☞ፍቺ { ኒካህን} ማውረድ በከፊል ሴቶች እጅ ቢሆን ኑሮ ባሏን በቀን ውስጥ 20 ጊዜ ትፈታው ነበር
⇨ ምክንያቱም ሴት ልጅ በዲኗም ይሁን አቅሏ ናቂስ { ጎደሎ} ናትና ነው።
📚[ ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ ረሂመሁሏህ]
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⇨ ምክንያቱም ሴት ልጅ በዲኗም ይሁን አቅሏ ናቂስ { ጎደሎ} ናትና ነው።
📚[ ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ ረሂመሁሏህ]
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅የወር አበባ ያለባት ሴት የሚመለከቱ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️በወር አበባ ሰዓት በብልት መገናኘት ክልክል ነው። ለዚህም መረጃው
وَيَسْـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلْمَحِيضِ ۖ قُلْ هُوَ أَذًۭى فَٱعْتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَآءَ فِى ٱلْمَحِيضِ ۖ وَلَا تَقْرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ يَطْهُرْنَ ۖ فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ ٱللَّهُ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلتَّوَّٰبِينَ وَيُحِبُّ ٱلْمُتَطَهِّرِينَ
✅ከወር አበባም ይጠይቁሃል፡፡ እርሱ አስጸያፊ ነው፡፡ ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ ራቋቸው፡፡ ንጹሕ እስከሚኾኑም ድረስ አትቅረቡዋቸው፡፡ ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡ አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡{{አልበቀራ22}}
↪️የግንኙነት ክልክልነቱ የወር አበባ መውጣቱን እስከሚያቆም እና እስከምትታጠብ ድረስ ነው። ለዚህም መረጃው
فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ الله
ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡
↪️የወር አበባ ያለባት ሴት ከባል ጋር ከግብረስጋ ግንኙነት ውጭ መጫወት ትችላለች።
✅ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል። ከግንኙነት ውጭ ሁሉንም ነገር ስሩ። ብለዋል ሙስሊም ዘግቦታል))
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️join ያድርጉ

[ሲያነጋ እና ሲያመሽ ፡
〰〰〰〰〰〰
(رضيت بالله ربا وباالإسلام دينا وبمحمد رسولا)
↪️የአላህን ጌትነት የእስልምናን ሀይማኖት የነብዩ ሙሀመድ ን መልእክተኝነት ወድጃለው)
ሶስት ግዜ ያለ የቂያም ለት አላህ እሱን መውደድን ራሱ ላይ ሀቅ አድርጓል።]
〰〰〰〰〰〰
(رضيت بالله ربا وباالإسلام دينا وبمحمد رسولا)
↪️የአላህን ጌትነት የእስልምናን ሀይማኖት የነብዩ ሙሀመድ ን መልእክተኝነት ወድጃለው)
ሶስት ግዜ ያለ የቂያም ለት አላህ እሱን መውደድን ራሱ ላይ ሀቅ አድርጓል።]
✅↪️ጠቃሚ ነጥብ
〰〰〰〰〰〰〰
የደፈረሰውና የዳልቻውን ህግ በተመለከተ
↪️ሱፍረት ማለት ዳልቻው {{ወደ ቢጫ ያደላ ቀለም }}ያመዘነበት መግል መሰል ነገር ሲሆን
↪️ኩድረት ማለት የደፈረሰው ቆሻሻ ውሀ መሰል ነገር ነው ።
🔄አንድ ሴት ዳልቻው ወይም ድፍርሱ በወር አበባ ጊዜዋ ውስጥ ከመጣ የወር አበባ እንደሆነ ትቆጥረዋለች። ያሳለፍናቸውንም የወር አበባ ህጎች ይይዛሉ።
↪️ነገር ግን አንድ ሴት ዳልቻው እና ድፍርሱ ከወር አበባ ሰዓቱ ውጭ ቢመጣ ምንም ቦታ ሳትሠጠው እራሷን እንደራች ሴት ትቆጥራለች።
⤵️ለዚህም መረጃው ኡመ አጢያ ረዲያሏሁ አንሀ ያስተላለፈችው ሀድስ ነው
↪️ከወር አበባ ከጸዳን በሗላ ዳልቻውንና ድፍርሱን ከምንም አንቆጥረውም ነበር ይላሉ። ይህ አቡዳውድ ዘግቦታል. ቡኻሪም ከጸዳን በሗላ የሚለውን ሳይጨምሩ ዘግበውታል። {{ከሐድስ ሊቃውንቶች ዘንድ ይህ ሀድስ የነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ማጽደቅ እንዳገኘ ይቆጠራል።])
↪️ይህ የሚያስረዳው ዳልቻው እና ድፍርሱ ከመጽዳት በፊት የወር አበባን ህግ እንደሚይዙ ነው።

