💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
↩️عن حُذَيْفَةُ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ سَمِعْتُ النَّبِيَّ ﷺ يَقُولُ : [ لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ قَتَّاتٌ]
(رواه البخاري وغيره)

▪️ሁዘይፋ(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁኝ (ወሬ አመላላሽ ጀነትን አይገባም)

(ቡኻሪና ሌሎችም ዘግበውታል)


↩️ﻗﺎﻝ ﺭﺟﻞ ﻟﻮﻫﺐ ﺑﻦ ﻣﻨﺒﻪ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ: ﺇﻥ ﻓﻼﻧﺎ ﺷﺘﻤﻚ .. ﻗﺎﻝ:ﺃﻣﺎ ﻭﺟﺪ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﺭﺳﻮﻻ ﻏﻴﺮﻙ ]

▪️አንድ ሰው ወህብ ኢብኑ ሙነቢህ ዘንድ መጣና፦
እከሌ ሰድቦሀል አለው… ሸይጧን ካንተ ውጭ ሌላ የሚልከው መልእክተኛ አጣእንዴ አለው።)

↩️[ﺟﺎﺀ ﺭﺟﻞ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺸﺎﻓﻌﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ: ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﻓﻼﻥ ﻳﺬﻛﺮﻙ ﺑﺴﻮﺀ .. ﻓﺄﺟﺎﺑﻪ: ﺇﺫﺍ ﺻﺪﻗﺖ ﻓﺄﻧﺖ ﻧﻤﺎﻡ ، ﻭﺇﺫﺍ ﻛﺬﺑﺖ ﻓﺄﻧﺖﻓﺎﺳﻖ . ﻓﺨﺠﻞ ﻭﺍﻧﺼﺮﻑ ]

▪️አንድ ሰው ኢማም አሻፊኢ ዘንድ መጣና እከሌ በመጥፎ ያነሳሀል አላቸው…እውነትህን ከሆነ አንተ ወሬ አመላላሽነህ ዋሽተህ ከሆነ ፋሲቅ ነህ አሉት። ሰውየውም አፍሮ ሄደ።
https://t.me/https_Asselfya
▪️ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ውስጥህን (ቀልብህን) አስተካክል አላህ ውጭህ ያስተካክለዋል። አደራህ ንግግር አታብዛ። ንግግር መቀነስ ቀልብ እንዲረጥብ ያደርጋል።
📚 حلية الأولياء (٨٢/٧)
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።

◾️ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው
◾️ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌۭ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍۢ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِيرٌۢ بِمَا تَعْمَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
================================
وَلَا تَكُونُوا۟ كَٱلَّذِينَ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَأَنسَىٰهُمْ أَنفُسَهُمْ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْفَٰسِقُونَ
እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውን እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትኹኑ፡፡ እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው፡፡
================================
ኢኽላስ ኒያ
አንድ ሰው በምንም ሁኔታው ውስጥ ሳለ በስራው ላይ ፈጣሪን እንጂ ፍጡርን መመልከት የለበትም፤ ሰዎች ከአላህ በላይ በአንዲትም ነገር አያብቃቁለትምና፡፡

 ፉደይል ኢብኑ ዒያድ እንዲህ ይላል፡ ‹‹ ለሰዎች ብሎ መስራት በአላህ ላይ ማጋራት (ሽርክ)  ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ መስራትን መተው ታይታ (ሪያእ) ነው፡፡ ከሁለቱ መዳን ደግሞ ኢኽላስ ነው፡፡››

https://t.me/abumahi13
https://t.me/abumahi13
إنزال المرأة الى قبرها من قبل غير المحرم - العلامة صالح الفوزان…
➡️ ሴት ልጅ ከሞተች በኋላ ስትቀበር ወደ ለህድ የሚያስገባት አካል አጅነብይ ቢሆንም ችግር የለውም።

🎙العلاَّمة صَالِح الفَوْزَان حَفِظَهُ الله
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
↪️አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 745)

ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤ ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

🔻ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
በስጁድ መካከል የሚባል ዚክር

رَبِّ اغْفِرْ لِيْ رَبِّ اغْفِرْ لِيْ.

ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፣ ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፡፡ .’

اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ وَارْحَمْنِيْ وَاهْدِنِيْ وَاجْبُرْنِيْ وَعَافِنِيْ وَارْزُقْنِيْ وَارْفَعْنِي.

አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ትክክለኛውን ጐዳና ምራኝ፤ ጠግነኝ፤ ሲሳይን ለግሰኝ፤ የላቀ ደረጃን አጐናፅፈኝ፡፡.’
ማንኛውም በዱንያ ላይ ለሚደርስብን መከራ፣ ስቃይ፣ ችግር፣ ሙሲባና ስብራት መጠገኛውና መካሻው ጀነት ውስጥ ነው። ብቻ በሶብር ላይ እንበርታ!
▪️በማንኛውም ነገር ላይ ታገስ!

🛍« አንዳንዴ ኡስታዝ ላይመጣ ይችላል ፣ አንዳንዴ ልትታመም ትችላለህ ፣ አንዳንዴ ቤተሰብ ሊርቁህ ይችላሉ ፣ ይህ ሁሉ መከራ እየመጣብህ ያን ሁሉ እያለፍክ ኢልም ላይ መማርህን መፅናት አለብህ። ወደ መስጅድ መሄድህን መፅናት አለብህ ፣ ቁርአን መቅራት ላይ መፅናት አለብክ ፣ ዛሬ ኡስታዝህ ተናዱ በጥፊ ስለመታህ ቁርአን መቅራትን ማቆም የለብህም ፣ ደጋግመህ ሰብረህ ፣ በዛው መቀጠል አለብህ ሰብር (ትግስት) አስፈላጊ ነው!።»
Audio
አላህን ማውሳትና የሚወሳበት ቦታ የመገኘት ትሩፋት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
ከቁርአን አንዲትን ፊደል ማንበብ ያለው የላቀ ምንዳና ትሩፋት

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ምሽት (መግሪብ ወቅት) ላይ ልጆቻችሁን ወደቤት ውስጥ አስገቡ፡፡ ወደ ውጭ እንዳይወጡ ከልክሏቸው፡፡ ሸይጧን በዚያ ወቅት ይሰራጫልና፡፡ ይህ ወቅት ካለፈ በኋላ ግን ቢንቀሳቀሱ ችግር የልውም፡፡ በራፎቻችሁንም ዝጉ፡፡
የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلمእንድህ አሉ፣

▪️የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ !
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል}}
Audio
➡️ አላህን የማውሳት (የዚክር) ትሩፋቶች

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️ዓብደላህ ኢብን ዑመር የአላህመልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ

እስልምና አምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል

▪️በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ብሎ እና ሙሐመድም ﷺ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣
▪️ሶላትን በወቅቱና ቀጣይነት ባለው መልኩ መስገድ፣
▪️ዘካን ማውጣት፣
▪️ረመዳንን መፆም፣
▪️ የአላህ ቤትን ከቻልን መጎብኘት።

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል