💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
Beautiful 🅠🅤🅡🅐🅝 𝙩𝙞𝙡𝙖𝙬𝙖
✫✹✶✶✓»«✓√

ጣፋጭ ደስስስስ የሚል ቲላዋ


ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk ይጠቀማሉ
🪴አሏህ ዘንድ ምርጥ ለመሆን🪴

👉ለባለቤትህ መልካም ሁን

👉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤

👉ከሙዕሚኖች መካከል ኢማናቸው የበለጠ የሞላው ያማረ ባህ ሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው፤ ከናንተ መካከል ብልጫ
ያላቸው ደግሞ
#ለሚስቶቻቸው ምርጥ የሆኑት ናቸው!»

ቲርሚዚ ዘግበውታል
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 23/1440 ዓ. ሂ

⤵️⤵️⤵️⤵️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
Audio
♦️ከፊል አካላችን ፀሀይ ላይ ከፊል አካላችን ጥላ ላይ ሆነን መቀመጥ
قُلْ إِنَّ رَبِّى يَقْذِفُ بِٱلْحَقِّ عَلَّٰمُ ٱلْغُيُوبِ
«ጌታዬ እውነትን ያወርዳል፡፡ ሩቅ የኾኑትን ምስጢሮች ሁሉ ዐዋቂ ነው» በላቸው፡፡
يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱتَّقُوا۟ رَبَّكُمْ وَٱخْشَوْا۟ يَوْمًۭا لَّا يَجْزِى وَالِدٌ عَن وَلَدِهِۦ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِۦ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅ እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡
ምርጥ የምሽት ግጥም ለላጤዎች::

📝ርዕስ፦"የምትወድህን፣የምትወልድልህን…አግባ"!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
20 ምክሮች ለእህቴ…ክ/③③
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النَّصِيحَةُ التَّاسِعَةَ عَشْرَةَ
🌐 ①⑨ አስራ ዘጠነኛዉ ምክር

🌐 المشكلة ليست عيبا ولكن العيب في كيفية التعامل معها
🌐 (ቤት ዉስጥ) ችግር መከሰቱ ነዉር አይደለም። ነገር ግን ነዉሩ ችግሩን ከማስተናገድ ሁኔታ ጋር ነዉ።

→ ክፍል ③③

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4474

የኪታቡ pdf👇
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4449
كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ


➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል አምስት


↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya/1913

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
♻️አንዱ አዕራቢ(ገጠሬ ሰው)“ሁለት ሴት ያላገባ የሕይዎትን ጥፍጥና አያገኘም” ተብሎ ካገባ ብኃላ በመፀፀት የገጠው ድንቅ ግጥም ፈገግ እያላቹህ ስሙልኝ'ማ።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ታለቅ ሓዲስ ለሴቶች

👉ረሱል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:-አንድት ሴት የ➎ አውቃት ሰላቷን ከሰገደች፣ወሯን ከፆመች፣ብልቷን ከሓረም ከጠበቀች፣በሏን ከተዛዘች፣በፈለግሺው የጄነት በሮች ግቢ ትበላለች።

📚አህመድ ዘግበዋታል»

↪️በሏን ከተዛዘች የሚለው በወንጀል ሰይሆን በመልካም ነው በወንጀል መተዛዝ አይፈቀድም!መልዕክተኛው ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ስላሉ:-አላህን በማመፅ ፍጡርን መተዛዝ የለም።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»{አል - ኢምራን 8}
➧አንድ ሴት በኢስላማዊ አደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች፡ በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ (ትኖራለች)።

➲ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች፡፡

➲አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይወት እንደምትተወው ታስታውስ፡ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ ሚፈትን መጋጌጧ ጋር በሷ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…


➢ ወደጉድጓድ የምትገባበት
➢ አፈር በሷ ላይ ሚደፋበት
➢ ምስጦች የሚበሏት
➢ ክብሯና ውበቷ ጥሏት ሚሄድበት
➢ በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች፡ በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ!


ከሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ፡ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ!

ሙስሊም ሴት አላህን ትፍራው! ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ!>>

📚 ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/Asselefya1