💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.61K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
القارئ عمر الدريويز | فوسوس لهما الشيطان ليبدي لهما ما ووري عنهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧
↪️ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!

▪️ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ፡ ወደ አላህ ከሚያቀራርቡ ታላላቅ የመልካም ስራ አይነቶች ናቸው ።

🔺ኢብኑ ረጀብ

https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
ረመዷን መጣ ይኸው አመት ዞሮ
ከቀናት ሳምንታት ወራት አስቆጥሮ


እንዴት ነው ዝግጅት ለቂርዐት ለሰላት
ከወንጀል ርቆ ኢባዳን ለማብዛት
ከሰፊው ራህመት ሸምቶ ለመውጣት


በሉ ተዘጋጁ በንቃት ጠብቁ
ከእዝነቱ ለማፈስ ካሁኑ ታጠቁ
ማዕሲያና ገፍላ ሁሉንም ራቁ

አላህ ካደረሰን ለተከበረው ወር
ወሬና ጭቅጭቅ ሩቅ በመወርወር
ለመግባት እንጣር ከሰፊው ጀነት በር


ሀሜት ቂለ ወቃል ቀይረን በአዝካር
ለ ለይል ሰላታችን ወገብን በማሰር
ቁርዐንም በመቅራት በቆንጆ ተደቡር
ዱዐና ሰደቃ ሁሉን በማዘውተር
ጀነትን እንግዛት ያቺን ውዷ ሀገር


እርኩስ ሸይጣን ታስሮ ጀሀነም ተዘግቶ
ለሙዕሚኖች ክብር ጀነትም ተከፍቶ
ሰፊው የአላህ እዝነት እንዲህ ተዘርግቶ
ተኝቶ ሊታደር ይህን እድል ትቶ
ለአፍታ መዘናጋት አይታሰብም ከቶ


ተውበት በማድረግ ላለፉ ወንጀሎች
በኸይር እንዲያልቁ ቀሪ የእድሜ ቀኖች
እንለምን ጌታችንን ሆነን ደጋግ ባሮች
ይቀበላልና አላህ ከሙዕሚኖች

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ሸይኽ አወል
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
↪️ አድስ~ ሙሓደራህ!
➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ የዒልም ~አሳሳቢነት!!

🎙በሸይኽ አወል አህመድ ከሚሴ حفظه الله

https://t.me/sheikawolahmed
https://t.me/sheikawolahmed
القارئ عبدالرحمن الرشود | لو أراد الله أن يتخذ ولدا لاصطفى مما يخلق…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.

➧ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!


اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
ተከታታይ ስለረመዷን ዳሰሳ!


