💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሪሳለቱ አል- ሒጃብ رسالة الحجاب.pdf
404.4 KB
➲ኪታብ ሪሳላቱ አል_ ሒጃብ pdf

➧ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል ዑሰይሚን رحمة الله
https://t.me/https_Asselfya
ሪሳላቱ -አል ሒጃብ ክፍል 1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አንድ


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/2325
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
📣 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም

ውድና የተከበራቹህ ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ
ዛሬ ማታ ከ 3:30 ጀምሮ የደዕዋ ፕሮግራም
በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተን ስንጋብዛቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

ተጋባዥ ዱዓቶችና የደዕዋ ርዕስ

🎙ሸይኽ አወል አል-ኸሚሲይ
«حفظه الله
»
الصوفية بميزان الكتاب والسنة
ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን

🎙ኡስታዝ አቡል አባስ ናሲር ሙሀመድ «حفظه الله»
طريق الخلاص من الهم والحزن
ከጭንቀት እና ከ ሀዘን ነፃ መውጫ መንገድ

🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «حفظه الله»
الجنة وأسباب دخولها
ጀነትና የጀነት መግቢያ ስበቦች

ደዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
سورۃ الكهف
<unknown>
📚ሱረቱል ከህፍ ሙሉውን
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

♦️መሳጭ ቂርዓት ያዳምጡት!

👉እለቱ ጁምዓ እንደመሆኑ መጠን እርሶም ሱረቱል ከህፍን ይቅሩ!

🎙By Abu Useymin حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ٱلْأَخِلَّآءُ يَوْمَئِذٍۭ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا ٱلْمُتَّقِينَ--

▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➡️በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
♦️በሶላት
♦️በዚክር
♦️በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🕌የጁምኣህ ኹጥባ

♦️ርዕስ: —ወደ አላህ መመለስ

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
ኹጥባ የሸዕባን ወር
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

شَهْرُ شَعْبَان
➲የሸዕባን ወር


🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 الجمعة 8 ‎#شعبان 1443هـ.
‌الموافق لـ: 11 ‎#مارس 2022م.

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ በማን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5265
https://t.me/https_Asselfya
قال بعضُ السَّلف :

آدمُ أُخرِجَ مِن الجَنَّةِ بذنْبٍ واحدٍ، وأنتُم تَعمَلُون الذنوبَ وتُكثِرون منها، وتُرِيدونَ أن تدخلوا بها الجنَّةَ ! .

تَصِــلُ الذُّنوبَ إلى الذُّنوبِ وتَرْتَــجِي
درَجَ الجــنانِ بها وفوزَ العــابِدِ

وَنسِيــتَ أنَّ اللهَ أخرَجَ آدمــاً
منــها إلى الدُّنيا بذنْبٍ واحِــدِ

📚[ لطائف المعارف ١٣٨ ] .
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
4 የጀነት ሰበቦች
አቡ ሙዓዝ(ሀሰን ኢድሪስ)
አሁን ቀጥታ መስመር የተላለፈ አጭር ምክር

4 አራት ነገራቶች የተከማቹለት ሰው ጀነት ይገባል ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

🎤አቡ ሙኣዝ
Audio
➧ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ

➧መልካም ለይል!

🎙 أبو ريس محمد بن إمام حفظه الله

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን
sheikh awe alkhemissi
♦️محاضرة جديدة
↪️አዲስ ሙሓደራ


♦️الصوفية بميزان الكتاب والسنة
➡️ሱፊያ በቁርአንና በሐዲስ ሚዛን

🎙ሸይኽ አወል ኢብኑ አህመድ አል-ኸሚሲይ حفظه الله

👉የሸይኹ የቴሌግራም አድራሻ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ከጭንቀት እና ከ ሀዘን ነፃ መውጫ መንገድ
abul abas nasir mohamed
♦️محاضرة جديدة
↪️አዲስ ሙሓደራ

♦️طريق الخلاص من الهم والحزن
➡️ከጭንቀት እና ከ ሀዘን ነፃ መውጫ መንገድ

🎙አቡል አባስ ናሲር ኢብኑ ሙሀመድ حفظه الله

👉የቴሌግራም አድራሻ
https://t.me/Abulabas
ሙሐደራ ጀነትና ፀጋዎቹ
abu abdillah ibnu kheyru
♦️محاضرة جديدة
↪️አዲስ ሙሓደራሕ

♦️الجنة ونعيمها
➡️ጀነትና ፀጋዎቹ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله

👉የቴሌግራም አድራሻ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️إذا قيل لك لباسك واسع لا يصلح للموضة قولي " لباسكم ضيق لا يصلح للجنة " 

🔸ልብስሽ ሰፊ ስለሆነ ለፋሽን አይመችም ካሉሽ
💢የእናንተ ልብስ ጠባብ ነውና ለጀነት አይመችም በያቸው።

💢ሂጃቤ ከህይወቴ ይበልጥብኛል
ክብሬና ቁጡብነቴ ከነፍሴ በላይ
ውድ ናቸው!!
ኢስቲዋእ እና ዑሉውን በተመለከተ በማስረጃዎች የተሞላ ምርጥ መፅሀፍ ።

የተፃራሪዎች ማደናገሪያ እየተጠቀሰ ድባቅ የተመታበት ውብ ስራ ።

የሱና ሰዎች የሚደሱትበት አስደናቂ ፅሁፍ ! !

አላህ ስራህን ይቀበልህ !!!


https://t.me/Muhammedsirage
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(( وَقَالَ نِسْوَةٌ فِي الْمَدِينَةِ امْرَأَةُ الْعَزِيزِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَنْ نَفْسِهِ ))


▪️قَالَتْ فَذَٰلِكُنَّ الَّذِي لُمْتُنَّنِي فِيهِ ۖ وَلَقَدْ رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ فَاسْتَعْصَمَ ۖ وَلَئِن لَّمْ يَفْعَلْ مَا آمُرُهُ لَيُسْجَنَنَّ وَلَيَكُونًا مِّنَ الصَّاغِرِينَ

«ታዲያ ይህ ያ በርሱ (ፍቅር) የዘለፋችሁኝ ነው፡፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እምቢ አለም፡፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል፡፡ ከወራዶቹም ይሆናል» አለች፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️የሙእሚኖች ባህሪ

♦️قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ
➡️ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡
♦️الَّذِينَ هُمْ فِي صَ لَاتِهِمْ خَاشِعُونَ
➡️እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡
♦️وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ
➡️እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡
♦️وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ
➡️እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡
♦️وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
➡️እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡
♦️إِلَّا عَلَ
ىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
➡️በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
♦️فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
➡️ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው፡፡
♦️وَالَّذِينَ هُمْ لِأَمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاعُونَ
➡️እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች፡፡
وَالَّذِينَ هُمْ عَلَىٰ صَلَوَاتِهِمْ يُحَافِظُونَ
➡️እነዚያም እነሱ በስግደቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁ የኸኑት (አገኙ)፡፡
♦️أُولَٰئِكَ هُمُ الْوَارِثُونَ
➡️እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው፡፡
♦️الَّذِينَ يَرِثُونَ الْفِرْدَوْسَ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ
➡️እነዚያ ፊርደውስን (ላዕላይ ገነትን)፤ የሚወርሱ ናቸው፡፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡

📚 (ሱረት አል -ሙእሚኑን 1-11))
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➡️ማራኪ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ

▪️ኢብኑል ቀልም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ፦ የቀልብ መስተካከል ዋናው መሰረት ነው።
📚مِفتَاحُ دَارِ السّعَادَة (١/ ١٨٧) ]

https://t.me/https_Asselfya