💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ከዕውቀት አይነቶች በላጩ «ልክህን ማወቅ» ነው
አቡሁረይራህ -ረዲየሏሁዓንሁ- ባወሩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሶስት ዱዓዎች ተቀባይነት አላቸው, ።

🔺የጾመኛ ዱዓ፣
🔺የተበዳይ ዱዓና የመንገደኛ ዱዓ" ብለዋል
(ሶሂሁል ጃሚዕ/3031)
🔹ውስጥህን ከሽርክ ፣ከዙልም ፣ከውሸት፣ ከሀሜት: ከኩራት ፣ከምቀኝነት ከመሳሰሉት አጽዳው /አጽጅው‼️

↪️ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ

ውስጣዊ ማንነትህን ካሳመርክ፣
🔻ውጫዊ ማንነትህን አላህ ያሳምርልሀል።

ምንጭ አልፈተዋ 3:277}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ

«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)
💎🌸💎🌸💎🌸💎🌸
قال ﷺ:
"مَنْ قال:
لا إلهَ إلّا اللهَ، واللهُ أكبرُ، لا إلهَ إلّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له، له الملكُ وله الحمدُ، لا إلهَ إلّا اللهُ، ولا قوةَ إلّا باللهِ.
مَنْ قاله في مرضِه ثمَّ ماتَ لمْ تطعمْه النّارُ"

[صححه الألباني في صحيح سنن الترمذي ٣٤٣]
-
قال رسول الله ﷺ:

( من غسَّلَ يومَ الجمعةِ واغتسلَ ثمَّ بَكَّرَ وابتَكرَ ومشى ولم يرْكب ودنا منَ الإمامِ فاستمعَ ولم يلغُ كانَ لَهُ بِكلِّ خطوةٍ عملُ سنةٍ أجرُ صيامِها وقيامِها )

الألباني📚[صحيح أبي داود ٣٤٥].
#ዒልም ማለት ብዙ ሀዲስ ማወቅ አይደለም!
#ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!!!

አብደአላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየአሏሁ ዐንሁ)
Audio
◾️ኒቃብን የተመለከተ ምክር


የኒቃብ አስፈላጊነት
ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር
ኒቃብና አንዳንድ ስነስርአቶቹ
ኒቃብ በተመለከተ ብዥታዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
ማራኪ ቲላዋ
የቁርአን ግብዣ
💦ዚክር ከአላህ ቅጣት ነፃ ለመሆን፣የቀልብ እርካታን ለማገኘት፣የአላህን ረድኤት እንዲወርድ ለማድረግና መላኢኮች የአላህን ምህረት እንዲለምኑልን ምክንያት ነው።

🔻አቡሁረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛሶለሏሁአለይሂወሰለም እንዲህ ብለዋል!

ሁለት ንግግሮች አሉ።
🔺ለምላስ እጅግ የቀለሉ፣
🔺ሚዛን የሚደፋና፣
🔺አላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱናቸው።

👉ለአላህ ጥራትና ምስጋና ይገባው
👉 ለታላቁአላህ ጥራት ይገባው
🎓سُبْحَ
انَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ
🎓 سُبْحَانَ الله ِ العظيمِ

📚{ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}
https://t.me/https_Asselfya
➡️ እናታችን አኢሻ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ትላለች፦

▪️ከሰዎች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ቦታ ያለው ሰው ማለት: ከክፋቱ የተነሳ ሰዎች ከሱ መጥፎን እንዳይደርስባቸው ፈርተው ሚጠነቀቁትና የሚሸሹት ሰው ነው።

📚(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)