💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
﴿ فَخَلَفَ مِن بَعدِهِم خَلفٌ أَضاعُوا الصَّلاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَواتِ فَسَوفَ يَلقَونَ غَيًّا ﴾
﴿فَاصْبِرْ عَلَى مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَى﴾.
سورة التوبة
أضواء القرآن adwaaalquran
➡️ቁርአንን መቅራት ወይመ ማድመጥ በፈለግክ ጊዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራ!
▪️ማስተንተን {ተደቡር}
▪️በቁርአን መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን
▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ምርጥ ምክር ለውዷ እህቴ!!!

አድምጡት።

በኡስታዝ አቡ ረይስ

https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል ስድስት ➧ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ወደ ምን አይነት ሰዎች ነበር የተላኩት? 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➲ሁሉም ነብይ ወደ የህዝቡ ሲላክ ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ግን ባጠቃላይ ለአለማት እዝነት ተደርገው ነው የተላኩት።ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ለምን አይነት ህዝቦች እንደተላኩ ማወቃችን ወሳኝ ነጥብ ነው። ምክንያቱም…
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
እውነታው:አደጋዎቹና መዘዞቹ

➧ክፍል ሰባት


➠ልብ በሉ የአላህ ባሪያዎች እነዚህ አጋሪያን የአላህን ጌትነት ማመናቸው ወደ ነብያት ሁሉ ሀይማኖት ኢስላም አላስገባቸውም። ይህም የሆነው አምልኮን በጠቅላላ ለአንድ አላህ ብቻ ስላልፈጸሙ እና አላህንም ከእርሱ ውጭ ያሉትንም ያመልኩ ስለ ነበር ነው።

«ከአጋሪያን ተግባር ውስጥ የሚጠቃለለው ለእርሱ ብቻ የሚገባውን አምልኮ በእርሱ ላይ ሌላን ምንንም ማድረግ የማይችሉ፣ የማይጠቅሙ፣ የማይጎዱ፣ ጥቅምን ለራሳቸው ማምጣት የማይችሉ፣ እራሳቸውን ከጉዳት መከላከል የማይችሉትን ፍጡራን መገዛታቸው ነው። ለዚህም ማስረጃው የሚከተለው አንቀጽ ነው።

وَمَا يُؤْمِنُ أَكْثَرُهُم بِاللَّهِ إِلَّا وَهُم مُّشْرِكُونَ

➧አብዛኞቻቸውም፤ እነሱ (በአምልኮ የተውሒድ ክፍል) አጋሪዎች ሆነው እንጂ በአላህ ጌትነት አያምኑም።” [ዩሱፍ፡ 106]

የዚህ አንቀጽ ትንታኔ እንደሚያሳየው አብዛኛዎቹ አጋሪዎች የአላህን ጌትነት፣ ፈጣሪነት፣ ሲሳይን ለጋሽነት እና አስተናባሪነት ያጸድቁ እንደነበር ነው።


«ለዚህች አንቀጽ ቁርኣን ተርጓሚ የሆኑትን ሶሐባዎች እና ታቢዒዮች የሰጡትን ትርጉም እንመልከት፡-

ኢብን ዐባስ (ረድየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ ይላሉ፡- “ከኢማናቸው ውስጥ ሰማይን ማን ፈጠረው? ምድርን ማን ፈጠረው? ተራራን ማን ፈጠረው? (ተብለው) ከተጠየቁ አላህ ብለው ይመልሳሉ፣ እነሱ ግን አጋሪ ናቸው።

➲ኢክሪማ ደግሞ እንዲህ አሉ፡ “ማን ፈጠራችሁ፣ ሰማያትና ምድርን ማን ፈጠረ ብለህ ትጠይቃቸዋለህ? የእነሱም መልስ አላህ ይሆናል። ይህም ነው በአላህ ላይ ያላቸው እምነት። ከእርሱ (ከአላህ) ውጭ ግን ያመልካሉ።

➧ሙጃሂድ ደግሞ እንዲህ ይላሉ፡- “እምነታቸው አላህ ፈጠረን፣ ሲሳይ ይለግሰናል፣ ይገድለናል ብለው መናገራቸው ነው። ይህ ነው እምነታቸው ከእርሱ ውጭ እያመለኩ.....”

