالى:
{بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَالْآَخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَى}
{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَلْ…
القارئ إدريس أبكر |تلاوة خاشعة
▪️ቆንጆ ቲላዋ
➫➫➫➫➫

♦️ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!


♦️ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።


➡️የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።
Audio
መጥፎና አደገኛ ተለምዶ

➡️ ሰውን ሰላም በምንል ጊዜ፦
♦️ጭንቅላት፣
♦️አንገት ወይም
♦️ወገብ
◾️ዝቅ ማድረግና ማጎንበስ በተመለከተ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪️የአላህ መልእክተኛ ሰላሏ አለይሂ ሰለም እንዲህ ብለዋል:–

➡️ አላህ ጥራት ይገባው እንዲሁም ምሰጋና ለርሱ ይሁን። ሱብሃነ አላሂ ወቢሀምዲሂ(سبحان الله وبحمده)

የሚለውን ዚክር በቀን መቶ ግዜ ያለ ሰው ወንጀሉ እንደ ባህር አረፋ የበዛ እንኳ ቢሆን ይራገፍለታል።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

♦️አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመሰገን እና በሚገባ አንተን በማምለክ ላይ እርዳን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سورة الغاشية _ تلاوة الشيخ عبد الرزاق البدر - 128K MP3
<unknown>
▪️تلاوة سورة الغاشية
🎙 للشيخ العلامة عبد الرزاق البدر حفظه الله ورعاه
الدرس 01 كيف نستقبل رمضان؟ تفاوت الناس في كيفية استقبال رمضان -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት

♦️ ክፍል / 01

📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?

🔹 تفاوت الناس في كيفية استقبال شهر رمضان!!

➺ የረመዷንን ወር በመቀበል ላይ የሰዎች መበላለጥ፡፡

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

https://t.me/AbumuslimAlarsi
አቢ ሁረይራ በዘገቡት ሀድስ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፦

♦️በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤
♦️ በአላህ ታገዝ፤ ደካማና ስልቹ አትሁን፤
♦️ አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል።

➡️ ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል።

📚[ሙስሊም ዘግበዉታል]
♦️አስተዋይ እቁ እንስት ማለት

➧ከማይመለከታት እና ➷ከማያገባት ነገር ሁሉ ➷እራሷን ያራቀች!

➧ሀቅን በመናገር ላይ ➷ወገተኝነት የለለባት!

➧ሀራምን ➷ከማየትም ➷ከመስማትም ➷ፈፅማ የራቀች!

➧ንግግር አሳንሳ ➷ምላሷን በዚክር የጠመደች ➷በኸይር ወቅቷን እምታሳልፍ!

➧በታዘዘችበት ➷ቀጥ ያለች ➷ከተከለከለችው ሁሉ ➷ፈፅማ የራቀች!

➧መህረሟ ያልሆኑ ➷ወንዶችን አይኗን እነሱ ላይ ከመትከል የራቀ ➷እነሱን ከማየት አይናን➷ሰበር ያደረገች!

➧ንግግሯ የተረጋጋ?

➧በሁሉም ነገር ➷የተረጋጋች ለነገር እማቸኩል ➷ተባልኩ ብላ እማትጨነቀ!

➧ጊዜዋ ወቅቷ ➷በኸይር ➷በኢልም ➷በሙሀደራ ➷በዚክር ➷በቂርአት እምታሳልፍ!

➧በመጀመርታ ወደ ዱንያ አለም የመጣችበትን ➷አላማ ጠንቅቃ የምታውቅ ➷መጨረሻዋም ወደየት እንደሆነ አውቃ ለቀሪ ሀገሯ ➷ስንቅ በመሰነቅ ላይ የተጠመደች ➷ጥብቅ እንቁ እንስት ነች!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➫መልካም_ጓደኛ
➺➺➺➺➺
«ወደ አላህ መንገድ ትጠራሻለች…»
«ከጠፋሽባት ትፈለግሻለች»

«ከተዘናጋሽ… ታስታውስሻለች»

«በዱዓዋ ውስጥ አትረሳሺም»

➧«ልክ እንደ ከዋክብቶች…መርከብሽ መንገድ ከሳተች ትመራሻለች»

➧«ነገ ከአላህ አርሽ ጥላ ስር (ኢንሻ አላህ) ትጠብቅሻለች»

➧«ጀነት ውስጥ ፈልጋ ከጣችሽ አላህን ወደ እርሷ እንዲቀላቅልሽ ትለምንልሻለች»

➧መልካም ጓደኛ ሁለት ውብ የህይወት መሰረቶችን ትለግስሻለች አንዱ እዚህ ዱኒያ ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል።

➧አላህ እኛን ሷሊህ አድርጎ ከሷሊሆቹ ያወዳጀን ከሷሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን አላህ በያሉበት ይጠብቅልን።


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1