Forwarded from 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
እንደት ነው ግን ሴት ልጅ በሚድያ ትዳር ልትፈልግ ውበቷን፣ቁመቷን፣ቅጥነቷንና ውፍረቷን ፣እድሜዋን የምትናገረው
አገናኝ ወንድምስ ምን ያህል እምነት ቢኖረው ነው? ባለንበት ዘመን እውነት በቀለለበት፣ቅጥፈት በበዛበት ሁኔታ አምኖ እንድትጋቡ ላገናኛችሁ የሚለው?
እኔ በግሌ ይህን አካሄድ አያስደስተኝም፣ሙሉ በሙሉም ተቃዋሚ ነኝ።
ለእህቶቼ፣ለልጆቼና ለአክስቶቼ በዚህ መንገድ ቢመጣላቸው እንደማልወድ ሁሉ ለሌላዋም ሙስሊም እህቴ በዚህ መንገድ እንድትሄድ አላበረታታም
እህቶች አስተውሉ ፣እንኳን በሚድያ አግኝቶሽና በክብርም ከወላጆችሽ ጠይቆ አግብቶሽ ትዳሩ እንደ ቻይና ዕቃ አልበረክት ብሏቸው ሰዎች ተቸግረዋል
ጌታየ ሆይ ላጤውን ሁሉ ዳራቸው !
✍ በ Ibnu seid
https://t.me/menhajselefiya123

ውዷ እህቴ
➖➖➖➖
↪️ ማንም በደበረው ጊዜ ሰርች አድርጎ ዳውሎድ አድርጎ የፈለገውን ያክል ጊዜ ተጠቅሞ የሚደልትሽ ጊዜአዊ በርናሜጅ አትሁኝ እህቴ‼️
↪️ ባሁን ጊዜ በሚድያ ፍቅርን እና ጋብቻ እየተባለ መንዘላዘል ሆኗል ትዳር በሚድያ ይቅርና እንደድሮው በቤተሰብ ተጫጭቶ እና ተጋብቶ እንኳን አልሳካ እያለነው አላህ ካዘነላቸው ውጭ።
↪️ በየ ሚድያው ግድግዳ ጀርባ ተሰግስገው ሴትንልጅ መጫወቻ መቀለጃ ጊዜ ማሳለፊያ አድርገው ከያዙ አላማ የሌላቸው አላማ ቢስ ወንዶች ተጠንቀቂ‼️ አንችን የእውነት የሚወድሽ ወንድ በቀጥታ ፊትለፊት ይመጣል እንጅ በበርናሜጅ ጀርባ ተደብቆ በቅቤ ምላሱ ሲአነፍርሽ እና ሲአቀልጥሽ አይውልም
✍ ምክሩ ቅድሚያ ለራሴ 🍃
https://t.me/https_Asselfya

المرأة في الميزان
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲይ ይላሉ፦
💎በኢስላም ሚዛን ሴት ልጅ፤ ውድ እንቁ እና የከበረ ፈርጥ ናት
ከአሰቸጋሪ እና ከመጥፎ ምግባር ሁሉ ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል።
📚 ሙውኢዘቱ አኒሳእ ገፅ_11
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲይ ይላሉ፦
💎በኢስላም ሚዛን ሴት ልጅ፤ ውድ እንቁ እና የከበረ ፈርጥ ናት
ከአሰቸጋሪ እና ከመጥፎ ምግባር ሁሉ ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል።
📚 ሙውኢዘቱ አኒሳእ ገፅ_11
አርበዒን 48ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~~
~ አርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ ለመርከዘ ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የቀረበ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 4️⃣8⃣
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
~~~~
~ አርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ ለመርከዘ ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የቀረበ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 4️⃣8⃣
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
በጣም የሚያሰጋ የቁርኣን አንቀፅ!
وَمَن كَانَ فِى هَٰذِهِۦٓ أَعْمَىٰ فَهُوَ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ أَعْمَىٰ وَأَضَلُّ سَبِيلًۭا
(سوراه الإسراء ـــ ٧٢)
{በዚች ምድር ላይሲኖር ሸሪኣን ከማወቅና ከመተግበር ልቦናው ታውሮ የነበረ ሰው አኼራ ላይ እውር ሆኖ ይቀሰቀሳል መንገዱንም ይስታል።}
وَمَن كَانَ فِى هَٰذِهِۦٓ أَعْمَىٰ فَهُوَ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ أَعْمَىٰ وَأَضَلُّ سَبِيلًۭا
(سوراه الإسراء ـــ ٧٢)
{በዚች ምድር ላይሲኖር ሸሪኣን ከማወቅና ከመተግበር ልቦናው ታውሮ የነበረ ሰው አኼራ ላይ እውር ሆኖ ይቀሰቀሳል መንገዱንም ይስታል።}
አሁን ቀጥታ ስርጭት የነዋቂዱል ኢስላም ማብራሪያ የእስልምና አፍራሾች ማብራሪያ -42 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም…
<unknown>
📌የትዳር ጨረታውን በተመለከተ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አላህን ፍሩ በሚል ያስተላለፈው መልክት ነው በሀራም አትነግድ የሚል መልክት አለውና አድርሱለት ‼️
📌ከነዋቂዱል ኢስላም ደርስ ከክፍል -42 የተወሰደ ነው!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
📌ከነዋቂዱል ኢስላም ደርስ ከክፍል -42 የተወሰደ ነው!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ትሩፋቶችና ብይኖች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
فَضَائِلُ وَأَحكَامُ يَومٍ الجُمُعَةِ
የጁሙዓ ቀን ትሩፋቶች እና ብይኖች
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
📅 يوم الجمعة 2 رجب 1443 الموافق 4/2/2022
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4756

🎀ማግባት ለፈለጉ ወንድምና እህቶች ምርጥ ነሲሀ ምክር🎀
►ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦◄
➩ማግባት የፈለገ ሰው ስሜቱን ለመወጣት ብቻ ማሰብ የለበትም ይህ በዛሬ ግዜ የአብዘሀኞቹ ሰዎች ፍላጎት እንደሆነው ሁሉ‼️
➩ማግባት ያሰበ ሰው እነዚህን ነገሮች ማሰብ አለበት‼️
➩አንደኛው የነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ትእዛዝ ተፈፃሚ ለማድረግ ማሰብ አለበት‼️
የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል፦
➩ከናንተ ውስጥ የትዳርን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ‼️
➩ሁለተኛው የዚህን ኡማ ዘር ለማብዛት ማሰብ አለበት ምክንያቱም የዚህን ኡማ ዘር ማብዛት ወደ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከሚወደዱ ነገሮች ነውና‼️
➩የዚህ ኡማ ዘር መብዛቱ ለልቅናው እና ለሀይሉ ምክኒያት ነው ለዚህም ነው ሹአይብ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ለህዝቦቹ እንዲህ አለ‼️
(وَاذْكُرُوا إِذْ كُنْتُمْ قَلِيلًا فَكَثَّرَكُمْ) الأعراف:( 86)
➩ጥቂቶችም በነበራችሁ እና በበዛችሁ ጊዜ አስታውሱ‼️
➩በበኒ ኢስራአከሎችም ላይ ብዙ ስላደረጋቸው አላህ እንድህ ሲል ተመፃድቋል‼️
وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرًا) الْإِسْرَاءَ:( 6)
➩በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ‼️
➩ሶስተኛው የእሱን ብልት እና የሚስቱን ብልት ለመጠበቅ የእሱን አይን እና የሚስቱን አይን ለመጨፈን ብሎ ማሰብ አለበት‼️
➩ከዚህ ቡሀላ ስሜትን መወጣት የሚለው ነገር ይመጣል‼️
#ምንጭ
📚[الشَّرْح الْمُمْتِع عَلَى زَاد الْمُسْتَقْنِع (12/ 9-10]

Audio
➡️ ሰሞኑ በሚዲያ እየተደረገ ያለው የትዳር ጫረታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር
♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ
◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ
◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
﴿وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلاَّ مَتَاعُ الْغُرُورِ﴾
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅የሶላት አርካኖች አስራ አራት ናቸው። *أركان الصلاة وهي أربعة عشر : * 1-القيام مع القدرة 2_وتكبيرة الإحرام 3_وقراءة الفاتحة 4_والركوع 5_والاعتدال بعد الركوع 6_والسجود على الأعضاء السبعة 7 _والرفع منه 8_والجلسة بين السجدتين 9_والطمأنينة في جميع الأفعال 10_ والترتيب…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM