💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🇸🇦የኔዎች🇸🇦

ዘር ያላጎራበተን … በደም ያልተዛመድን
ኢስላም ብቻ ያገናኘን … በሱና፞ የተጋመድን
የልቦቻችን ስስቶች … የፍቅራችን አሻራ
ከስልጤ፣ ከጉራጌ … ከኦሮሞ፣ ከአማራ
ከትግሬ፣ ከሱማሌ … ከአፋር፣ ከአርጎባ
ከበርታ፣ ከወለኔ … ከአደሬ፣ ከሀላባ



በዘር ነውጥ ያልተናጡ … ለኢስላም እጅ የሰጡ
በሱና፞ የሚለኩ … በሱና፞ የሚቆርጡ
ለልባችን የቀረቡ … አእላፍ ወዳጆች አሉ
ለአላህ ሲሉ የሚወዱ … ለአላህ ሲሉ የሚጠሉ።
አሉኝ "የኔ" የምላቸው … በምስራቅ በምእራብ
ከወንድም፣ ከእህቶቼ … በሰሜኑም በደቡ


✍️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/IbnuMunewor
አላህ ብቻ የሚያውቃቸው የሩቅ ቁልፎች አምስት ናቸው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ነገ ምን እንደሚከሰት አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
በማህጸን (በሽል)ውስጥ የተረገዘን አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
ዝናብ መቼ እንደሚመጣ አላህ እንጅ አንድም አያውቅም
ማንኛዋም ነፍስ የት ቦታ ላይ እንደምትሞት አታውቅም
የቂያም ቀን መቼ እንደሆነ አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➲እነዚህን እውቀቶች አላህ ብቻ የሚያውቃቸው መሆኑ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምረውናል

📚ምንጭ፦ [ሶሒሑል ቡኻሪ ፤ 4697 ]
🖊Ibnu Seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በዱንያ የለበሡ አኺራ ላይ የሚራቆቱ በርካታ ሴቶች አሉ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም رب كاسية من الدنيا…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔶  በዱንያ የለበሡ አኺራ ላይ የሚራቆቱ በርካታ ሴቶች አሉ!!  •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 ምንጭ "የሃገር ደህንነት አሳሳቢነቱና የማረጋገጫ መንገዶቹ።" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት የተወሰደ ነው!!!
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
    
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ
https://t.me/https_Asselfya
المحافظة على الأذكار

አዝካሮችን { ውዳሴዎችን} መጠባበቅ


قال ابن الصلاح رحمه الله: - "من حافظ على أذكار الصباح و المساء، و أذكار بعد الصلوات، و أذكار النوم، عُدَّ من الذاكرين الله كثيراً"
[الأذكار للنووي (١٠)]

➡️ኢብኑ ሰልላሕ አላህ ይዘንለትና እንድህ ይላል ፦ የጠዋትና የማታ አዝካሮችን (ውዳሴዎችን) ከግዴታ ሰላቶች በኋላ ያሉትን ዚክሮችን የእንቅልፍ ዚክሮችን የተጠባበቀ ሰው አላህን በብዛት ከሚያወሱት ሰዎች ይመደባል።

[ አልአዝካር አንነወዊ (10)]

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#ቆንጆ__ሴቶች!
ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው!
#በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም!!! ተንቢሀት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❪ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ❫

" اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
ኹጥባ_በአሏህና በመልዕክተኛዉ ፊት አትቀሙ!
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

لَاتُقَدِّمُوا بَينْ يَدَيِ اللهِ وَرَسُولِهِ
በአሏህና በመልዕክተኛዉ ፊት አትቀደሙ!

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الخميس 16 رجب 1443 الموافق 17/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማ
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4891
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4891
↪️💎ስጦታ እና ትዳር በኢስላም ውስጥ፡-

💎🔺ስጦታ ለትዳር ማጣፈጫ ቅመም ሲሆን ሚስቶች ደግሞ ስጦታን የመውደድ ልዩ ተፈጥሮአዊ ባህሪ አላቸው፡፡

💎💎ባል ለሚስቱ ስጦታ ሲሰጣት ኢስላማዊ በሆነ መልኩና አላህን የሚያስደስት ሲሆን ይበልጥ ለትዳር ማማር ትልቁን ሚና ይጫወታል፡፡

💎🔺ሚስትም ከባልዋ የመጣ ስጦታ ምንም ይሁን ምን ወዳና ተደስታ አመስግና ልትቀበል ግድ ይላታል ሀታ የማትወደው ነገር ቢሆንኳን ባል ለንግስቱ አስቦ አስታውሶ ስጦታ ይዞላት ሲመጣ ውይ ይህኮ አልወደውም አይመቸኝም በሚል ሞራሉን ልትነካ አይገባትም ‼️

💎💎በል እንደውም ባሏ ንጉሷ የወደደውን መውደድ መቻል ይኖርባታል ባሏ የሚጠላውን ካልጠላች የወደደውን ካልወደደች ምኑን ባሏን ወደደች
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✏️عن عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها، قالت: قال النبي ﷺ:

🍃«ركعتا الفجرِ خيرٌ من الدنيا وما فيها»

📙صحيح مسلم [725]


#صلاة__الفجر
ሰላምን ማስፋፋት ከእስልምና መልካም ምግባሮች አንዱ ነው።
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
إفشاء السلام من فضائل الإسلام
ሰላምታን ማስፋፋት ከእስልምና መልካም ምግባሮች አንዱ ነው።

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4924
ከነብያችን ﷺ ምክሮች ዉስጥ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
من وصايا نبينا محمد ﷺ…

ከነብያችን ሙሀመድ ﷺ ምክሮች ዉስጥ…

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4935
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የልብ መድሀኒቶች

➡️ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➡️ ሆድን አለመሙላት
➡️ የሌሊት ሶላት መቆም
➡️ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➡️ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት

[الأذكار النووية1/ 107]

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👍1
አነስ ኢብን ማሊክ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

💦አላህ እንዲህ አለ “አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ በጠራሃኝ እና መሃርታን በጠየቅከኝ ግዜ ካንተ ምንም ቢኖርም እምርሃለሁ ወንጀልህ ቢበዛም ምንም አይመስለኚም። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!ወንጀልህ ሰማይ ቢደርስኳ መሃርታን ከጠየቅከኝ እምርሃለሁ። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ ምድርን የሞላ ወንጀል ይዘህ በእኔ ግን ሳታጋራ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ብትገናኘኝ እኔም እሷን በሞላ መሃርታ ወዳንተ እመጣ ነበር።

📚 ቲርሚዚይ ዘግቦታል።