▪️አቡሁረይራ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ አሉ።
✅ሁሉም የሰው ልጅ የሰውነት መገጣጠምያ ሰደቃ አላቸው። በሁለት ሰዎች መካከል ፍትሃዊ ሆነህ ጸሃይ የምትወጣበት ቀን ሁሉ ላንተ ሰደቃነው።
🔹አንድ ሰውን ራሱን እንስሳው (መጓጓዣው) ላይ እንዲወጣ ወይ እቃውን እንዲሰቅል መተባበር ላንተ ሰደቃ ነው።
🔹መልካም ንግግር ሰደቃ ነው።
🔹ወደ መስጂድ ስትሄድ የምትራመደው እርምጃ ሁሉ ሰደቃ ነው።
🔹ከመንገድ ላይ ሰዎችን የሚያስቸግር አዛ ማንሳት ሰደቃ ነው።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል።]
https://t.me/https_Asselfya

✍ قال العلامة ابن عثيمين - رحمه الله - :
" المرأة صناعتها بيتها، تبق في بيتها تصلح أحوال زوجها، وأحوال أولادها، وأحوال البيت، هذه وظيفتها، أما أن تشارك الرجال بالكسب وطلب الرزق فهذا خلاف الفطرة وخلاف الشريعة ".
📚 شرح رياض الصالحين (١٤٠/٣) .
" المرأة صناعتها بيتها، تبق في بيتها تصلح أحوال زوجها، وأحوال أولادها، وأحوال البيت، هذه وظيفتها، أما أن تشارك الرجال بالكسب وطلب الرزق فهذا خلاف الفطرة وخلاف الشريعة ".
📚 شرح رياض الصالحين (١٤٠/٣) .
ረሱልን ﷺ እንዲህ ብለዋል: ለሰዎች መልካምን መስራት ከመጥፎ አደጋ አሟሟት ይጠብቃል!!!
(رواه الطبراني، وصحَّحه الألباني414)
(رواه الطبراني، وصحَّحه الألباني414)
خمس فوائد للصلاة كل واحدة خير من الدنيا وما عليها | الشيخ عبدالرزاق…
<unknown>
خمس فوائد للصلاة كل واحدة خير من الدنيا وما عليها ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•-وقال الإمام ابن القيم -رحمه الله تعالى-:
فـي الـصلاة عـلـى النبي ﷺ : أنـهـا سـبـب للـبـركـة
في ذات المصلى وعـملـه وعـمـره وأسباب مصالحه لأن الـمـصـلى داع ربــه ؛ أن يــبـارك عـلـيـه وعـلــى آلـه وهـذا الـدعـاء مسـتجاب والـجـزاء مـن جنسـه .
📚| كتاب جلاء الأفهام (ص٢٤٥).

ፊትናን አታራጋቢና ችኩል አትሁኑ
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
↪️ አድስ ሙሐደራህ!!
➖➖➖➖➖➖➖
♦️ፊትና አራጋቢና ችኩሎች አትሁኑ!
🎙በወንድማችን አብዱሽኩር حفظه الله
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
➖➖➖➖➖➖➖
♦️ፊትና አራጋቢና ችኩሎች አትሁኑ!
🎙በወንድማችን አብዱሽኩር حفظه الله
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
القارئ عمر القزابري | وأذان من الله ورسوله إلى الناس يوم الحج الأكبر
💭🌸خدمة تلاوات🎧
↪️ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!
▪️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።
▪️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️ሰለፍይ መሆን ትልቅ ፀጋ ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ሸህ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።
✅ ለአንድ ሰው አላህ ሱብሀነሁወተአላ የሰለፎችን መንሀጅ እንዲገነዘብና በዛው ላይ እንዲፀና ያደረገው ከሆነ አላህን ከልቡ ሊያመሰግን ይገባል። ምክንያቱም ይህ አላህ ለሰው ልጆች ከሚሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ትልቁና ዋናው ነውና።
📚 اللباب 571
✅ አሏህ ሆይ! ላንተ ምን ይሳንሀል! ✅
♦️ከኢኸዋን የስልጣን ጥማት ነጥለህ
♦️ከሱፍይ ከአህባሽ ሽርክና ቢድአ አድነህ
♦️ከ isis ዳኢሽና ከተክፊሮች ብዥታ አላቀህ
♦️ከተብሊግ ያለእውቀት መጓዝን አውጥተህ
♦️ከሀዳድይ ጭፍን ሙሪድነት ነጃ አውጥተህ
♦️ከአሻኢራ ከማቱሪድያና ከሙእተዚላ ሰውረህ
♦️ከሽርክ ከቢድአና ከተለያዩ ኹራፋቶች አርቀህ
♦️በእስልምናና በሙስሊሙ ስም በዲን ከሚነግዱ አፈ ጮሌዎች ታድገህ
♦️ከሌሎችም የጥፋትና የጥመት ቡድኖች በአጠቃላይ ተከላክለህ
✅ በጥንት በጠዋቱ በሶሀቦች ጎዳና በትክክለኛው መንሀጅ በሰለፍያ ጎዳና ላደረከን እንዲሁም፦
➳በሱና ተውበው
➳በተውሂድ አጊጠው
➳ሽርክን አሽቀንጥረው
➳ቢድአን ገርስሰው
➳እውነት አስተምረው
➳በሀቅ ላይ ፀንተው
ከሚጓዙት ሰለፍዮች እንድሆንሆን ላደረከን ጌታ የላቀ ምስጋና ይገባህ። የስም ብቻም ሳይሆን እውነተኛ የተግባር ሰለፍይ ሆነን በዚሁ መንሀጅ ላይ ወደ አንተ መምጣት እንፈልጋለንና ፅናቱን ለግሰን።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

يَقُولُونَ يَا لَيْتَنَا أَطَعْنَا اللَّهَ || الشيخ محمد عبادة
<unknown>
◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
➡️ ቁርአን የሚያዳምጥ የሆነ አካል በእያንዳንዱ ፊደል ቃሪውን በአጅር የሚጋራው ይሆናል። ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቻችን ቁርአን በማድመጥ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንመክራለን።
➡️ ቁርአን የሚያዳምጥ የሆነ አካል በእያንዳንዱ ፊደል ቃሪውን በአጅር የሚጋራው ይሆናል። ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቻችን ቁርአን በማድመጥ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንመክራለን።
شيخ أبي عمار أول بن أحمد
AudioTrim
የሰማይና የምድር መፈጠር፤የቋንቋችሁና የመልካችሁ መለያየት፤ከአሏህ ተዓምር ነው።(አር'ሩም /22)
――――――――――――――
*ብዙ ያልተነገረለት ዘረኝነት!!
――
ከሱረቱ አር'ሩም የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት የተወሰደ።
በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ አ_ኬሚሴ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ሊንኩን ለሚሰርዝም ሆነ በሌላ ለሚቀይር አንፈቅድም።
――――――――――――――
*ብዙ ያልተነገረለት ዘረኝነት!!
――
ከሱረቱ አር'ሩም የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት የተወሰደ።
በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ አ_ኬሚሴ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ሊንኩን ለሚሰርዝም ሆነ በሌላ ለሚቀይር አንፈቅድም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
↪️አድስ~ ሙሓደራህ!
➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!
🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322
➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!
🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/Abuebrahim22322