سورة الحشر | تلاوة خاشعة مبكية تقرع القلوب هزت أركان المسجد تقشعر…
Sheikh Ghassan Al Shourbagy
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው❗️
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው❗️
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐 🌺 💐
🌺 ፀባይሽ ይስተካከል እህቴ፡ ገረጭራጫ የሆነ ባህሪ እንዳይኖርሽ፤ከአንቺ ስር የሚሆኑ ልጆች ይኖሩሻል፤ያኔ ያንቺን መጥፎ ፀባይ ይወርሳሉ እና።
حسن الخلق
ያማረ ፀባይ ይኑርሽ።
ከሰዎች ጋር ስትኗኗሪም በመልካም ፀባይ ተኗኗሪ፤ስምሽ በመጥፎ ከሚወሱት ጋር እንዳትውይ፤
ከማን ጋር መዋል እንዳለብሽ እወቂ፤ጠመው ከሚያጠሙ ጎረቤቶች እራቂ
🌺 🎀 🌺 🎀 🌺 🎀🌺 🎀 🌺
بارك الله فيكي يا اختي الكريم
#كوني مفتاح للخير وكوني مغلاق للشر
የመልካም ነገሮች መክፈቻ ሁኚ የመጥፎ ነገሮች
መዝጊያ ሁኝ

👍1
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 8.amr
3.1 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ስምንት
➖➖➖➖➖
በኡስታዝ ኸድር አህመድ
💦💦💦💦💦💦💦💦
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖
በኡስታዝ ኸድር አህመድ
💦💦💦💦💦💦💦💦
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◼️የአላህ መልክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
〰〰〰
👉"ከእናንተ መጥፎ ነገር የተመለከተ (ያስተዋለ) በእጁ ይቀይረው ።
👉 ካልቻለ በምላሱ {{ያውግዝ}} ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ {{ይጥላው}} ይህ (በቀልብ መጥላት ) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው።
📚【ሙስሊም ዘግበውታል}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰
👉"ከእናንተ መጥፎ ነገር የተመለከተ (ያስተዋለ) በእጁ ይቀይረው ።
👉 ካልቻለ በምላሱ {{ያውግዝ}} ። ካልቻለ ደግሞ በልቡ {{ይጥላው}} ይህ (በቀልብ መጥላት ) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው።
📚【ሙስሊም ዘግበውታል}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
✅ ሀሜትና ተያያዥ ነጥቦች
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
◾️በሙሀደራው የሚነሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰
➲ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው
➲የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ
➲የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት
➲የሀሜት ማበሻ (ከፋራ)
➲የሀሜት አይነቶች
🎤በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
◾️በሙሀደራው የሚነሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰
➲ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው
➲የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ
➲የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት
➲የሀሜት ማበሻ (ከፋራ)
➲የሀሜት አይነቶች
🎤በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✅#ያአኺ_እውቀት_ፈላጊ_አግባ!!
ሰለፍይ የሆነች የተውሒድ አበባ፡
የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ፡
ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ፡
ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ውስጥህ እንድደሰት ስትወጣ ስትገባ፡
ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እንዳይባባ፡
ትዕዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ሰለፍይ የሆነች የተውሒድ አበባ፡
የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ፡
ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ፡
ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ውስጥህ እንድደሰት ስትወጣ ስትገባ፡
ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እንዳይባባ፡
ትዕዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ፡
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡
#በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ስድስት
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ናስ ትርጉም
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ናስ ትርጉም
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💦ውዷ እህቴ በየትኛውም ሁኔታ ወደ አላህ በመቃርብ እና የመልክተኛውን ሱና አጥብቅሽ በመያዝ ወጣት ነትሽን ኢልምን በመፈልግ ጊዜሽን ተጠቀሚበት!!
💦አንድ አማኝ ሴት መልካምነት ( ሳሊህነት ) መገለጫዋ አምልኮን ባማረ መልኩ በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና በአምልኮ ላይ በመፅናት ከጌታዋ ጋር ያላት ግንኙነት መልካም ማድረግ ነው
↪️ ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆንዋንና ለፅናቷ የስኬት ሚስጥሮች ናቸው
ምንጭ ፦ { ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር }
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
↪️ ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆንዋንና ለፅናቷ የስኬት ሚስጥሮች ናቸው
ምንጭ ፦ { ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር }
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹إحفظي القرآن يا أخت العقيدة🌷لتكونين به دوما سعيدة💎......!!https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
مقدمة القاعدة النورانية
Abul Abas
የቃዒደቱን-ኑራኒያህ ኪታብ አስፈላጊነት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የተዳሰሰበት ትምህርት
➰➰➰➰➰➰
by: Abul Abas Nasir Mohammed
Jon ↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
የተዳሰሰበት ትምህርት
➰➰➰➰➰➰
by: Abul Abas Nasir Mohammed
Jon ↪️↪️↪️↪️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya