💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን
إنا لله وإنا إليه راجعون

◾️ኡመተል ኢስላም ዛሬ አንድ የምድር ኮከቧን፣ አለኝ የምትለው ታላቅ አሊሟን፣ ሁነኛ መካሪዋና ገሳጯን አጥታለች። ታላቁ ኣሊም ሸህ ሷሊህ አሉሐይዳን ወደ አሔራ ሄደዋል።

إن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا وإنا على فراقك يا شيخنا لمحزونون
اللهم ارض عنه واغفر له وارحمه واجعل قبره روضة من رياض الجنة واجعله في الفردوس الأعلى من الجنة اللهم اغفر له وارحمه واسكنه فسيح جناتك

➡️ የአላህን ዲን የተረዳ፣ ሀላሉና ሀራሙን ጠንቅቆ የሚያውቅና የሚያሳውቅ የአንድ አሊም ሞት ከአንድ ሺህ ኣቢድ ሞት ጋር አይስተካከልም።
إنا لله وإنا إليه راجعون
اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منها
توفي شيخنا العلامة صالح اللحيدان عضو هيئة كبار العلماء.

🔶 إن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا.
🔹 أعظم الله أجركم يا أهل السنة
◾️ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

የአንድ ዓሊም ሞት በእስልምና ውስጥ ቀንና ሌሊት ቢለያዩም በምንም ነገር ሊዘጋ የማይችል ቀዳዳ ነው።

📚[جامِع بيان العِلم وفضله -١\٥٩٥-]
ደስተኞች
- ቆመውም ቁጭ ብለውም ሆነ
ጋደም ብለው አላህን የሚያወሱት እና
ከወንጀሎቻቸው የሚመለሱት ናቸው ።
╭─═┅┅┅═─╮

ደስተኞች
- የዱንያን እውነታ እና የመዘውተር
ሳትሆን የማለፊያ ሀገር መሆኗን
አውቀው ጊዜያቸውን ተጠቅመውበት
አላህን በመታዘዝ የሚያውሏት ናቸው ።
╭─═┅┅┅═─╮

ደስተኞች
- ጥሩ ንግግርን እንጂ የማይናገሩና
የማይሰሙ ናቸው ።

ደስተኞች
ከእርሻ ጥሩና ውብ ፍሬ እንደሚለቀመው
ከንግግር ጥሩ ጥሩውን ብቻ
የሚለቅሙ ናቸው ።
________📚🎓_____________

إذا أردت أن لا تندم على شيء فافعل كل شيء لوجه الله . .....

በምታደርገው ማንኛውም ድርጊት
ፀፀት እንዳይነካህ የምትሻ ከሆን የምታደርገውን ሁሉ ለአላህ ብቻ
ብለህ አድርግ ።

________🌷____________
يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ ٱذْكُرُوا۟ نِعْمَتِىَ ٱلَّتِىٓ أَنْعَمْتُ عَلَيْكُمْ وَأَوْفُوا۟ بِعَهْدِىٓ أُوفِ بِعَهْدِكُمْ وَإِيَّٰىَ فَٱرْهَبُونِ
የእስራኤል ልጆች ሆይ! ያችን በናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬን አስታውሱ፡፡ በቃል ኪዳኔም ሙሉ፤ በቃል ኪዳናችሁ እሞላለሁና፤ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡
===========
وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَٱرْكَعُوا۟ مَعَ ٱلرَّٰكِعِينَ
ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፡፡ ዘካንም (ግዴታ ምጽዋትን) ስጡ፡፡ (ለጌታችሁ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ፡፡
====================
وَٱسْتَعِينُوا۟ بِٱلصَّبْرِ وَٱلصَّلَوٰةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلْخَٰشِعِينَ
በመታገስና በሶላትም ተረዱ፡፡ እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት፡፡
===============
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

▪️የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

➧“ሲያነጋ በእኔ ላይ አስር ጊዜ ሰላዋት ያወረደ፤ ሲያመሽም አስር ጊዜ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የቂያማ (ትንሳኤ) ቀን ምልጃዬ (ሸፈዓዬ) ታገኘዋለች።”

📚 ጦብራኒ ዘግውታል አልባኒ ተርጊብ ወተርሂብ (1/273) ላይ ሶሂህ ብለውታል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ_አልወለደም አልተወለደም።
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

🌐 አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡

🕌 ደሴ አል አዝሐር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4361
Forwarded from Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ (Aba Hanifa'h)
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም
<==============>
ውድና የተከበራቹህ በወሎ ዙሪያ ያላቹህ ወንድምና እህቶች በይዘቱና በአይነቱ ለየት ያለ ደዕዋ አዘጋጅተን ስንጋብዛቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

የቀጠሮ ቀን የፊታችን እሁድ

ጥር(1/2014)በኢትዮጲያ አቆጣጠር

በኢስላማዊ አቆጣጠር (١٤٤٣)ጁማደ_ልአኺራ (٦) ስድስት

ስፍራ ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ ብቸኛው የሰለፊዮች መስጂድ(አንሷር)

ሰዓት ከ 2:30_3:00 ድረስ ባለው ይጀመራል ኢንሻአሏህ ለዚያ ቀን ያብቃን።

የደዕዋው እና የዱዓቶች ዝርዝር ነገ የምንገልፀው ይሆናል አሏህ በሰላም ያሳድረን።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
وَيْلٌۭ لِّكُلِّ هُمَزَةٍۢ لُّمَزَةٍ
▪️ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ٱلَّذِى جَمَعَ مَالًۭا وَعَدَّدَهُۥ
▪️ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخْلَدَهُۥ
▪️ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
كَلَّا ۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِى ٱلْحُطَمَةِ
▪️ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْحُطَمَةُ
▪️ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَ
ارُ ٱللَّهِ ٱلْمُوقَدَةُ
▪️የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
ٱلَّتِى تَطَّلِعُ عَلَى ٱلْأَفْـِٔدَةِ
▪️ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌۭ
▪️እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
فِى عَمَدٍۢ مُّمَدَّدَةٍۭ
▪️በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
📚(ሱረቱል አል ሁመዛህ)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya