💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️አቡ ሙሰል አሽአርይ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው።
📚(ቡኻሪ ዘግቦታል
)
ሀሰን አለ’በስሪይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-አንድ በሪያከመልካምአይወገድም!

በተናገረ ጊዜ ለአላህ ብሎ ከተነገረ ስራን/መልካም ተግበርን ሲሳራ ለአላህ ብሎ ከሰራ።

📚مصنف إبن أبي شيبة
ወጣቶች ሆይ!
"አግቡ፣ አግቡ፣ አግቡ
"

#ትዳርን የመሰለ ነገር የለም!

https://t.me/https_Asselfya
➢የጧት ዚክር


اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

الله
م إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

[አቡዳውና ቡኻሪ]


اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላይ ሆይ ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሶስት ጊዜ
👍1
▪️قُل لَّن يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ

«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው፡፡

📚(አል ተውባህ- - 51)
አንድ አካል በበሽታ በተጠቃ ጊዜ
ምግብ, መጠጥ, እንቅልፍ, ሆነ እረፍት አይፈይደውም


ልክ እንደዚህ ልብ በዱኒያ ሙሀባ የተንጠለጠለች ከሆነ ምክር, ግሳፄ አይፈይደውም!

➳ማሊክ ኢብኑ ዲናር
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

جئنا والتقينا بعد غيبوبة طويلة

الحمد لله
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ ወንድምና እህቶች እንኳን ደህና ቆያችሁ።

አላህ እንኳን በሳላም አገናኘን።

ሱናንና ሱንዮችን ወዳዱ #ወንድማችሁ_አቡ_ዑበይዳ


አዬን!! በዱኒያ ላይ ያለ ሰው የቱን ያክል ቢለያይም እንኳን አንድ ቀን ለአጋጣሚም ቢሆን ሊገናኝ ይችላል።በሞት ያጣነውን ግን ዱኒያ ላይ ከየት ነው የምናገኘው?!
*ባጋጣሚ አኼራችንን ለማስታወስ ብዬ ነው።
◾️ኢብኑ ሀዝም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ከሰዎች ስድብና ትችት ነፃ እሆናለሁ ብሎ ያሰበ ሰው እብድ ነው።

📚 الأخلاق و السّير ١٧
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••

🔹«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
♦️♦️♦️አላህ የማይወድህ ከሆነ የሂወትህ ዋጋ ምንድን ነው ⁉️⁉️⁉️

ወንድሜ ሆይ ጉዳዩ አንተ አላህን መውደድህ ሳይሆን አላህ አንተን መውደዱ ነው ትልቁ ቁም ነገር

ህይወት የስራ፣የፈተና ና የሙከራ ሜዳ ነች ስለዚህ በዝች ሜዳ ውስጥ የሰው ልጅ የተባለ ወደሚቋምጥለት የአላህን ወዴት ለማግኘት ልትታገል ይገባል

አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ: —
አላህ ልቦናህን የፈጠረው ጌታህን አውቀህ እሱን እንድትፈራውና እሱን በመውደድ ልቦናህን እንድትሞላ ነው እንጂ በሌላ ነገር ባተሌ /ቢዚ/ሆነህ እዚህ ግባ በማይባል ነገር ልቦናህን እንድትሞላ አይደለም

ይህ ንገር ትልቅ ቁም ነገር ነዉና የሰዉ ልጅ ሊያስተውለው ይገባል

🔺ልቦናህ የተፈጠረው አላህን ለመውደድና በአላህ ውዴታ ሊሞላ ነው
🔺ምላስህ የተፈጠረው አላህን ለማውሳት ነው
🔺አይንህ የተፈጠረው የአላህን ታኣምር ተመልክተህ እንድታስተውል ነው
🔺እጅህ የተፈጠረው አላህን በመታዘዝ ላይ እንድትሰማራ ነው
🔺እግሮችህ የተፈጠሩት ወደ አላህ ቤቶችና መልካም ወደተባሉ ስፈራ እንድትጓዝ ነው

ስለዚህ አንት ያአላህ በሪያ ሆይ አንተ ለአላህ ነው የተፈጠርከው

" ሁለ ነገርህም የአላህ ነው"

እስኪ ቆም ብለህ አስተውል ደጋግመህም አንብበው ይህን የኣላህ ቃል: —

 "قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ"
" በል ሶላቴም ,እርዴም,ህይወቴም,ሞቴም ለአለሰህ ለአለማቱ ጌታ ነው በል"

አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ ህይወቴም ያለዉን ቃል አስተውለው በደንብም ደጋግመህ አንብበው

ይህን የቁርኣን አንቀፅ በደንብ ካስተዋልክ ለምን መልፋት እንዳለብህና ሁለ ነገርህን ለማን መስጠት እንዳለብህ ይገባሃል
አዕምሮህን,ልቦናህን,አመለካከትህን ለአላህ ልታደርግ ይገባሃል የአላህን ዉዴታ ታገኝ ዘንዳ

አንተኮ ይህ ነገር ካለፈህ ከይር የሚባሉ ነገራቶች ሁሉ አለፉህ ማለት ነው አላህ አይወድህም ማለት ትልቅ ጨለማ ውስጥ እንዳለህ ልትገነዘብ ይገባሃል

ስለዚህ ይህን ትልቅ ነገር ለማግኘት ቁርአን ና ሃዲስን ልትከታተል ይገባል

አላህ በቁርአን ላይ እንዲህ ይላል

والله يحب المتقين
والله يحب الصابرين
والله يحب المحسنين
والله يحب التوابين
والله يحب المتطهرين
والله يحب المقسطين

እነዚህና ሌሎች ባህሪያቶችም ተጠቅሰዋል
ከነዚህ ሁሉ በላጩና እነዚህን የሚያጠቃልል የኸይር ነገር ሁሉ ቁንጮየሆነው ነቢዩን صلى الله عليه وسلم ን መከተል ነው

"قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ "

ስለዚህ አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ ነቢዩ የተናገሩትን ተነገር, የሰሩትን ስራ,የተዉትን ተው በዚህ ባህሪ የምታሸበርቅ ከሆነ ትክክለኛ የአላህን ዉዴታ ታገኛለህ


አላህ ከሚወዳቸው ባሮች ያድርገን

አሚን

✏️አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

ወደ ቴሌግራም ቻናል ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
ሙሉ ቁርአን በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ወርዶ እስኪያልቅ ምን ያህል አመት ፈጅቶ ነበር?
Anonymous Quiz
9%
20
77%
23
11%
25
3%
17
Audio
ኢኽዋን ፣ ሱሩሪያ

የቢድዓ ሰዎች ግለሠቦች ላይ መናገር