💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
♦️ከሰዎች ውስጥ ይበልጥ ጥቡቅ ነው የሚባለው፦
①) ምላሱ (ከመጥፎ የሚያግድ)
②) በዲኑ ጉዳይ ላይ ብቻ ቢዚ የሚሆንና
③) የማይጠቅምና የማያገባው ነገር የሚተወው ነው።

📚 الإبانة الكبرى (٥٩٦/٢)
➧መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !

➧ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።

➧ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።

➧በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!

~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣
Audio
◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር


🌐የአህለሱናዎች እውነተኛ ማንነት

♦️አህለሱና ወልጀማአ እነማን ናቸው
♦️አህለሱና ወልጀማአ ማለት ትርጉሙ
♦️የአህለሱና ወልጀማአ ዋና መለያዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፎቶ_በኢስላም___በኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወርMP3_128K.mp3
26.1 MB
ፎቶና መዘዙ! ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?

🎙ኢብኑ-መነወር{ ሀፊዘሁላህ}
ሰለፍዪዋን ሚስት አግባ

ለምን አትለኝም

➲በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!!

‏اللهم اجع
لنا من الصالحين يا رب العالمين
Audio
የሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ የሸሪአ እውቀት ያስፈልጋቸዋል።

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺حفظه الله تعالى!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል ሶስት

📚الزواج
↪️ዙዋጅ

♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

↪️ልትገባ የምትገባዋ እንስት

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
ኢብኑ አል ቀይም አላህ ይዘንላቸው:—

አንድ ባርያ የሆነ ወንጀል አይሰራም በዚያ
በሰራው ወንጀል ሰበብ መጠን ልክ አላህ
የሆነ ፀጋ ቢወስድበት እንጂ ❗️

👉ተውበት ካደረገ ግን አላህ ያን
ኒዕማው ይመልስለታል

👉ወንጀል በአላህ ፀጋ ላይ እሳት ነው
እሳት እንጨትን እንደምትበላውም
የአላህን ኒዕማ ትበላለች "ይላሉ።
2022-01-30
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
አድስ ሙሐደራ
"ርዕስ" ስለ ወጣትነት የተዳሰሰበት ሙሐደራ

በኡስታዞ አቡ ሙዓዝ (ሀሰን ኢድሪስ)

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ክፍል አራት


↪️ዙዋጅ

♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

↪️ማግባታቸው ክልክል የሚሆኑ አካላቶች

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🍃تلاوة الخاشعة🍃
﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

🎙القارئ : صلاح البدير
ምን አይነት ትዳር ትመኙ ይሆን?
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ተብለው የላገቡ ወጣቶች ቢጠየቁ


ሴቶችአላህን ፈሪውን ፣ ሰግዶ የሚያሰግደኝን ፣ ቀርቶ የሚያሰቀርኝን ፣ ወደ አላህ መንገድ የሚጠራኝ ፣ ኢማን ያለውን ወይኔ እንዲህ አይነት ባል አላህ በሰጠኝ እንላለንማሻ አላህ ግን እኛ ያልሆነው ከየት ይመጣል? ባልሽ መጥቶ እስክያስተካክልሽ ነው የምትጠብቂው?

እህቴ ሆይ ! ሞት ቢቀድምሽስ? እኔ ሳገባ ሂጃቤን አስተካክላለው ፣ ወንድ መጨበጥ አቆማለው፣ ፊልም ማየት ፣ ሙዚቃ ማዳመጥ ፣ ከሃጅነብይ አካላቶች ጋር ያለ ሃያ ማውራት ፣ ለትንሹም ለትልቁም መሳቅ ይህን ዛሬ ማቆም ካልቻልን ትዳር ሳደርግ እለወጣለው ብለን በቀጠሮ ከሆነ ያለነው ምን አልባት ትዳር ብናደርግ እንቅፍት ነው የሚሆነው.

ለቤታችን በፊት የለመድነውን የሞዴል ስራ ቤትውስጥ ገብተን መተውን እንጀምራለን አንቺ እንዲለውጥሽ የምትጠብቂው ሰው በተራው እንዳቺ የምታስተካክለውን ሴት ይፈልግ ይሆናል።

ወንዱ በተራው ምን አይነት ሴት ትፈልጋለክ? ቢባል አላህን ምትፈራ ፣ ሂጃብዋን የጠበቀች ፣ ከውንዶች ጋር የማትንቀለቀል ፣ ሶላትዋን የምትሰግድ ፣ ኢማን ያላት ፣ እኔንንም የምታስተካክለኝ ፣ ለዲኔ የምታግዘኝን እያለ መስፈርቱን ድርድር ያደርገዋል።

ማሻ አላህ ያ አኺ ፊላህ አላህን የምትፍራ እደተመኝክ ቀድመክ አንተ አላህን ፍራ ሂጃብዋን የጠበቀች እደተመኝክ አንተም ሂጃብክን ጠብቅ አንተ ሱሬክን እየጐተትክ ፣ ፂምክን እየላጨክ ይህ ያንተ ሂጃብ አይደለም እንዴ ? አንተም ይህንን ሂጃብክን ጠብቀህ ያዝ።

ከሃጂ ነብይ ጋር የማትንቀለቀል ከፈለክ አንተም እንዳዘው ከሃጂነብይ ጋር አትንቀልቀል ሶላት የምትሰግድ ከፈለክ አንተም ሱጁድ አድራጊ ሁን የምታስተካክልክን እደተመኝክ መሰተካከል የሚችል አላህን ፈሪ ባሪያ ሆነክ ተገኝ ።

ለሁላችን ጥሩ ከተመኝን ጥሩ እንሁን!!

➧"መጥፎዎች ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎች ወንዶችም ለመጥፎዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።
ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው
። " ይህ የአረህማን ቃል ነው።

ውድ እህትና ወንድሞቼ አላህ ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይዘውጀንአሚን

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w