💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]
➡️የቀልብህ ህያውነትነና መሞት ከኢልም ጋር የተያያዘ ነው

🔺በኢልም የታነፀች የአሊም ቀልብ ሁሌም በብርሀን እና በኑር ላይ ሲሆን

➡️ ከእውቀት የራቀው የጃሂል ቀልብ ሁሌም በጨለማ ላይ ነው::

ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላል

ኢልም (እውቀት) ማለት
--የቀልብ ምግብ
--የቀልብ መጠጥ
--የቀልብ መድሀኒት
--የቀልብ ህይወት ሲሆን
--በአጠቃላይ ቀልብ በእውቀት ላይ የቆመች ናት
♻️ነገር ግን ቀልብ እውቀትን ካጣች
--ሟች (የሞተ) ይሆናል።


📚 مفتاح دار السعادة (1/344)
ከዕውቀት አይነቶች በላጩ «ልክህን ማወቅ» ነው
አቡሁረይራህ -ረዲየሏሁዓንሁ- ባወሩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሶስት ዱዓዎች ተቀባይነት አላቸው, ።

🔺የጾመኛ ዱዓ፣
🔺የተበዳይ ዱዓና የመንገደኛ ዱዓ" ብለዋል
(ሶሂሁል ጃሚዕ/3031)
🔹ውስጥህን ከሽርክ ፣ከዙልም ፣ከውሸት፣ ከሀሜት: ከኩራት ፣ከምቀኝነት ከመሳሰሉት አጽዳው /አጽጅው‼️

↪️ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ

ውስጣዊ ማንነትህን ካሳመርክ፣
🔻ውጫዊ ማንነትህን አላህ ያሳምርልሀል።

ምንጭ አልፈተዋ 3:277}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፋጭ ቲላዋ

«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)
💎🌸💎🌸💎🌸💎🌸
قال ﷺ:
"مَنْ قال:
لا إلهَ إلّا اللهَ، واللهُ أكبرُ، لا إلهَ إلّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له، له الملكُ وله الحمدُ، لا إلهَ إلّا اللهُ، ولا قوةَ إلّا باللهِ.
مَنْ قاله في مرضِه ثمَّ ماتَ لمْ تطعمْه النّارُ"

[صححه الألباني في صحيح سنن الترمذي ٣٤٣]
-
قال رسول الله ﷺ:

( من غسَّلَ يومَ الجمعةِ واغتسلَ ثمَّ بَكَّرَ وابتَكرَ ومشى ولم يرْكب ودنا منَ الإمامِ فاستمعَ ولم يلغُ كانَ لَهُ بِكلِّ خطوةٍ عملُ سنةٍ أجرُ صيامِها وقيامِها )

الألباني📚[صحيح أبي داود ٣٤٥].
#ዒልም ማለት ብዙ ሀዲስ ማወቅ አይደለም!
#ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!!!

አብደአላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየአሏሁ ዐንሁ)
Audio
◾️ኒቃብን የተመለከተ ምክር


የኒቃብ አስፈላጊነት
ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር
ኒቃብና አንዳንድ ስነስርአቶቹ
ኒቃብ በተመለከተ ብዥታዎች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
ማራኪ ቲላዋ
የቁርአን ግብዣ