◾️የመጃሊስ ሸህር ረመዷን ኪታብ ቂርአት

🎙በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ


➡️ የኪታቡ pdf ለማግኘት
t.me/Ibnuheyru123/3067
t.me/Ibnuheyru123/3067

➡️ ከክፍል 1⃣ እስከ 4⃣3⃣
t.me/Ibnuheyru123/3110
t.me/Ibnuheyru123/3068

➡️ ክፍል አርባ አራት
t.me/Ibnuheyru123/3412
t.me/Ibnuheyru123/3412

➡️ ክፍል አርባ አምስት
t.me/Ibnuheyru123/3417
t.me/Ibnuheyru123/3417

➡️ ክፍል አርባ ስድስት
t.me/Ibnuheyru123/3421
t.me/Ibnuheyru123/3421

➡️ ክፍል አርባ ሰባት
t.me/Ibnuheyru123/3425
t.me/Ibnuheyru123/3425

➡️ ክፍል አርባ ስምንት
t.me/Ibnuheyru123/3429
t.me/Ibnuheyru123/3429

➡️ ክፍል አርባ ዘጠኝ
t.me/Ibnuheyru123/3433
t.me/Ibnuheyru123/3433

➡️ ክፍል ሃምሳ
t.me/Ibnuheyru123/3436
t.me/Ibnuheyru123/3436

➡️ ክፍል ሃምሳ አንድ
t.me/Ibnuheyru123/3442
t.me/Ibnuheyru123/3442

➡️ ክፍል ሃምሳ ሁለት
t.me/Ibnuheyru123/3446
t.me/Ibnuheyru123/3446

➡️ ክፍል ሃምሳ ሶስት
t.me/Ibnuheyru123/3452
t.me/Ibnuheyru123/3452

➡️ ክፍል ሃምሳ አራት
t.me/Ibnuheyru123/3456
t.me/Ibnuheyru123/3456

➡️ ክፍል ሃምሳ አምስት
t.me/Ibnuheyru123/3464
t.me/Ibnuheyru123/3464

➡️ ክፍል ሃምሳ ስድስት
t.me/Ibnuheyru123/3469
t.me/Ibnuheyru123/3469

➡️ ክፍል ሃምሳ ሰባት
t.me/Ibnuheyru123/3474
t.me/Ibnuheyru123/3474

➡️ ክፍል ሃምሳ ስምንት
t.me/Ibnuheyru123/3478
t.me/Ibnuheyru123/3478

➡️ ክፍል ሃምሳ ዘጠኝ
t.me/Ibnuheyru123/3484
t.me/Ibnuheyru123/3484

➡️ ክፍል ስልሳ
t.me/Ibnuheyru123/3489
t.me/Ibnuheyru123/3489

➡️ ክፍል ስልሳ አንድ
t.me/Ibnuheyru123/3494
t.me/Ibnuheyru123/3494

➡️ ክፍል ስልሳ ሁለት
t.me/Ibnuheyru123/3508
t.me/Ibnuheyru123/3508

➡️ ክፍል ስልሳ ሶስት
t.me/Ibnuheyru123/3513
t.me/Ibnuheyru123/3513

➡️ ክፍል ስልሳ አራት
t.me/Ibnuheyru123/3518
t.me/Ibnuheyru123/3518

➡️ ክፍል ስልሳ አምስት
t.me/Ibnuheyru123/3522
t.me/Ibnuheyru123/3522

➡️ ክፍል ስልሳ ስድስት
t.me/Ibnuheyru123/3531
t.me/Ibnuheyru123/3531

➡️ ክፍል ስልሳ ሰባት
t.me/Ibnuheyru123/3536
t.me/Ibnuheyru123/3536

➡️ ክፍል ስልሳ ስምንት
t.me/Ibnuheyru123/3542
t.me/Ibnuheyru123/3542

➡️ ክፍል ስልሳ ዘጠኝ
t.me/Ibnuheyru123/3546
t.me/Ibnuheyru123/3546

➡️ ክፍል ሰባ
t.me/Ibnuheyru123/3551
t.me/Ibnuheyru123/3551

➡️ ክፍል ሰባ አንድ
t.me/Ibnuheyru123/3557
t.me/Ibnuheyru123/3557

➡️ ክፍል ሰባ ሁለት
t.me/Ibnuheyru123/3561
t.me/Ibnuheyru123/3561

➡️ ክፍል ሰባ ሶስት
t.me/Ibnuheyru123/3567
t.me/Ibnuheyru123/3567

➡️ ክፍል ሰባ አራት
t.me/Ibnuheyru123/3572
t.me/Ibnuheyru123/3572

➡️ ክፍል ሰባ አምስት
t.me/Ibnuheyru123/3576
t.me/Ibnuheyru123/3576

➡️ ክፍል ሰባ ስድስት
t.me/Ibnuheyru123/3582
t.me/Ibnuheyru123/3582

➡️ ክፍል ሰባ ሰባት
t.me/Ibnuheyru123/3587
t.me/Ibnuheyru123/3587
°
°
♦️ኢንሻአላህ ይቀጥላል°°°°°°

👉ረመዷንን በእውቀት ላይ ሆነን እንጹም!
👈لأن العلم قبل القول والعمل


♦️ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
▪️ጣፋጭ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ!

