This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ትሩፋቶችና ብይኖች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
فَضَائِلُ وَأَحكَامُ يَومٍ الجُمُعَةِ
የጁሙዓ ቀን ትሩፋቶች እና ብይኖች
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
📅 يوم الجمعة 2 رجب 1443 الموافق 4/2/2022
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4756

🎀ማግባት ለፈለጉ ወንድምና እህቶች ምርጥ ነሲሀ ምክር🎀
►ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦◄
➩ማግባት የፈለገ ሰው ስሜቱን ለመወጣት ብቻ ማሰብ የለበትም ይህ በዛሬ ግዜ የአብዘሀኞቹ ሰዎች ፍላጎት እንደሆነው ሁሉ‼️
➩ማግባት ያሰበ ሰው እነዚህን ነገሮች ማሰብ አለበት‼️
➩አንደኛው የነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ትእዛዝ ተፈፃሚ ለማድረግ ማሰብ አለበት‼️
የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል፦
➩ከናንተ ውስጥ የትዳርን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ‼️
➩ሁለተኛው የዚህን ኡማ ዘር ለማብዛት ማሰብ አለበት ምክንያቱም የዚህን ኡማ ዘር ማብዛት ወደ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሚወደዱ ነገሮች ነውና‼️
➩የዚህ ኡማ ዘር መብዛቱ ለልቅናው እና ለሀይሉ ምክኒያት ነው ለዚህም ነው ሹአይብ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ለህዝቦቹ እንዲህ አለ‼️
(وَاذْكُرُوا إِذْ كُنْتُمْ قَلِيلًا فَكَثَّرَكُمْ) الأعراف:( 86)
➩ጥቂቶችም በነበራችሁ እና በበዛችሁ ጊዜ አስታውሱ‼️
➩በበኒ ኢስራአከሎችም ላይ ብዙ ስላደረጋቸው አላህ እንድህ ሲል ተመፃድቋል‼️
وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرًا) الْإِسْرَاءَ:( 6)
➩በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ‼️
➩ሶስተኛው የእሱን ብልት እና የሚስቱን ብልት ለመጠበቅ የእሱን አይን እና የሚስቱን አይን ለመጨፈን ብሎ ማሰብ አለበት‼️
➩ከዚህ ቡሀላ ስሜትን መወጣት የሚለው ነገር ይመጣል‼️
#ምንጭ
📚[الشَّرْح الْمُمْتِع عَلَى زَاد الْمُسْتَقْنِع (12/ 9-10]
https://t.me/https_Asselfya

Audio
➡️ ሰሞኑ በሚዲያ እየተደረገ ያለው የትዳር ጫረታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር
♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ
◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ
◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
﴿وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلاَّ مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅የሶላት አርካኖች አስራ አራት ናቸው። *أركان الصلاة وهي أربعة عشر : * 1-القيام مع القدرة 2_وتكبيرة الإحرام 3_وقراءة الفاتحة 4_والركوع 5_والاعتدال بعد الركوع 6_والسجود على الأعضاء السبعة 7 _والرفع منه 8_والجلسة بين السجدتين 9_والطمأنينة في جميع الأفعال 10_ والترتيب…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅የሶላት አርካኖች አስራ አራት ናቸው። *أركان الصلاة وهي أربعة عشر : * 1-القيام مع القدرة 2_وتكبيرة الإحرام 3_وقراءة الفاتحة 4_والركوع 5_والاعتدال بعد الركوع 6_والسجود على الأعضاء السبعة 7 _والرفع منه 8_والجلسة بين السجدتين 9_والطمأنينة في جميع الأفعال 10_ والترتيب…
የሶላት ዋጅባቶች ስምንት ናቸው
اجبات الصلاة وهي ثمانيه :*
1_جميع التكبيرات غير تكبيرة الأحرام
2_وقول: سمع الله لمن حمده للامام والمنفرد
3_وقول :ربنا ولك الحمد للكل
4- وقول: سبحان ربي العظيم في الركوع
5- وقول: سبحان ربي الأعلى في السجود
6_وقول : ربي اغفر لي، بين
السجدتين
7_والتشهد الأول
8_والجلوس له
ትርጉም
የሶላት ዋጂባቶች
ከመክፈቻ ተክቢራ ዉጭ ያለ ተክቢራዎችን ማለት
ከሩኩኡ ሲነሱ حمد لمن الله سمع ሰሚ አላህ ሊመን ሃሚዳ ማለት ለኢማም እና
ብቻዉን ለሚሰግድ
ሩኩኡ ላይ ሆኖ العظم ربي سبحان ሱበሃን ረቢየል አዚም ማለት
ከሩኩኡ ሲነሱ الحمد ولك ربنا ረበና ወለከልሃምድ ለሁሉም ማለት
ሱጁድ ላይ ሆኖ الأعلى ربي سبحان ሱበሃን ለቢየል አእላ ማለት
በሁለት ሱጁዶች መካከል اغفرلي ربي ረቢ ኢግፊር ሊ ማለት
የመጀመርያዉ ተሸሁድን ማንበብ
ለመጀመርያዉ ተሸሁድ መቀመጥ