➲ዐብዱረሕማን ኢብን ዘይድ ኢብን አስለም ደግሞ “በአላህ ላይ አንድም የሚያጋራ የለም አላህ ጌታው፣ አላህ ፈጣሪው እና ሲሳይ ሰጪው መሆኑን እያወቀ እና እያመነ ቢሆን እንጂ።
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

📘ዝግጅት መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ።

✏️መጻፍ ካልቻልክ አንብብብ!!ማንበብ የተሻለ ሰው ያድርጋል።


ጆ ይ ን በ ማ ለ ት ተ ጠ ቃ ሚ ይ ሁኑ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

#አስደሳች_ዜና

➡️ በኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮች መድረክ አድስ የኪታብ ቂርዓት ፕሮግራም ሊጀመር ነዉ!

📚
#ኪታብ_አርበዑነ_ነወዊያህ 📚

🎙አቅራቢ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

👉ይህ የአርበኢን ሀዲስ የኪታብ ቂርአት ደርስ የሚሰጠዉ በሳምንት ሁለት ቀን እሁድና እሮብ ሲሆን ከአሱር ሶላት በኋላ በቴሌግራም በቀጥታ ስርጭ ይተላለፋል።

በዚህ መሰረት የአላህ ፍቃድ ከሆነ ከነገ ወዲያ እሁድ የሚጀመር ይሆናል። እዳያመልጥዎ ፈጥነዉ ይቀላቀሉ! እዉቀትን ይቅሰሙ!

🌎የቴሌግራም ላይቨ ሊንክ አድራሻ👇

https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
✅የውመል ቂያማ አስፈሪነት‼️

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔴 📢 አሁን ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Tellgram) ጀምራል!

🔴📢 الآن بث مباشر على تلجيرام

📚 شرح حديث إنا كنا في جاهلية

📚 ሸረህ ሀዲስ ኢናኩና ፊልጃሂሊያ
(እኛ መሀይምነት ውስጥ ነበርን) የሚለው የሑዘይፋ ሓዲስ ማብራሪያ።

https://t.me/AbumuslimAlarsi?voicechat

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•      

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 
🖊_ አላህ ዘንድ እጅግ የተከበረ አምልኮ የትኛው ነው? _*

አቡ ሁረይራ - ረዲየ አላሁ ዓንሁ- እንዳስተላለፉት:-

ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ እንደ ዱዓእ (ከአምልኮ) አላህ ዘንድ የተከበረ የለም::” (ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ እና ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል) አልባኒ ሰሂሁ አቲርሚዚይ ላይ ሀዲሱ ሀሰን ነው ብለዋል::
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

☑️ በሩሱሎች ማመን
☑️ በአላህ ውሳኔ ማመን
☑️ በመጨረሻው ቀን ማመን

➰ክፍል ①∅➰
〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣3⃣】
〰〰〰〰〰
✅ المد الفرق
✅ المد التمكين

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ماذا لو كنتِ أنتِ مُعلمة أولادك، وشيخهم

➞°✮አንች ➷ለልጆችሽ አስተማሪያቸው ➷ሼይኻቸው አሳዳጊያቸው ➷ሷሊህ ጎደኛቸው ➷ብትሆኝስ~°✮

➞°✮ተረጂ ➷ተማሪ አንብቢ ➷ታውቂያለሽ ቁርአን ➷ሀዲሶችን ሀፍዢ እራስሽን ➷ዝግጁ አድርጊ ➷አትዘናጊ~°✮

➞°✮እራስሽ ➷በዲን በምንሀጂሽ ➷በኢማንሽ በስነምግባር ➷ላይ ዝግጁ ➷ሁኚ መልካም ➷ሷሊህ ተቅይ ➷የሆነ አባት ➷ምረጪላቸው ➷በአስተዳደጋቸው ላይ ➷እሚያግዝሽ እሚያበረታታሽ ➷እሚያነቃቃሽ የሆነውን ባል ➷ምረጪ~°✮

آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➲መንዙማ ➫➫➫➫➫ እውነታው:አደጋዎቹና መዘዞቹ ➧ክፍል ሰባት ➠ልብ በሉ የአላህ ባሪያዎች እነዚህ አጋሪያን የአላህን ጌትነት ማመናቸው ወደ ነብያት ሁሉ ሀይማኖት ኢስላም አላስገባቸውም። ይህም የሆነው አምልኮን በጠቅላላ ለአንድ አላህ ብቻ ስላልፈጸሙ እና አላህንም ከእርሱ ውጭ ያሉትንም ያመልኩ ስለ ነበር ነው። «ከአጋሪያን ተግባር ውስጥ የሚጠቃለለው ለእርሱ ብቻ የሚገባውን አምልኮ በእርሱ ላይ ሌላን…
➧መንዙማ
➫➫➫➫➫

➳ ክፍል ስምንት

➲ዐብዱረሕማን ኢብን ዘይድ ኢብን አስለም ደግሞ “በአላህ ላይ አንድም የሚያጋራ የለም አላህ ጌታው፣ አላህ ፈጣሪው እና ሲሳይ ሰጪው መሆኑን እያወቀ እና እያመነ ቢሆን እንጂ። ኢብራሂም ምን እንዳሉ አታይምን

وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ◆وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ◆وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ
➧ ትገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን? እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)። እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው። ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)። (እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው። እርሱም ይመራኛል።” [አሽሹዐራእ፡
75-77]

➧እንግዲህ ኢብራሂም ዳዕዋ ያደረጉላቸው ሰዎች አላህን እና ከእርሱ ውጭ ያሉትን ያመልኩ ነበር። ኢብራሂም “እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው። ግን የዓለማትጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)” አሉ።

➠ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (የተላኩባቸው ህዝቦች ነብዩ ዒሳን (ዐለይሂ-ስሰላም)፣እናታቸው መርየምን፣ ዑዘይርን፣ ላትን፣ ኡዛን፣ መናትን፣ ሺዕራን
፣ ፀሀይ እና ጨረቃን፣መላእክትን፣ ጂኖችን፣ ዛፎችን፣ ወዘተ በመጣራት በአላህ ላይ ያጋሩ ነበር፡


➳ላት የተባለው ይህ ግለሰብ ለሀጅ የሚመጡ ሰዎችን በሶ በማበስበስ ይመግብ እንደነበር ይነገርለታል፡፡

➳ሹዕራን የተባለው ከብዙ ኮከቦች አንዷ ሺዕራ ብለው ለይተው የሚያመልኳት ነበረች፡፡ አላህም እሷን እንዳያመልኩ እና
የሷ ጌታ መሆኑን እንዲህ ሲል ጠቆማቸው

وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰ النجم: ٤٩

“እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡” አል ነጅም 49

➧ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ከአላህ ውጭ የሚመለኩትን በጠቅላላ አንዱን ከአንዱ ሳይለዩ መቃወማቸው እና አምልኮን ለብቸኛው አላህ ብቻ ይሁን ማለታቸው የሺርክን አስከፊነት እና ከባድነት የሚያሳይ ነው።

➠ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉ ያየ ከአላህ ውጭ ያለን ማንንም ይሁን ማን ማምለክ ሺርክ እንደሆነ ይገነዘባል። ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ሁሉንም ከአላህ ውጭ የሚፈጸም አምልኮ መቃወማቸው ፀሀይ እና ጨረቃን በሚያመልከው ሰው እና ዒሳን በሚያመልከው ሰው መሃል ልዩነት እንደሌለ እና ሁለቱም አጋሪያን እንደሆኑ ያስገነዝበናል። ይሄ ሺርክ ማለት ምን እንደሆነ ሰፋ ባለ ሁኔታ እንድንረዳ ያደርገናል።

➧አንድ ሙስሊም ነበዩላህ ኢሳ ዐለይሂ-ስሰላም አይመለኩ ሲል እኝህን ውድ የአላህ ነብይ ጠልቶ አይደለም። ነገር ግን የብቸኛው ፈጣሪ፣ የአንድ አምላክ አላህ ብቸኛ መብት፣ ከፍጡራን ለማንም ሊሰጥ ስለማይገባ ነው። ልክ እንደዚሁ በአላህ ላይ ማንም ከተጋራበት ትክክለኛ አምልኮ ተብሎም አይጠራም። የሚመለከው እንጨት፣ ፀሀይ፣ ጨረቃ፣ ጂን፣ ሙት፣ በህይወት ያለ፣ አላህ ዘንድ እንደ መልአክ እና ነብይ ታላቅ ቦታ ያለው ቢሆንም ጉዳዩን ከሺርክነት አያወጣውም። አምልኮ የአንድ አላህ ሐቅ ነውና።
ይህንንም አስመልክቶ አላህ እንዲህ
ይላል፡-

وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا الجن: ١٨

“እነሆ መስጊዶችም የአላህብቻ ናቸው። (በውስጣቸው) ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ።” አልጂን፡ 18]
◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ሀሳቡ ይቀጥላል

📚መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ

አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
➡️ አርበኡን አንነወውያ
➖➖➖➖➖➖➖

◾️ሀዲስ ቁጥር አንድ

➰ክፍል ①➰
〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

የተሀረከ የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/4484
▪️የሙእሚኖች መሪ የሆነው ዑመር ኢብኒ ኸጣብ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋሎህ አለ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
“ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት በንያ (ባሰብከው ሃሳብ) ነው። ሁሉም ሰው (የነየተው ነገር) ያሰበው ነገር አለው። ሰው ሁሉ ደግሞ (የነየተውን) ያሰበውን ያገኛል። ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ከሆነ፥ ስደቱ ወደ አላህ እና ወደ መልእክተኛው ይሆንለታል። ስደቱ ደግሞ ሊያገኛት ወደሚፈሊጋት አለም (ዱንያ) ወይንም ሊያገባት ወደሚፈልጋት ሴት ከሆነ፥ ስደቱ ወደተሰደተለት ምክንያት ይሆንለታል”

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➧መንዙማ ➫➫➫➫➫ ➳ ክፍል ስምንት ➲ዐብዱረሕማን ኢብን ዘይድ ኢብን አስለም ደግሞ “በአላህ ላይ አንድም የሚያጋራ የለም አላህ ጌታው፣ አላህ ፈጣሪው እና ሲሳይ ሰጪው መሆኑን እያወቀ እና እያመነ ቢሆን እንጂ። ኢብራሂም ምን እንዳሉ አታይምን وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ◆وَاغْفِرْ لِأَبِي إِنَّهُ كَانَ مِنَ الضَّالِّينَ◆وَلَا…
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫

➧ክፍል ዘጠኝ

وَأَنَّ ٱلْمَسَٰجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا۟ مَعَ ٱللَّهِ أَحَدًۭا

እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡

➧በውስጣቸው ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ ይህ አንቀጽ አምልኮ ለአላህ ብቻና ብቻ እንደሚገባ ከሚያመለክቱ ዋና ዋና አንቀጾች ውስጥ አንዱ ነው።አንቀጹ ላይ መስጅድ ለተባለው ከተሰጡት ትርጉምች ውስጥ በጥቂቱ

➳ሰባቱ የሱጁድ አካላት (ፊት፣ ሁለት
እጆች፣ሁለቱ ጉልበቶች፣እና ሁለቱ እግሮች )ማለት ተፈልጎበት ነው ተብሏል።

➳በአላህ ቤቶች ወይንም መስጅዶች ሽርክ አትፈጽሙባቸው።ልብ ሊባል የሚገባው የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ሽርክን በሁለም አይነቱ ነው ።የተዋጉት!

➲ወንድሜ ሙሀመድ አህመድ ኢብኑ መነወር የሽርክ ቡላና ዳልቻ የለውም፣ብሏል!!