ረመዷን መጣ ይኸው አመት ዞሮ
ከቀናት ሳምንታት ወራት አስቆጥሮ


እንዴት ነው ዝግጅት ለቂርዐት ለሰላት
ከወንጀል ርቆ ኢባዳን ለማብዛት
ከሰፊው ራህመት ሸምቶ ለመውጣት

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
#ይሔ_ነው_ባል_ማለት__!!
-----------------------------------
የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡
መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡
ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡
በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡
ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡
----------------------------------------------
የሱና ጠበቃ የተውሒድ ሰባኪ፡
ከቢዲዐ ከሽርክ የሌለው ንክኪ
በውቀት የተካነ እጂጉን የነቃ፡
የመዘሀበል ሀቅ የሱና ጠበቃ፡
ፀባዩ ማራኪ እጂግ የረቀቀ፡
ንግግሩ ቁጥብ ኢልሙ የመጠቀ፡
በመልካም ትውስታ ስሙ የገነነው፡
የመንሐጅ ጠበቃ ባል ማለት እሱ ነው፡፡
~~~~
ጭቅጭቅ ንዝንዝ ፈፅሞ የማይወድ፡
ቆፍጣናና ጀግና በቃ ይሔ ነው ወንድ፡
ፈጣን እና አስታዋይ እጂጉን ቀልጣፋ፡
ግሩም-መልከ ቀና አቋመ-ዘንጣፋ፡
ሚስቱ ካይኑ ስትርቅ ቅናት የሚይዘው፡
እውነተኛ ፍቅር የሚወዘውዘው፡
-------------------------------------------
(አልቃሻ!? ሚስኪን ሲያሳዝን!?)
ሚስቱ ስትናፍቀው የሚፈሰው እንባው፡
ያሳለፈው ጊዜ ሆዱን እያባባው፡
በቃ ይህ ነው ለኔ ባልነት የገባው፡
ከቤት እስኪመጣ ከስራ ቆይቶ፡
ሲቃ የሚይዘው ናፍቆቱ በርክቶ፡
ስለርሷ እሚጨነቅ ሁሉን ነገር ትቶ፡
በሆነ አጋጣሚ ከጠፋች ከጎኑ፡
የትዳር አጋሩ የመውደድ ልሳኑ፡
በልቶና ጠጥቶ ምንም የማይመስለው፡
የትዳር አጋሩ ናፍቆት እያየለው፡
ሁሌም የፍቅር ሰው መውደድ የተጠማ፡
መልክና ቁመናው ውብ ማራኪ ዞማ፡
--------------------------------------------
የባልነት መስፈርት ሸርጡ የተሟላ፡
ቃሉ እማይታጠፍ ከገባ መሀላ፡
ከሚስቱ በስተቀር የማያስብ ሌላ፡
ጀግና መልከ-መልካም ገራገር ሸበላ፡
---------------------------------------------
ህዝቦቹ ባንድ ድምፅ የመሰከሩለት፡
መልካም ሰው ነህ አንተስ ብለው ያዜሙለት፡
የሰውነት ሚዛን ይሔ ነው ባል ማለት፡
----------------------------------------------
#ኑር_የፋሩቅ_አባት___!!
