ወቅታዊ ፈተናወችና በፈመከራዎቹ ስለመታገስ
🎙 በአቡ ዒምራን ሙሐመድ
ወቅታዊ ፈተናወችና በፈመከራዎቹ ስለመታገስ [ከሙሐደራ 23 የተቀነጨበ (ሙሉውን በቅርቡ) ይጠብቁ]
✅ የሰው ልጆች በተለያዩ ፈተናዎች ለአብነትም በድርቅ፣ በጦርነት፣ በወረርሽኝ እና በመሳሰሉት መፈተናቸው አይቀሬ ነው። ከኛ በፊት ያሉት ህዝቦች እንደተፈተኑት ሁሉ እኛም እንፈተናለን ልክ እንደኛ ወደፊት የሚመጡትም ትውልዶች ይፈተናሉ። ፈተናውም በተለያዩ ገፅታዎች ሊቀርብ ይችላል። ሀያሉ ጌታችን በተከበረው ቁርአኑ በሚከተለው መልኩ እንዲህ ብሏል፦
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አብስር፡፡
[አል-በቀራህ 155]
ተጨማሪ ማብራሪያ ለማንበብ ይጫኑ
➷➴➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/AbuImranAselefy/4118
https://t.me/https_Asselfya

ስለ ሱጁደ ቲላዋ አጭር ገለፃ !!
_____________________
ቁርአን ላይ የሚገኙት የሱጁደ ቲላዋ ምልክቶች ብዛት አጠቃላይ ሁሉም (15) ናቸው ።
ቁርአን እየቀራን ሳለን እነዚህን የሱጁድ ምልክቶች ስናገኛቸው ጊዜ ሱጁ እንወርዳለን ።
ሱጁደ ቲላዋ ሁክሙ (ሱና) ነው።
ሱጁደ ቲላዋ ተሸሁድ የለውም ። ማሰላመትም አያስፈልገውም ።
👉 አካሄዱ ባጭሩ በዚህ መሰረት ነው፦ ቁርአን እየቀራህ ሳለህ የሱጁድ ምልክት ካጋጠመህ አሏሁ አክበር ብለህ ልክ ሶላት ስትሰግድ እንደምትወርደውሱጁድ - ሱጁድ ትወርዳለህ - ከዛ ይሄን ዱዓ ትላለህ
ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ " ، " ﺳﺒﺤﺎﻧﻚ ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺭﺑﻨﺎ ﻭﺑﺤﻤﺪﻙ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻏﻔﺮ ﻟﻲ " ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻟﻚ ﺳﺠﺪﺕ، ﻭﺑﻚ ﺁﻣﻨﺖ، ﻭﻟﻚ ﺃﺳﻠﻤﺖ، ﺳﺠﺪ ﻭﺟﻬﻲ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﺧﻠﻘﻪ، ﻭﺻﻮﺭﻩ، ﻭﺷﻖ ﺳﻤﻌﻪ ﻭﺑﺼﺮﻩ، ﺑﺤﻮﻟﻪ ﻭﻗﻮﺗﻪ " ، " ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻛﺘﺐ ﻟﻲ ﺑﻬﺎ ﺃﺟﺮﺍً، ﻭﺿﻊ ﻋﻨﻲ ﺑﻬﺎ ﻭﺯﺭﺍً، ﻭﺍﺟﻌﻠﻬﺎ ﻟﻲ ﻋﻨﺪﻙ ﺫﺧﺮﺍً ﻭﺗﻘﺒﻠﻬﺎ ﻣﻨﻲ ﻛﻤﺎ ﺗﻘﺒﻠﺘﻬﺎ ﻣﻦ ﻋﺒﺪﻙ ﺩﺍﻭﺩ " ،
ከፈለግክ ከዚህም ሌላ መጨመር ትችላለህ
ከዚያ ከሱጁድ መነሳት ብቻ። ማሰላመት ምናምን አያስፈልገውም ።
ሱጁድ ላይ የሚባለውን ዱዓ በተመለከተ ይሄን ሁሉ ይረዝምብኛል አልሀፍዘውም ካልክ ይሄን ብቻ ማለት ትችላለህ 👇👇
" سبحان ربي الأعلى "
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk

Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የኪታቡን መግቢያ
☑️ ኪታቡ የተፃፈበት ሰበብ
☑️ ስለ ብስሚላ ማብራሪያ
➰ክፍል ①➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
☑️ የ«بسم الله» ትርጉም
☑️ የ«الله» ትርጉም በሰፊው
☑️ የ«الرحمن الرحيم» ማብራሪያ
➰ክፍል ②➰
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

《በአሁን ሰዓት ሙስሊሟ ሴት በዲኗ ላይ፣ በሂጃቧ እና በእምነቷ ላይ በፅናት መኖሯ እርሱ ትልቅ የዲኗ እርዳታ እና የጥላቶቿ ማስቆጫ(ማዋረጃ) ነው》።
እስኪ እህቶች ራሳችንን ዞር ብለን እንመልከት ምን ያክል ለዲናችን የእርዳታ መስመር ከፍተናል? በሂጃብስ ላይ ምን ያክል ጥንካሬ አለን?
መልሱን ለራሳችሁ ትቼዋለሁ። በአጭሩ ግን ለክብራችንም ለዲናችንም ቀጥ ማለትን አንዘንጋ።
↘ ⇙↡ የሱና ቤት 👇👇👇
https://t.me/Bint_Ahmed_aselefy

➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
◾️ተከታታይ ፅሁፍ
〰〰〰〰〰〰
➧ክፍል አንድ
✅ከንግግር ሁሉ በላጭ የአላህ ንግግር ነው። ምርጥ የሚባለው መመሪያ የሙሐመድ صلى الله عليه وسلم መመርያ ነው። ከነገሮች ሁሉ የከፋው በዲን ላይ ፈጠራ ነው። ፈጠራ የተባለ ሁሉ ቢድዐ ነው። ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ የእሳት ነው።
➠ይህች አጠር ያለች መፅሐፍ በአላህ ፍቃድ አብዛኛው ሰው ዘንድ የሚደመጠው “መንዙማ” ውስጥ የተገኙትን የክህደት፣ በአላህ ላይ ማጋራት ሺርክ ፣ ከአላህ ጌትነት፣ አምላክነት፣ ስምና መገለጫዎች ጋር የሚጋጩ፣ በአላህ ላይ እና በሸሪዓተል ኢስላም ላይ የተዋሹ ቅጥፈቶችን የያዙ ስንኞችን እና ሌሎችንም በማስረጃ መልስ የምሰጥባቸው እና ማህበረሰቡ ከዚህ አስከፊ አደጋ እራሱን እና ቤተሰቡን ይጠብቅ ዘንድ አቅጣጫ የምጠቁምባት ናት።
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ይህችን አጠር ያለች መልእክት ሳዘጋጅ የተጠቀምኩት ቋንቋ እና መልእክት በተቻለ መጠን ለህዝበ ሙስሊሙ የሚገባ እና ቀላል ለማድረግ ጥሬያለሁ።
➠ከምንም በፊት እምነትን ማስተካከል ይቀደማል። እምነት ደግሞ በአላህ አንድነትና ብቸኝነት በማመን እና ከእርሱ ውጭ በሚመለኩት በጠቅላላ በመካድ ቢሆን እንጂ ሊስተካከል አይችልም። አላህ እንዲህ ይላል
فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ
➧በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ አል በቀራህ 256
✅ማስረጃዎቼን ከስህተት ከፀዳው የአላህ ቃል ቁርኣን፣ የአላህ ጥበቃ ከማይለያቸው መልክተኛው صلى الله عليه وسلم ሱና፣ ከመልካም ቀደምቶች እና የነሱን መልካም አርዓያ የተከተሉትን አስተምህሮት ለማድረግ መርጫለሁ። ምክንያቱም ከጥመት የመዳኛው ብቸኛው መንገድ ይህ ስለሆነ።
📚 (መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ)
◉
◉
◉
◉
📖አንብብ !! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።
✍ኢንሻአላህ
ይቀጥላል……

سورة الإنشقاق
أضواء القرآن adwaaalquran
• سورة الإنشقاق | القارئ سعيد الخطيب
-
-
ሒጃብ መጠበቃያ እንጂ የጌጥ ልብስ አይደለም!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም الحجاب حشمة وليست لباس…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔻 ሒጃብ መጠበቃያ እንጂ የጌጥ ልብስ አይደለም!!
💎 الحجاب حشمة وليست لباس تزين!
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

🛑 زنى بخطيبتـِه قبـل انعقـادِ النكاحِ
📜سؤال:
خطيب وقع في الزنا مع خطيبته قبل انعقاد النكاح هل يجوز لهما الزواج ؟
📚الجواب:
❎ لايجوز الزواج حتى يتوبا توبة صحيحة
وينتظر حتى تخرج الخطيبة من العدة
( تحيض 3 حيضات)
ثم بعد ذلك يعقد عليها
فإذا جاءت بولد من ذلك الزنا فهو ابن زنا
وان تزوجا لا ينسب لأبيه...
فهو ابن لها من الزنا والعياذ بالله ..
( فإن لم يكن لهما إبن من الزنا وتزوجا بعد التوبة وانقضاء العدة فأولادهم أبناء شرعيين ).
✍🏻العلامة / صالح الفوزان
🎤 تفريغ صوتية

=>ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን = ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚልህ ሲከፋህም ካንተ ጋ እሚቆም ነው፡ ግን ምን ያደርጋል!!? ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል ስትደስት አብሮህ ይሆንና ሲከፋህ ግን ትቶህ ላሽ ባላየ ስታይል...
ግን ምንም ቢሆን
ሁሌም አንተ ለስዎች መልካም ሁን ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት #አላህ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን ጓደኛ ይስጥህ ይሆናል!!!!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ግን ምንም ቢሆን
ሁሌም አንተ ለስዎች መልካም ሁን ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት #አላህ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን ጓደኛ ይስጥህ ይሆናል!!!!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የሞተን ሰው በህልም ማየት ሟቹ ሶደቃ ፈልጎ መሆኑን ይጠቁማልን ?!
➲አዳምጡ አብዛህኛው ማህበረሰብ ሶደቃ ፈልጎ ነው የሚል እምነት አለው።
🎙الشيخ #العثيمين رحمه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲አዳምጡ አብዛህኛው ማህበረሰብ ሶደቃ ፈልጎ ነው የሚል እምነት አለው።
🎙الشيخ #العثيمين رحمه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
➡️ የአልይ ስም ሲነሳ (كرم الله وجهه) ማለት እንዴት ይታያል⁉️
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
◾️የሺአዎች ቢድአ
☑️ ወሳኝ ጥንቃቄ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
◾️የሺአዎች ቢድአ
☑️ ወሳኝ ጥንቃቄ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
✅💢የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹📌የመጀመሪያው እውቀትና ተግባር ሰዎች የተፈጠሩለት አላማ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌ሁለት ፍጡራንየተፈጠሩበት አላማ ሲሆን የእውቀት አስፈላጊነት ለተግባር ነው።
🔺 አላህ ፍጡራንን ሊያውቁት እና ሊገዙት ፈጠረ።
🔹ለመጀመሪያው መረጃ የሚከተለው የቁረአን አንቀጽ ነው ።
ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ سَبْعَ سَمَٰوَٰتٍۢ وَمِنَ ٱلْأَرْضِ مِثْلَهُنَّ يَتَنَزَّلُ ٱلْأَمْرُ بَيْنَهُنَّ لِتَعْلَمُوٓا۟ أَنَّ ٱللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ وَأَنَّ ٱللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَىْءٍ عِلْمًۢا
አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፡፡ ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ።
🔺እውቀት ፍጡራን የተፈጠሩበት አላማ ነው ለሚለው ደግሞ መረጃው የሚከተለው የቁረአን አንቀጽ ነው
وَمَا خَلَقْتُ ٱلْجِنَّ وَٱلْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
📌እውቀትና አምልኮ ሁሉም ሰዎች የተፈጠሩበት አላማ ነው። ወደ አላህ የሚያቃርብ በሆነ ጠቃሚ እውቀት ካልሆነ በቀርአምልኮት አምልኮ ሊሆን አይችልም። አውቆ የሰራ የተፈጠረበትን አላማ በትክክል አሳክቷል። በዚህ ምክንያት የእውቀት ባለቤቶች የሚከተለውን ይናገራሉ።
🔹ለእርሱ ሲባል የተፈጠርንበት እርሱን ለማረጋገጥ የተገኘንበት ተውሂድ ሁለት ጎኖች አሉት።
👉የእውቀት ጎንና የተግባር ጎን ናቸው።
📌በእውቀት የምናጸድቀው የተውሂድ ክፍል እና በተግባር ተፈጻሚና ተፈላጊ የሆነው የተውሂድ ክፍል ናቸው። አምልኮ በተገቢው ሁኔታ ሊረጋገጥ ባሪያው ትክክለኛ ለአላህ ታዛዥ ይሆን ዘንድ የግድ ሁለቱ መኖር አለባቸው።
✅ያለ ተግባር የእውቀት ባለቤት ቢሆን በአላህ ቁጣ ይመለሳል።ምክንያቱም የእውቀትን አላማ በትክክል አላረጋገጠም።ያለ እውቀት የተግባር ባለቤት ከሆነ ደግሞ ቀጥተኛ ከሆነው የአላህ መንገድ ይሻፈፋል።
🔹ለዚህ ነው ታላላቅ ዱዓዎችን በውስጧ የሚገኝባትን ፋቲሃ ዘወትር በየሶላታችን እንድንቀራት በሸሪዓ የተደነገገው።
ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
📌ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ።የእነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ {ምራን በሉ።
🔹በእነርሱ ላይ ጸጋውን የዋለላቸው ሰዎች የእውቀትና የተግባር ባለቤቶች ናቸው።
🔹የተሳሳቱ የተባሉት ደግሞ ያለ እውቀት የሚሰሩ ሰዎች ናቸው።
📌ሱፍያን ብን ዑየይናህ :- ረሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ከዑለማዎቻችን የተበላሹት ከአይሁድ ጋር መመሳሰል አለባቸው። ከዓቢዶቻችን (ያለጥልቅ እውቀት አላህን የሚገዙት )የተበላሹት ደግሞ ክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አለባቸው።
📌ምክንያቱም አይሁዶች እውቀት አላቸው ግን አይሰሩበትም።
🔹አላህ በተከበረው ቁረአናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል።
مَثَلُ ٱلَّذِينَ حُمِّلُوا۟ ٱلتَّوْرَىٰةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ ٱلْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًۢا ۚ
የእነዚያ ተውራትን የተጫኑትና ከዚያም ያልተሸከሟት (ያልሠሩባት) ሰዎች ምሳሌ መጽሐፎችን እንደሚሸከም አህያ ቢጤነው።
💢ሁለተኛ አንድ ባሪያ በእውቀት ምን እንደስራበት ይጠየቃል
🖊ኢንሻአላህ ቀጥላል🖊
አንብብብብ❗️ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹📌የመጀመሪያው እውቀትና ተግባር ሰዎች የተፈጠሩለት አላማ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌ሁለት ፍጡራንየተፈጠሩበት አላማ ሲሆን የእውቀት አስፈላጊነት ለተግባር ነው።
🔺 አላህ ፍጡራንን ሊያውቁት እና ሊገዙት ፈጠረ።
🔹ለመጀመሪያው መረጃ የሚከተለው የቁረአን አንቀጽ ነው ።
ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَ سَبْعَ سَمَٰوَٰتٍۢ وَمِنَ ٱلْأَرْضِ مِثْلَهُنَّ يَتَنَزَّلُ ٱلْأَمْرُ بَيْنَهُنَّ لِتَعْلَمُوٓا۟ أَنَّ ٱللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ وَأَنَّ ٱللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَىْءٍ عِلْمًۢا
አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፡፡ ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ።
🔺እውቀት ፍጡራን የተፈጠሩበት አላማ ነው ለሚለው ደግሞ መረጃው የሚከተለው የቁረአን አንቀጽ ነው
وَمَا خَلَقْتُ ٱلْجِنَّ وَٱلْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
📌እውቀትና አምልኮ ሁሉም ሰዎች የተፈጠሩበት አላማ ነው። ወደ አላህ የሚያቃርብ በሆነ ጠቃሚ እውቀት ካልሆነ በቀርአምልኮት አምልኮ ሊሆን አይችልም። አውቆ የሰራ የተፈጠረበትን አላማ በትክክል አሳክቷል። በዚህ ምክንያት የእውቀት ባለቤቶች የሚከተለውን ይናገራሉ።
🔹ለእርሱ ሲባል የተፈጠርንበት እርሱን ለማረጋገጥ የተገኘንበት ተውሂድ ሁለት ጎኖች አሉት።
👉የእውቀት ጎንና የተግባር ጎን ናቸው።
📌በእውቀት የምናጸድቀው የተውሂድ ክፍል እና በተግባር ተፈጻሚና ተፈላጊ የሆነው የተውሂድ ክፍል ናቸው። አምልኮ በተገቢው ሁኔታ ሊረጋገጥ ባሪያው ትክክለኛ ለአላህ ታዛዥ ይሆን ዘንድ የግድ ሁለቱ መኖር አለባቸው።
✅ያለ ተግባር የእውቀት ባለቤት ቢሆን በአላህ ቁጣ ይመለሳል።ምክንያቱም የእውቀትን አላማ በትክክል አላረጋገጠም።ያለ እውቀት የተግባር ባለቤት ከሆነ ደግሞ ቀጥተኛ ከሆነው የአላህ መንገድ ይሻፈፋል።
🔹ለዚህ ነው ታላላቅ ዱዓዎችን በውስጧ የሚገኝባትን ፋቲሃ ዘወትር በየሶላታችን እንድንቀራት በሸሪዓ የተደነገገው።
ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
📌ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ።የእነዚያን በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በእነርሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ {ምራን በሉ።
🔹በእነርሱ ላይ ጸጋውን የዋለላቸው ሰዎች የእውቀትና የተግባር ባለቤቶች ናቸው።
🔹የተሳሳቱ የተባሉት ደግሞ ያለ እውቀት የሚሰሩ ሰዎች ናቸው።
📌ሱፍያን ብን ዑየይናህ :- ረሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ከዑለማዎቻችን የተበላሹት ከአይሁድ ጋር መመሳሰል አለባቸው። ከዓቢዶቻችን (ያለጥልቅ እውቀት አላህን የሚገዙት )የተበላሹት ደግሞ ክርስቲያኖች ጋር መመሳሰል አለባቸው።
📌ምክንያቱም አይሁዶች እውቀት አላቸው ግን አይሰሩበትም።
🔹አላህ በተከበረው ቁረአናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል።
مَثَلُ ٱلَّذِينَ حُمِّلُوا۟ ٱلتَّوْرَىٰةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ ٱلْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًۢا ۚ
የእነዚያ ተውራትን የተጫኑትና ከዚያም ያልተሸከሟት (ያልሠሩባት) ሰዎች ምሳሌ መጽሐፎችን እንደሚሸከም አህያ ቢጤነው።
💢ሁለተኛ አንድ ባሪያ በእውቀት ምን እንደስራበት ይጠየቃል
🖊ኢንሻአላህ ቀጥላል🖊
አንብብብብ❗️ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
〰〰〰🔻🔻🔻〰〰〰〰
🔻[ የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል:-
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ቀጣይነት ያላት ሶደቃ(ምጽዋት)፣
🔹የሚጠቀሙበት እውቀት፣
🔹ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ::]
📚ሙስሊም ዘግበውታል።