💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ምሽት (መግሪብ ወቅት) ላይ ልጆቻችሁን ወደቤት ውስጥ አስገቡ፡፡ ወደ ውጭ እንዳይወጡ ከልክሏቸው፡፡ ሸይጧን በዚያ ወቅት ይሰራጫልና፡፡ ይህ ወቅት ካለፈ በኋላ ግን ቢንቀሳቀሱ ችግር የልውም፡፡ በራፎቻችሁንም ዝጉ፡፡
የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلمእንድህ አሉ፣

▪️የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ !
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}}
Audio
➡️ አላህን የማውሳት (የዚክር) ትሩፋቶች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️ዓብደላህ ኢብን ዑመር የአላህመልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ

እስልምና አምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል

▪️በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሐመድም ﷺ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣
▪️ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣
▪️ዘካን ማውጣት፣
▪️ረመዳንን መፆም፣
▪️ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣6⃣


تعريف القلقلة ومراتبها
مخارج الحروف وعددها

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
በሀላል መንገድ ኒካህ ማሰር አጅር የሚያስገኝና ሪዝቅን የሚያሰፋ ሲሆን በተቃራኒው ከኒካህ በፊት የሚደረግ የሀራም ግኑኝነት ግን ወንጀል ሲሆን ሪዝቅንም ያጠባል።

አላህ ሆይ! በነገራቶች ሁሉ ሀላሉን ወፍቀን ከሀራም ጠብቀን
➡️አንዳትሞኝ ንቃ‼️

አይንናስ ቡዳ ቢይዝህ መልከኛ ነኝ‼️ ወይም ሀብታም ነኝ ‼️ብለህ እንዳታስብ የያዘብህ ምክኒያት ከአሏህ ዚክር በመራቅህ ምክኒያት መሆኑን አስታውል።
إِنَّمَا ٱلْمُؤْمِنُونَ ٱلَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ ٱللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ ءَايَٰتُهُۥ زَادَتْهُمْ إِيمَٰنًۭا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ
ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡
=
هُوَ ٱلَّذِىٓ أَنزَلَ ٱلسَّكِينَةَ فِى قُلُوبِ ٱلْمُؤْمِنِينَ لِيَزْدَادُوٓا۟ إِيمَٰنًۭا مَّعَ إِيمَٰنِهِمْ ۗ
እርሱ ያ በምእምናን ልቦች ውስጥ ከእምነታቸው ጋር እምነትን ይጨምሩ ዘንድ እርጋታን ያወረደ ነው፡፡
وَأَمَّا ٱلَّذِينَ فِى قُلُوبِهِم مَّرَضٌۭ فَزَادَتْهُمْ رِجْسًا إِلَىٰ رِجْسِهِمْ وَمَاتُوا۟ وَهُمْ كَٰفِرُونَ
እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸውማ በርክሰታቸው ላይ ርክሰትን ጨመረችላቸው፡፡ እነርሱም ከሓዲዎች ኾነው ሞቱ፡፡
===================
سورة يونس
أضواء القرآن adwaaalquran
ጣፋጭ ቂርአት
• سورة يونس

القارئ عبدالله الموسى
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
አዛኝ፣ ደግ ፣ እጅጉን ቸር ፣ የሰዉ ዘር ሁሉ አለቃ የሆኑት ታላቁ ነብይ صلى الله عليه وسلم ዘረኝነትን በዚህ መልኩ ገልፀውታል

" ተዋት እሧ ጥምብ ናትና "

በዘር ማላቅና ማዝቀጥ የኢስላምን አስተምህሮ የሚፃረር የባዶዎች እምነት ነው!

እውነተኛው መለኪያ እምነት ነው!

ሚዛኑ ሱና ፣ ስነ ምግባር ነው !
ሁለት አጅነብይ ሰዎች በሆነ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ መነጋገርና መጻጻፍ ቢኖርባቸው


መልእክታቸውን በተቻለ መጠን በአንድ ጊዜና በተሟላ መልኩ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል።
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።
ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن
أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።