----------------------------------------------

t.me/nuredinal_arebi/11978
t.me/nuredinal_arebi/11978
------------------------------------------------
#መልካም_ሚስት_!!
~~~
የተስተካከለች ኸልቀን ወኹሉቃ፡
ሰወቹ የሚሏት ውበት በርሷ በቃ፡
በመንሀጇ ፅኑ አሏህን የፈራች፡
ፕሮግራም አውጥታ ቂርአት የቀራች፡
የባለቤቷን ሀቅ ያወቀች ጠንቅቃ፡
በኒቃብ ያጌጠች በአደብም ደምቃ፡
ንግግሯ ቁጥብ ሀቅ ተናጋሪ፡
ጎረቤት ጠያቂ ቤተሰብ አክባሪ፡
ቤት መያዝ የምትችል የሆነች ታታሪ፡
የማትቀያየር ፀባይዋ ዘውታሪ፡
~
በእምነቷ የፀናች የምድር ላይ ኮከብ፡
ውድ ባለቤቷን የምትንከባከብ፡
ውበቷ ማራኪ የእንስቶች የበላይ፡
በኒቃብ አጊጣ ደምቃ የምትታይ፡
በመልካም የምታዝ መጥፎ እምትከለክል፡
የተሳሳተን ሰው የምታስተካክል፡
ትዕግስት የምታደርግ ሲያጋጥማት እክል፡
ስሜት አሸንፏት የማትገባ ገደል፡
ለዘመኗ እንስቶች የምትሆን ሞደል፡
~
የመንሀጇ ቅር ፀርፆ የገባባት፡
የቀደምት እንስቶች ፋና የታየባት፡
አሏህ ለወፈቀው መልካም ሚስት ይች ነች፡
ውድ የኢስላም ጀግና
#ሰለፍይ የሆነች፡
---------
በዱንያዊ ጥቅም በሀብት የማትቀና፡
ለእምነቷ እምትለፋ ብላ ደፋ ቀና፡
በቀትሩ ፀሀይ በቀን በጠራራ፡
ቁልቁለት የምቴድ የወጣች ተራራ፡
በውድቅት ለሊት ቢሆን በጨለማ፡
ለእምነቷ ለመዝመት ድካም የማትሰማ፡
---------------------------------------------
ሐዘንክን አጥፍታ የምትሞላ ሀሴት፡
መልካም ሚስት ማለት ይህች ነች ውድ ሴት፡
የሰው ልክ እርሷ ነች የሚሏት ባባል፡
ይህችን ሚስት ያገኘ ታድሏል የርሷ ባል፡
ሳቋ ጨዋታዋ ሁሌም ተናፋቂ፡
ቁጥብ ንግግሯ መንፈስ አነቃቂ፡
የእውነተኛ ፍቅር የሆነች መምህር፡
ፈጣሪ በፀጋው ያደረጋት ሙህር፡
---------------------------------------
ውድ ነሽ የሚሏት ቢጤወቿ ሁሉ፡
አሏህ የፈጠራት አንፆ በቃሉ፡
የተመለከታት በሩቅ የሚያከብራት፡
ባሏን የምትወድ እሱም የሚያፈቅራት፡
የእምነት ፅናት መንሀጅ የሆነ መስፈርቷ፡
ታማኝ የምትሆን ለውብ ባለቤቷ፡
ባለቤቷ ወዷት የሚያያት በስስት፡
የማትቀያይረው ፀባይዋን እንደ እስስት፡
ፀባይዋ ማራኪ የቤት ውስጥ ንግስት፡
ፍቅሯ የሚጨምር በየቀኑ ማግስት፡
ውብ አመለ መልካም፤
...ይህች ነች መልካም ሚስት፡
~
በላጤነት ህይወት እድሜ የገፋችሁ፡
የዚህችን አምሳያ አሏህ ያድላችሁ፡
✍️ኑር(የፋሩቅ አባት)
-----------
------------------------------
t.me/nuredinal_arebi/11977
t.me/nuredinal_arebi/11977
የላጤዎች ስቃይ በአሏህ ከማመናቸዉ የተነሳ ነዉ

ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ፣
ብዙ ግዜ ከወጣቶች በላጤነት ችግር የተነሳ ይሰቃያል
ከሱጋ ያለዉ በአሏህ ማመን ባይኖር ኖሮ
መጥፎን (ዝሙትን) ለማደን በሄደ ነበር
[📚 نور على الدرب 10/15)]
Audio
🔺ሴትነት ወደ ኢልም ይገፋፋል እንጂ ከኢልም አያግድም!!

🔺ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው!


🔺ኢልም ለሴት ልጂ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት!!

🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት!!


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselfya
የመጨረሻ የውይይት ጥሪ
~ ~~~~
بسم الله الرحمن الرحيم
ከሆነ ጊዜ ወዲህ ያለውን ንትርክ ውል ለማስያዝ ብለን የውይይት ጥሪ ያደረግንላቸው አካላት እስካሁን ድረስ ሰበብ እየደረደሩ ማሰናከሉን ተያይዘውታል። አሁን ደግሞ "ህዝብ ምን ያውቃልና ነው ዳኛ የሚሆነው?" በማለት ለህዝብ ክፍት መሆኑን እየነቀፉ ነው። በጉዳዩ ላይ ግር ያለው ሁሉ ከአሉባልታ ባለፈ በቀጥታ በመከታተል የጠራ አቋም ይይዝ ዘንድ ለህዝብ ክፍት ይሁን አልን እንጂ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ነጥብ ይስጠን አላልንም። በዚያ ላይ ካልተግባባን የደረስንባቸውን ነጥቦች በጋራ ፅፈን በጋራ ለምናምንባቸው ዓሊሞች እናቀርባለን ብለናል። አንድ ጫፍ ላይ ሳንደርስ "ዓሊም እናስመጣለን" ወይም "ወደ ውጭ እንሄዳለን" ማለት መሸሻ ሰበብ እንጂ መፍትሄ መሻት አይደለም። ይህን ያክል ጉዳዩ ለታላላቅ ዓሊሞች እንዲቀርብ ብትፈልጉ ኖሮማ ተብዲዕ ውስጥ ከመዋኘታችሁ በፊት ተረጋግታችሁ ትጠብቁ ነበር።
ደግሞስ ከዚህ በፊት ለተለያዩ ወገኖች በግልፅ የውይይት ጥሪ ስናደርግ እንደነበር ይታወቃል። ለምን ያኔ አትነቅፉም ነበር? ጉዳዩ ወደናንተ ሲመጣ ነው ሰበብ የምትደረድሩት?
ለማንኛውም "ውይይቱ በአካል ቢሆን" ስትሉ ለነበራችሁ አካላት ሁሉ! ይሄው ጥያቄያችሁን በበጎ በማየት አንድ እርምጃ ለመቅረብ ወስነናል። ስለዚህ ሁለት ወይም ሶስት ሆነን ወደ ባህርዳር እንሄዳለን፣ ኢንሻአላህ። ይሁን እንጂ በር ዘግተን ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻ የምናወራበት ሁኔታ አይኖርም። በእንዲህ አይነት አካሄድ በተደጋጋሚ ተነድፈናል። ስለዚህ ባህዳር ውስጥ ካሉ መስጂዶች ውስጥ በአንዱ ይመቻች። የፈለገ ይታደምበት ዘንድ በሩ ክፍት ይሁን። ውይይቱን መቅዳትም፣ ቀጥታ ማስተላለፍም ለፈለገ አካል እንዲሁ ክፍት እንዲሆን እንፈልጋለን። ውይይቱን ለመምራትም የውጭ ሰው እንዲሆን አንጠይቅም። እዚያው ባህርዳር ያሉ መሻይኾች (ሸይኽ ዐብደላህ፣ ሸይኽ አሕመድ፣ ሸይኽ ሙሐመድ አወል፣ ኡስታዝ ዩሱፍን ጨምሮ) ይምሩት።
ለመረጃ ያክል ከውስጣችሁ ከኢኽዋን ጋር በግልፅ ውይይት ያደረገ ሰው አውቃለሁ። ይህንን የማነሳው ጥሪያችንን በሆነ ማመሀኛ እንዳትገፉት ነው።

NB፦
~~
በነገራችን ላይ ሰሞኑን በሕሩ የለቀቀውን ድምፅ አልሰማሁትም። የሰሙ ሰዎች ሲነግሩኝ ግን በዚህ መጠን መድረሱ ገርሞኛል። እንዲህ አይነቱን የዙልም አካሄድ ለህዝብ መበተኑ "ለአኺራዬ ያዋጣኛል" ካለ ምርጫው የራሱ ነው። ለጊዜው ግን ለራሴ እየተከላከልኩ ምላሽ በመስጠት ዋናውን የውይይት አጀንዳ ማደብዘዝ አልፈልግም። እቅጩን ስናገር ከውይይቱ ጥሪ ሰበብ እየደረደሩ የሚሸሹት የያዙት አቋም ሆድ የሚያስነፋ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ የሚፈልጉት ወይ በተዘጋ ክፍል ውስጥ ወይ ደግሞ ጭፍን ደጋፊ ብቻ ባለበት ቦታ ያለ ጠያቂ፣ ያለ ሞጋች እንደፈለጉ መወንጀል ነው። በዚሁ መልኩ ብቻ ነው የምንቀጥለው ካሉ፣ ለህሊናቸው ካልጎረበጣቸው መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው። "እናንተ ዘንድ የሌለ እውነት አለን" ካሉ ይሄው ለመታረም ዝግጁ ነን እያልን ነው። እኛ እጅ ለመስጠት ፈቃደኞች ካልሆንም "እውነታቸውን" ገልጠው እንደሚያስቡት በኛ የተሸወዱትን አካላት የሚያተርፉበትን እድል ይጠቀሙበት። የቀደመ አቋሙን የቀየረው ማን እንደሆነ ይለይ። እዚያም እዚህም የምንሰማው የተምይዕ ውንጀላም ተፍረጥርጦ ይውጣ። ይሄ ወደ ሱና በመጣራትና ቢድዐን በመዋጋት ጭንብል የተንሰራፋው ውሸትም ይጋለጥ። ባጭሩ እንገናኝና ወይ አጥፊው ይታረም፤ ወይ ውሸታሙ ይፈር።
~ ሰላም ~
أرح سمعك..تلاوة هادئة تريح القلب والعقل _ آيات من سورة النور__ القارئ…
مجموعات تلاوات خاشعة
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/https_Asselfya
ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ
Abu Useymin
↪️አዲስ ወሳኝ ሙሓደራህ !
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

🔺ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ!!

♦️የእዉቀት አስፈላጊነት!

🔺የሶሻል ሚድያ አጠቃቀም!

♦️ሴት ልትላበሳቸዉ የሚገባ አደብ(አህላቅ)!

🔺የትዳር አጋር አመራረጥ!


ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተጠቅሰዉበታ!!

🔺ለሌሎችም ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ እንሁን!!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman
▪️ከሰው ሁሉ በላጭ ማነው⁉️

♦️عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْرٍو ، قَالَ :

قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللهِ مَنْ خَيْرُ النَّاسِ ؟

♦️قَالَ : { ذُو الْقَلْبِ الْمَخْمُومِ ، وَاللِّسَانِ الصَّدُوقِ } .

قُلْنَا : يَا رَسُولَ اللهِ عَرَفْنَا اللِّسَانَ الصَّدُوقَ ، فَمَا الْقَلْبُ الْمَخْمُومُ ؟

♦️قَالَ : { هُوَ التَّقِيُّ النَّقِيُّ لا إِثْمَ فِيهِ وَلا بَغْيَ وَلا حَسَدَ } .

📚( حديث صحيح رواه ابن ماجه)
ፍቅር

ፍቅር ማለት በሃራም የሚዋኝበት
መናህሪያ አይደለም ፣ ወይም ጥሩ
ምሽቶችን በጋራ ማሳለፍም አይደለም ፣ወይም ተቃቅፎ በየ ቦታው መታየት
አይደለም

ፍቅር በሀላል ደስታን ሊፈጥርላችሁ ከሚችል ሰው ጋር አብሮ መሆን ነው፡፡❗️

ሰማሽኝ እህቴ ወላሂ በዚህ በሃራም ፍቅር መንገድ ደስታን እንዳትፈልጊው ልፋትና በራስ ላይ መጫወት ነው ትርፉ ካለፈ በኃላም ማንም የማያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ከራስሽ ላይ የሚለቅብሽ።

ለዚህ ነው ↝የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል ሚባለው።❗️

አደራሽን ኡኽቲ ያለፈው አልፏል የቀረውን አስተካክይ ወላሂ አላህ ያለፈውን ይምርሻል ካልሆነ ግን ባለፈውም በቀረውም አላህ ይጠይቅሻል።

በስሜትሽ እስረኛ ሁነሽ በዚሁ ብትቀጠይ አላህ አይጎዳም ነግር ግን እራስሽን ነው የምጣጭው።
ካለፉት እህቶችሽ ቁስልና ጠባሳ ተማሪ።❗️


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
ነብዩ صلى الله عليه وسلم ስንት ረመዳኖችን ነበር የፆሙት
Anonymous Quiz
14%
አምስት
15%
ሰባት
49%
ዘጠኝ
21%
አስር