➧በብቸኛው ፈጣሪ አላህ ጅብሪልም፣ሚካኢልም፣ኢሳም፣መርየምንም፣ነብዩመሀመድም ፣አልይም፣ ሁሴንም፣ጸሀይም ፣ጨረቃ፣ጅንም ፣ሚታይም፣ማይታይም ፣ባጠቃላይ ፍጡራን ቢመለክ ሽርክ ነው። ማንኛውም ፍጡር ማምለክ ሽርክ ነው።

➲ለአላህ ብቻ የሚገባውን አምልኮ ከአላህ ውጭ ላለ ለማንም አካል የሰጠ አጋሪ ነው።

➲በአላህ ላይ እያጋሩ የተሰራ ስራ ተቀባይነት የለውም። ጭራሽ ሌሎች በአላህ ላይ ሳያጋሩ የተሰሩ ስራዎችን ሁሉ ድምጥማጤቸውን ያጠፋል።

➲በአላህ ላይ እያጋራ የሞተሰው መኖሪያው ጀሀነም ነው።ለበደለኞች ምንም ረዳት የላቸውም ።አላህ ከሽርክ ይጠብቀን።

➲ ነብያዊ መልእክት ወደ የመን
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ነብዩ (صلى الله عليه وسلم ባልደረባዎቻቸውን መልእክትን አስይዘው ወደ ተለያዩ ህዝቦች ይልኳቸው ነበር። ከላኳቸው ባልደረባዎች ውስጥ የዚህ ኡማ ሃላል እና ሀራሙን የሚያውቅ የተባለላቸው ሙዓዝ ኢብን ጀበል (ረድየላሁ አንሁ) አንዱ ናቸው።

➧የአላህመልክተኛ (صلى الله عليه وسلم (ሙአዝን ወደ የመን ሲልኳቸው እንዲህ ነበር ያሏቸው፡

◆ إِنَّكَ تَقدَمُ عَلى قَومِِ مِن أَهلِ الكِتَابِ فَليَكُن أَوَّلَ ماتَدعُوهُم إِلَى أَن يُوَحِّدُوا اللّٰهَ تَعَالَى فَإِذَا عَرَفُوا ذَلِكَ فَأَخبِرهُم أَنَّ اللَّهَ فَرَضَ عَلَيهِم خَهسَ صَلَوَاتِِ فِي يَومِهِم وَلَيلَتِهِم فَإِذَا صَلُّوا فَأَخبِرهُم أَنَّ اللَّهَ افتَرَضَ عَلَيهِم زَكَاةً فِي أَموَالِهِم تُؤخَذُ مِن غَنِيِّهِم فَتُرَدُّ عَلَى فَقِيرِهِم......

➤“አንተ ከመፅሐፉ ባለቤቶች የሆኑ ሰዎች ዘንድ ትሄዳለህ። የመጀመሪያ የምትጠራቸውአላህን በብቸኝነት እንዲያመልኩ ነው። ይህንን ካወቁ በሌሊትና በቀናቸው ውስጥ አላህ አምስት ሶላቶችን እንደደነገገባቸው ንገራቸው። ከሰገዱ ከሃብታሞቻቸው ላይ ተወስዶለድሆቻቸው የሚሰጥ ሰደቃ (ዘካን) አላህ ግዴታ እንዳደረገባቸው ንገራቸው።…” [ቡኻሪ፡1458፣ ሙስሊም፡ 19]

➭ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው አህለል ኪታቦች ተውራት እና ኢንጂል የወረደላቸው “የመጸሀፍቱ ባለቤቶች” ተብለው ቢጠሩም የተውራት እና የኢንጂል ዋና መልክት የሆነውን ተውሒድ በሺርክ እና በኩፍር ስለ ለወጡት አላህ መልክተኛውን(صلى الله عليه وسلم (ልኮ ወደ ሁሉ ነብያት መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ እንዲደረግላቸው አዘዘ። ለዚያም ነው ነብዩ (صلى الله عليه وسلم (ሙዓዝን ወደ መጸሀፍቱ ባለቤቶች የላኩት።

➛ኢንሻአላህ ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍

📚መንዙማ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰ

📖አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!!

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃

🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀

አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!

╭─••─═••••••═─