💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
سورة الحشر | تلاوة خاشعة مبكية تقرع القلوب هزت أركان المسجد تقشعر…
Sheikh Ghassan Al Shourbagy
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው❗️
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐

🌺 ፀባይሽ ይስተካከል እህቴ፡ ገረጭራጫ የሆነ ባህሪ እንዳይኖርሽ፤ከአንቺ ስር የሚሆኑ ልጆች ይኖሩሻል፤ያኔ ያንቺን መጥፎ ፀባይ ይወርሳሉ እና።

حسن الخلق
ያማረ ፀባይ ይኑርሽ።

ከሰዎች ጋር ስትኗኗሪም በመልካም ፀባይ ተኗኗሪ፤ስምሽ በመጥፎ ከሚወሱት ጋር እንዳትውይ፤

ከማን ጋር መዋል እንዳለብሽ እወቂ፤ጠመው ከሚያጠሙ ጎረቤቶች እራቂ

🌺 🎀 🌺 🎀 🌺 🎀🌺 🎀 🌺

بارك الله فيكي يا اختي الكريم


#كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر

የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች
መዝጊያ ሁኝ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ጥያቄ?????

///የቀልቀላ ፊደሎች ሰባት ናቸው
Anonymous Quiz
61%
ሀ)))))እውነት
39%
ለ}}} ሀሰት
👍1
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 8.amr
3.1 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ስምንት

በኡስታዝ ኸድር አህመድ
💦💦💦💦💦💦💦💦
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◼️የአላህ መልክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

👉"ከእናንተ መጥፎ ነገር የተመለከተ (ያስተዋለ) በእጁ ይቀይረው ።

👉 ካልቻለ በምላሱ {{ያውግዝ}} ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ {{ይጥላው}} ይህ (በቀልብ መጥላት ) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው።
📚【ሙስሊም ዘግበውታል}}

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ሀሜትና ተያያዥ ነጥቦች


↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️


◾️በሙሀደራው የሚነሱ ነጥቦች

➲ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው
➲የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ
➲የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት
➲የሀሜት ማበሻ (ከፋራ)
➲የሀሜት አይነቶች


🎤በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ስድስት

👉የሱረቱል ናስ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💦ውዷ እህቴ በየትኛውም ሁኔታ ወደ አላህ በመቃርብ እና የመልክተኛውን ሱና አጥብቅሽ በመያዝ ወጣት ነትሽን ኢልምን በመፈልግ ጊዜሽን ተጠቀሚበት!!
👉የሴት ልጅ ውበት በኒቃብ በመሸፈን እንጂ በመገላለጥ አይደለም።
💦አንድ አማኝ ሴት መልካምነት ( ሳሊህነት ) መገለጫዋ አምልኮን ባማረ መልኩ በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና በአምልኮ ላይ በመፅናት ከጌታዋ ጋር ያላት ግንኙነት መልካም ማድረግ ነው

↪️ ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆንዋንና ለፅናቷ የስኬት ሚስጥሮች ናቸው
ምንጭ ፦ { ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር }
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
مقدمة القاعدة النورانية
Abul Abas
የቃዒደቱን-ኑራኒያህ ኪታብ አስፈላጊነት

የተዳሰሰበት ትምህርት

by: Abul Abas Nasir Mohammed

Jon ↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
هل يجوز استخدام المرأة للروائح عند خروجها؟

السؤال :
المسك ودهن العود أو الورد ونحو ذلك من أنواع الطيب إذا استخدمته المرأة، وكانت رائحتها واضحة، فما حكم استعمالها، خاصة إذا خرجت المرأة من منزلها؟ وهل يعتبر تكريم الزائرات بتبخيرهن وتعطيرهن في حكم ذلك؟

✍🏼 الجواب :

خروج المرأة بالطيب إلى الأسواق أمر ممنوع، وليس لها أن تخرج بذلك، ولا أن تعين الزائرات والضيوف بذلك، بل عليها أن تنصح وأن تقول: نود أن نطيبكم ولكن خروج المرأة بالطيب إلى الأسواق أمر ممنوع، وبذلك تجمع بين النصيحة وترك ما حرم الله فعله[1]

(مجموع فتاوى ومقالات الشيخ ابن باز 5 /382)
---------------
*منهجنا*
*(الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة)*
----------------
*🌷أخواتي الفضليات:
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣
ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ
ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር።💎

🌸
#ኦኽታየ_ሀያዕ_ካለሺኮ_ውድ ነሺ በሱ ላይ ደግሞ ኢማን ጋር ስሆን አቤት ውበት ያኦኽቲ ኢቲቂሏህ ቁጥብ ሁኚ!!🌸

ڪـونےغاليـة عفيفة نقية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~﴿رَبِّ اجعَلني مُقيمَ الصَّلاةِ وَمِن ذُرِّيَّتي رَبَّنا وَتَقَبَّل دُعاءِ﴾

~"ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ) ፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።"

﴿رَبَّنَا اغ
فِر لي وَلِوالِدَيَّ وَلِلمُؤمِنينَ يَومَ يَقومُ الحِسابُ﴾

~"ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡"
=
t.me/https_Asselfya
✍️ قال الإمام ابن القيم -رحمه الله-

•• بَحرُ الهَوَى إذَا مدَّ ؛ أغرق ، وأخوَفُ المنَافذ على السابح فتح البَصر في الماء! ••

¶ الفوائد ٧١ ⁦/📖🖋
Audio
ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ!!

💦ደስ የሚል ቲላዋ ባማረ ድምጽ ተጋበዙልኝ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/umu_muaz_umu_Abdala_Asselfya
ነብዩ ﷺ ከነሱ ያስጠነቀቁን ከሆኑት የተጠሉ ባህሪት መካከል፡

ኩራት (ኪብር ) ፣ ምቀኝነት (ሀሰድ) ፣ ዉሸት ፣ ሐሜት እና የመሳሰሉት ።

قال ابن القيم في
"مدارج السالكين" 2 / 308:

ومنشأ جميع الأخلاق السافلة وبناؤها على أربعة أركان: الجهل والظلم والشهوة والغضب.

↪️ የመጥፎ ስነምግባር ሁሉ መነሻ ግንባታዋ አራት ናቸው። አልጀህል (አለማወቅ) ፣ ዙልም (በደል) ፣ ሸህዋ እና ቁጣ ናቸው።
القاعدة النورانية 1
Abul Abas
ክፍል 1⃣

የቃዒደቱን-ኑራኒያህ ኮርስ


by: Abul Abas Nasir Mohammed

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya