②》ከሚከተሉት ውስጥ ሙሉና ትክክለኛው "የላኢላሀ ኢለሏህ" ትርጉም የሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
13%
ሀ】አሏህ አንድ ነው
10%
ለ】ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም
1%
ሐ】ከአሏህ በስተቀር ፈጣሪ የለም
71%
መ】ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም
5%
ሰ】ከአሏህ በስተቀር ፈራጅ የለም
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍️ወንድማዊ_ምክሬ_ለውዷ_እህቴ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ክፍል (6) የመጨረሻ ክፍል!
🔺 እህቴ ሆይ ትኩረት መስጠት ባለብሽ ቦታ ትኩረት ስጪ የት ነሽ ስትባይ መናገር የምታፍሪበት ቦታ ላይ አትገኚ ‼️‼️
🔺እህቴ ሆይ አካሄድሽ በዒልምና በመረጃ ይሁን እንጅ የማንም ጭፍን ተካይ እንዳትሆኚ አደራ ።
🔺እህቴ ሆይ ከሐራም ነገር እንዳለ ጥቅል በሆነ መልኩ ራቂ በዱንያዊ ብልጭልጭም አትሸወጂ ።
🔺እህቴ ሆይ መልካም የሆነ ትዳርን አላህ እንዲሰጥሽም አላህን ለምኝ አላህ ለኔ ያለው አይቀርም ብለሽ ቁጭ አትበይ እውነት ነው አላህ ያለው አይቀርም ግን ይሄ ዱዓህ የሚያስፈልገው የሆነ ጉዳይ ነውና ።
🔺እህቴ ሆይ በፊልምና በነሺዳ በሙዚቃ ግዜሽን አትግደይ እነዝህ ሁሉም ሐራሞች ናቸው ጊዜሽን በቅርአት አሳልፊ ።
🔺እህቴ ሆይ አላህ ሚዲያውን አግርቶልሻል ለእውቀት ተጠቀሚበት እንጅ ለሓራም አትጠቀሚበት እንዳንዱ ሴቶችም አትሁኚ ለሊቱን ሙሉ ፊልም እንደሚያዩት እና በቲክቶክ እንደሰከሩት እህቶችም አትሁኚ ።
🔺 እህቴ ሆይ ቤተሰቦችሽን አታስቀይሚ ፤ አትሳደቢ ፤አታስለቅሺ ፤ አትራገሚ ለነሱ መልካምን ዋይላቸው ምርቃት እንድሁም ትልቅ ምንዳን አላህ ዘንድ ታገኚ ዘንድ ።
🔺እህቴ ሆይ ከትዳር በፊት ወደ ዝሙት አለም እንዳትገቢ አደራሽን በማንም እንዳትታለይ ‼️ ከዝህ አስፀያፊ ተግባር ተጠቆጠቢና ወደ ትዳር ገስግሺ ።
🔺እናም እህቴ ሆይ በኔ በኩል የታየኝን ምክሬን በዝሁ ቋጭቻለሁ እናም ከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን ።
🔺 የሱናህ እህቶቻችንን በሁሉም ቦታ ያሉትን ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅልን ከሑረልዓይን ከሚመደቡትም ያድርጋችሁ ።
🔺 ከመጥፎ ጓደኛ ሐያእ ከለላት ጓደኛ ክብሯን ከማትጠብቅ ጓደኛ አይናውጣ ከሆነች ጓደኛ አላህ ይጠብቃችሁ ።
🔺 አላህ በሐቅ ላይ እስከ እለተ ሞታችሁ ድረስ ያቆያችሁ በዛውም ከርሱ ጋር የምትገናኙ ያድርጋችሁ ። አሚን ።
والسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
✍️ወንድማችሁ አብዱራህማን አቡ ዑሰይሚን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuUseyminabdurehman

كن سلفيا على الجادة (07)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
◾️ክፍል ክፍል ሰባት⓻
〰〰〰〰〰〰
↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ
📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي
◾️ክፍል ክፍል ሰባት⓻
〰〰〰〰〰〰
↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅ኑዕማን ኢብኑ በሺር የአላህ መልእክተኛ
صلى الله عليه وسلم
▪️እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ።
የአላህ መልእክተኛ
صلى الله عليه وسلم
እንዲህ አሉ፦
“ሀላል(የተፈቀደ) ነገር ሁሉ ግልጽ ነው። ሃራምም(የተከለከለም) ነገር ግልጽ ነው። በመካከላቸው ደግሞ ብዙ ሰው የማያውቃቸው ተመሳሳይ ነገሮች አሉ።ከነዚህ ተመሳሳይ ነገሮች ራሱን የጠበቀ በርግጥም ዲኑንና (ሃይማኖቱንና) ክብሩን ነጻ አውጥቷል። በነዚህ ተመሳሳይ ነገሮች ላይ የወደቀ ሓራም (ክልክል)ላይ በርግጥም ወደቀ። ተመሳሳይ ነገሮች ላይ የሚወድቅ ሰው አምሳያው ልክ እንደ ወሰን ላይ የሚጠብቅ፥ እንስሶቹ ወሰን አልፈው የሰው እርሻን ሊበሉ እንደቀረቡበት እረኛ ነው። በርግጥም ሁሉም ንጉስ ወሰን አለው፥ የአላህ ወሰን ደግሞ እርም ያደረጋቸው ነገሮች ናቸው። በርግጥም ሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ካማረች(ከተስተካከለች) ሰውነት ሁሉ ያምራል(ይስተካከላል)፥ እሷ ደግሞ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል። ያች ቁራጭ ስጋም ልብ ናት።”
ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼⁻⁼
ከዚህ ሓዲስ የምንወስዳቸው ትምህርቶች
⓵ኛ ሀላል ሁሉ ግልጽ እንደሆነ፥ ሀራም ሁሉ ግልጽ እንደሆነ፤ በመካከላቸው ግን ተመሳሳይ ነገሮች እንዳሉ፥ እነዚህን ተመሳሳይ ነገሮች ደግሞ ጥቂት ሰው ብቻ እንደሚያውቃቸው ተገንዝበናል።
⓶ኛ አንድ ነገር ሓላል ነው ወይስ ሀራም ብለን ከተጠራጠርን መራቅ እንዳለብን እንረዳለን።
⓷ኛ ተመሳሳይ ነገሮች የሚሰራ ወደ ግልጽ ሀራም ለመውደቅ ቅርብ እንደሆነ እንማራለን።
⓸ኛ በምሳሌኣዊ አነጋገር ማስረዳት እንደሚቻል እናውቃለን።
⓹ኛ ነብዩ መሐመድ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሱሓቦችን በደንብ እያብራሩ እንዳስተማሩ እንገነዘባለን።
⓺ኛ ሰው ጥሩና መጥፎ የሚሆነው ዋናው በልቡ እንደሆነ እንገነዘባለን።
⓻ኛ የሰው ልጅ ውጩ መበላሸት ውስጡ የመበላሸቱ አመላካች እንደሆነ እንረዳለን።

➴ኡሉል አዚም የሚባሉት ታላላቅ ነብያቶች
1➴ኑህ አለይሂ ሠላም
2➴ኢብራሂም አለይሂ ሠላም
3➴ኢሣ አለይሂ ሠላም
4➴ሙሣ አለይሂ ሠላም
5➴ነብዬ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ናቸው።
1➴ኑህ አለይሂ ሠላም
2➴ኢብራሂም አለይሂ ሠላም
3➴ኢሣ አለይሂ ሠላም
4➴ሙሣ አለይሂ ሠላም
5➴ነብዬ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ናቸው።
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
20_ምክሮች_ለእህቴ_ከማግባቷ_በፊት_ሙሉ_ደርስ_በአፕልኬሽን.apk
139.2 MB
#አዲስ_አፕልኬሽን
20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ሙሉ ደርስ በአፕልኬሽን
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ሙሉ ደርስ በአፕልኬሽን
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4610
👍1
سَابِقُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا كَعَرْضِ ٱلسَّمَآءِ وَٱلْأَرْضِ أُعِدَّتْ لِلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ بِٱللَّهِ وَرُسُلِهِۦ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ ٱللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَآءُ ۚ وَٱللَّهُ ذُو ٱلْفَضْلِ ٱلْعَظِيمِ
ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች፡፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡
===================
ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች፡፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡
===================
Audio
📍አንዲት እናት ወልዳ ከ40 ቀን በፊት ከደሟ ብትፀዳ ምን ማድረግ አለባት ??
•
🎙#ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር
ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
•
🎙#ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር
ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🌱
باب قول الله -تعالى-:
﴿أَيُشرِكونَ ما لا يَخلُقُ شَيئًا وَهُم يُخلَقونَ﴾
🟢 مناسبة الباب لكتاب التوحيد:
أن المصنف -رحمه الله- بين فيه الأدلة على بطلان الشرك وبيان حال المدعون من دون الله، وفي ذلك تقرير للتوحيد بالبراهين القاطعة.
📗[الملخص في شرح كتاب التوحيد للشيخ الفوزان (صـ١٢٣)].
•┈•✿•┈••┈•✿•┈•
📓 التأصيل العلمي 📓

20 ምክሮች ለእህቴ…ክ/35
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
የመጨረሻዉ ምክር
🌐 النَّصِيحَةُ العِشْرُونَ
🌐 20ኛዉ ምክር
🌐 سَمَّاكِ اللهُ سَكَنَا وَلِبَاسًا
🌐 አሏህ መርጊያና ልብስ ብሎ ጠርቶሻል
→ ክፍል ③⑤
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4588
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
የመጨረሻዉ ምክር
🌐 النَّصِيحَةُ العِشْرُونَ
🌐 20ኛዉ ምክር
🌐 سَمَّاكِ اللهُ سَكَنَا وَلِبَاسًا
🌐 አሏህ መርጊያና ልብስ ብሎ ጠርቶሻል
→ ክፍል ③⑤
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4588
♦️ከሰዎች ውስጥ ይበልጥ ጥቡቅ ነው የሚባለው፦
①) ምላሱ (ከመጥፎ የሚያግድ)
②) በዲኑ ጉዳይ ላይ ብቻ ቢዚ የሚሆንና
③) የማይጠቅምና የማያገባው ነገር የሚተወው ነው።
📚 الإبانة الكبرى (٥٩٦/٢)
①) ምላሱ (ከመጥፎ የሚያግድ)
②) በዲኑ ጉዳይ ላይ ብቻ ቢዚ የሚሆንና
③) የማይጠቅምና የማያገባው ነገር የሚተወው ነው።
📚 الإبانة الكبرى (٥٩٦/٢)
➧መቼም ባለትዳር መሆንሽ አይቀርም !
➧ቤትሽን ጥለሽ ወደ ሆነ ስፍራ መሄድ ስታስቢ ባለቤትሽን አስፈቅደጂው ።
➧ ከፈቀደልሽ ወደ ፈለግሽው ቦታ ሂጅ ካልሆነ ግን ቤትሽ ተቀመጭ።
➧በሐይማኖታችን ያለ ባለቤትሽ ፍቃድ ከቤትሽ መውጣት አይፈቀድም !!
~الزوجة~
وليس لها أن تخرج من منزله
إلا بإذنه، سواء أمرها أبوها أو أمها أو غيرهما باتفاق الأئمة .
الفتاوى لابن تيمية ٣٢ /٢٦١-٢٦٣

◾️አዲስ ወቅታዊ ምክር
➖➖➖➖➖➖➖➖
🌐የአህለሱናዎች እውነተኛ ማንነት
♦️አህለሱና ወልጀማአ እነማን ናቸው
♦️አህለሱና ወልጀማአ ማለት ትርጉሙ
♦️የአህለሱና ወልጀማአ ዋና መለያዎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
🌐የአህለሱናዎች እውነተኛ ማንነት
♦️አህለሱና ወልጀማአ እነማን ናቸው
♦️አህለሱና ወልጀማአ ማለት ትርጉሙ
♦️የአህለሱና ወልጀማአ ዋና መለያዎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፎቶ_በኢስላም___በኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወርMP3_128K.mp3
26.1 MB
ፎቶና መዘዙ! ፎቶ በኢስላም የሚፈቀድባቸው እና የሚከለከልባቸው ቦታዎች ምንድናቸው ?
🎙ኢብኑ-መነወር{ ሀፊዘሁላህ}
🎙ኢብኑ-መነወር{ ሀፊዘሁላህ}
ሰለፍዪዋን ሚስት አግባ
ለምን አትለኝም ❓
➲በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!!
اللهم اجعلنا من الصالحين يا رب العالمين

✅ የሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ የሸሪአ እውቀት ያስፈልጋቸዋል።
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል ሶስት
〰〰〰〰〰
📚الزواج
↪️ዙዋጅ
♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች
↪️ልትገባ የምትገባዋ እንስት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ
የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል ሶስት
〰〰〰〰〰
📚الزواج
↪️ዙዋጅ
♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች
↪️ልትገባ የምትገባዋ እንስት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ
የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
ኢብኑ አል ቀይም አላህ ይዘንላቸው:—
✅አንድ ባርያ የሆነ ወንጀል አይሰራም በዚያ
በሰራው ወንጀል ሰበብ መጠን ልክ አላህ
የሆነ ፀጋ ቢወስድበት እንጂ ❗️
👉ተውበት ካደረገ ግን አላህ ያን
ኒዕማው ይመልስለታል
👉ወንጀል በአላህ ፀጋ ላይ እሳት ነው
እሳት እንጨትን እንደምትበላውም
የአላህን ኒዕማ ትበላለች "ይላሉ።
✅አንድ ባርያ የሆነ ወንጀል አይሰራም በዚያ
በሰራው ወንጀል ሰበብ መጠን ልክ አላህ
የሆነ ፀጋ ቢወስድበት እንጂ ❗️
👉ተውበት ካደረገ ግን አላህ ያን
ኒዕማው ይመልስለታል
👉ወንጀል በአላህ ፀጋ ላይ እሳት ነው
እሳት እንጨትን እንደምትበላውም
የአላህን ኒዕማ ትበላለች "ይላሉ።