💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
የቢድአ ባለቤቶችን፦
♦️ማወደስ
♦️በነሱ መማር
♦️እነሱን መርዳት
♦️ከነሱ መከላከል

➡️ የጠነከረ የሰለፎች አቋም በሙብተዲኦች ላይ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
◾️‏قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
🔘ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【"من طلب العلم ليحيى به الاسلام فهو من الصديقين ودرجته بعد درجة النبوة"】
እስልምናን ህያውና የበላይ ለማድረግ አስቦ እውቀትን የሚፈልግ ሰው እውነተኞች ተብለው ከተመሰከረላቸው ባሮቹ ይመደባል። ጀረጃውም ከነብይነት በኋላ ያለው የሱ ይሆናል።
📚مفتاح دار السعادة (1/ 121)
القارئ خليفة الطنيجي | ومن رحمته جعل لكم الليل والنهار
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/UmuUseyminAselfiya
Audio
▪️تلاوة طيبـة
▪️طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك
◾️ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

➡️ እራስህን ከመለወጥና ከማስተካከል ይልቅ የሰዎችን ሁኔታ በማስተካከልና በመለወጥ ላይ ብቻ ቢዜ ከመሆን ተጠንቀቅ።

📚[منهاج القاصدين 22 ]

◾️ኢማሙ አዘሀብይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ ጃሂል የራሱ ነፍስ ያላትን ደረጃ አያውቅም። ታዳ እንዴት ሆኖ የሌሎችን ደረጃ ሊያውቅ ይችላል።

📙سير أعلام النبلاء (٣٢١/١١)

◾️ሸህ ሙቅቢል አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ እኛ ዘንድ ስልክ የለም። እንዲኖረንም አንፈልግም። ምክንያቱም ብዙ ወቅታችን ይወስድብናልና።

📚[غَارَةُ الْأَشْرِطَة ٢٧٩]

اللهُ الْمُسْتَعَانُ! مَاذَا لَوْ أَدْرَكَ أَيَّامَنَا!

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🌿ከመለያየቶች መካከል ከባዱ መለያየት🌿

የኢማንህ ሩህ ከአካልህ ጋር ሲለያይ ነው

👉 ያኔማ ኢባዳህ ሁሉ ወሬ እና
እንቅስቃሴ ብቻ ሆና ትቀራለች።

አላህ ይጠብቀን

إبن القيم..
سورة الكهف كاملة للقارىء عبدالله الجهني
سورة الكهف
♦️ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎙القارئ عبدالله الجهني

https://t.me/https_Asselfya
በአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 አይነት ሰዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لاَ ظِلَّ إلاَّ ظِلُّهُ
ሰባት አይነት ሰዎችን ከአሏህ (ከ"አርሽ") ጥላ ዉጭ ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዉ ያጠልላቸዋል።

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 24 رجب 1443 الموافق 25/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
Audio
ርዕስ: የተፈጠርንበት አላማ!

“ስለተፈጠርንበት አላማ ምን ያህል እናውቃለን?”
ተውሂድን የማወቅ አንገብጋቢነቱንና አስፈላጊነቱን ምን ያህል ተረድተናል!?



© አቡ ሀፍሷ ይማም

@AbuHafsaYimam
አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣
◾️وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

➡️«ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አብስር፡፡»

◾️الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
➡️«እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን» የሚሉትን (በጀነት አብስር)፡፡»

◾️أُولَـٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَـٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ
➡️«እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾነ ውዳሴዎች ችሮታም አለላቸው፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ ናቸው፡፡»


📚(ሱረቱል በቀራ 155–157)