➧ተውሒድ ትልቁ ፀጋ ነው !!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ እንዲህ አሉ
🔀አላህ ለሰው ልጆች ከዋለላቸው ፀጋወች ሁሉ ታላቁ ፀጋ «ተውሒድ» ነው፡ ተውሒድን የሚወዳደር አንድም ፀጋ የለም፡ ተውሒድ አኼራ ላይ ለሰው ልጆች ያለው አስፈላጊነት፡ ልክ ለዱንያ ሰወች ውሃ የሚያስፈልጋቸውን ያክል ነው፡ የዲንያ ሰወች ያለ ውሀ መኖር እንደማይችሉ ሁሉ ያኔም አኼራ ላይ የሰው ልጆች ያለ ተውሒድ መዳን አይችሉም።
ምንጭ፦ ሹዐቡል ኢማን (418)

ምርጥ ንግግሮች!!
〰〰〰〰〰
➡️በገንዘብ የማይገዙ አራት ውድ ነገሮች
▪️እምነት
▪️እውነት
▪️ፍቅር
▪️ሰላም
〰〰〰〰〰
➡️በገንዘብ የማይገዙ አራት ውድ ነገሮች
▪️እምነት
▪️እውነት
▪️ፍቅር
▪️ሰላም
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ♦️ክፍል አራት 〰〰〰〰〰 ↪️ዙዋጅ ♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች ↪️ማግባታቸው ክልክል የሚሆኑ አካላቶች ♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ የኪታቡን pdf ለማገኘት https://t.me/https_Asselfya/1978 🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል አምስት
〰〰〰〰〰
↪️ዙዋጅ
♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ
የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል አምስት
〰〰〰〰〰
↪️ዙዋጅ
♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ
የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
#كتاب_وفائدة
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
( كلما كثُـرتِ الذُّنوبُ ؛ اشتدّتِ الوَحشةُ ،
و أمَـرُّ العَيـشِ عَيـشُ المستوحِشِـينَ الخائـفينَ ،
و أطيَـبُ العَيـشِ عيـشُ المستأنسـينَ )
[ الجواب الكافي | ١-٧٥ ]
🌸🍃
قال الإمام ابن القيم رحمه الله :
( كلما كثُـرتِ الذُّنوبُ ؛ اشتدّتِ الوَحشةُ ،
و أمَـرُّ العَيـشِ عَيـشُ المستوحِشِـينَ الخائـفينَ ،
و أطيَـبُ العَيـشِ عيـشُ المستأنسـينَ )
[ الجواب الكافي | ١-٧٥ ]
🌸🍃
የተውበት አስፈላጊነት
Abu Useymin
🔹 አዲስ ሙሓደራህ
🔻 #የተውበት_አስፈላጊነት
♻️ የተውበት መስፈርቶም ተወስተዋል
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman/3580
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻 #የተውበት_አስፈላጊነት
♻️ የተውበት መስፈርቶም ተወስተዋል
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman/3580
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk