💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
➡️ ሰሞኑ በሚዲያ እየተደረገ ያለው የትዳር ጫረታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር

♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ

◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
‏﴿وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلاَّ مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የሶላት አርካኖች አስራ አራት ናቸው። *​أركان الصلاة وهي أربعة عشر​ : * 1-القيام مع القدرة 2_وتكبيرة الإحرام 3_وقراءة الفاتحة 4_والركوع 5_والاعتدال بعد الركوع 6_والسجود على الأعضاء السبعة 7 _والرفع منه 8_والجلسة بين السجدتين 9_والطمأنينة في جميع الأفعال 10_ والترتيب…
የሶላት ዋጅባቶች ስምንት ናቸው

اجبات الصلاة وهي ثمانيه​ :*

1_جميع التكبيرات غير تكبيرة الأحرام
2_وقول: سمع الله لمن حمده للامام والمنفرد
3_وقول :ربنا ولك الحمد للكل
4- وقول: سبحان ربي العظيم في الركوع
5- وقول: سبحان ربي الأعلى في السجود
6_وقول : ربي اغفر لي، بين
السجدتين
7_والتشهد الأول
8_والجلوس له
ትርጉም

የሶላት ዋጂባቶች

 ከመክፈቻ ተክቢራ ዉጭ ያለ ተክቢራዎችን ማለት
 ከሩኩኡ ሲነሱ حمد لمن الله سمع ሰሚ አላህ ሊመን ሃሚዳ ማለት ለኢማም እና
ብቻዉን ለሚሰግድ
 ሩኩኡ ላይ ሆኖ العظم ربي سبحان ሱበሃን ረቢየል አዚም ማለት
 ከሩኩኡ ሲነሱ الحمد ولك ربنا ረበና ወለከልሃምድ ለሁሉም ማለት
 ሱጁድ ላይ ሆኖ الأعلى ربي سبحان ሱበሃን ለቢየል አእላ ማለት
 በሁለት ሱጁዶች መካከል اغفرلي ربي ረቢ ኢግፊር ሊ ማለት
 የመጀመርያዉ ተሸሁድን ማንበብ
 ለመጀመርያዉ ተሸሁድ መቀመጥ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተዉሂድ ሺርክ
↪️ከአሏህ ዉጭ የምትጠሯቸዉ ደካማዎች ናቸዉ‼️

🎙በወዱ ወንዲማችን አቡ ረይስ ሃፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
➧ተውሒድ ትልቁ ፀጋ ነው !!

ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ እንዲህ አሉ

🔀አላህ ለሰው ልጆች ከዋለላቸው ፀጋወች ሁሉ ታላቁ ፀጋ «ተውሒድ» ነው፡ ተውሒድን የሚወዳደር አንድም ፀጋ የለም፡ ተውሒድ አኼራ ላይ ለሰው ልጆች ያለው አስፈላጊነት፡ ልክ ለዱንያ ሰወች ውሃ የሚያስፈልጋቸውን ያክል ነው፡ የዲንያ ሰወች ያለ ውሀ መኖር እንደማይችሉ ሁሉ ያኔም አኼራ ላይ የሰው ልጆች ያለ ተውሒድ መዳን አይችሉም።

ምንጭ፦ ሹዐቡል ኢማን (418)
https://t.me/https_Asselfya
ምርጥ ንግግሮች!!

➡️በገንዘብ የማይገዙ አራት ውድ ነገሮች

▪️እምነት
▪️እውነት
▪️ፍቅር
▪️ሰላም
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ክፍል አምስት


↪️ዙዋጅ

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
#كتاب_وفائدة

قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

( كلما كثُـرتِ الذُّنوبُ ؛ اشتدّتِ الوَحشةُ ،

و أمَـرُّ العَيـشِ عَيـشُ المستوحِشِـينَ الخائـفينَ ،

و أطيَـبُ العَيـشِ عيـشُ المستأنسـينَ )


[ الجواب الكافي | ١-٧٥ ]



🌸🍃
የተውበት አስፈላጊነት
Abu Useymin
🔹 አዲስ ሙሓደራህ

🔻
#የተውበት_አስፈላጊነት

♻️ የተውበት መስፈርቶም ተወስተዋል

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/3580

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
የጧት ዚክር

سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)

‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።
➲"በብልሃትህ እና በእውቀትህ ብዛት ላይ አትመካ ። ይልቁንም በአሸናፊውና የላቀው አላህ ላይ ተመካ። ከሐቅም፣ ሰዎች ለሚወዛገቡበት እንዲመራህ ሁሌም አላህን ተማፀን።"

ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

[ሸርሑ ኡሱል አትተፍሲር: 1/287]
💢ሶላት ከማሰላመታችን በፊት የሚባል ዱዓ

« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»

ጌታዬ አሏህ ሆይ!ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ካንተ ዘንድ የሆነ እዝነትህን ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና!!!
Audio
➡️መኝታ ሰአት የሚባል ዚክር

ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።

▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።

https://t.me/https_Asselfya