Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አራት
➖➖➖➖➖
👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖
👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
✅አጭር መልዕክት ሙተነቂብን ማግባት ለምትፈልጉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
መተያየትበመሰረቱ ከጋብቻ በፊት መተያየት የተወደደና ሸሪአውም ካዘዘበትም ከተወዳጅም ተግባር ነው። ትዳራችንም በአላህ ፍቃድ ባማረ ፍቅር ሊሞላልን ሰበብ ነው።
↪️ስለዚህ መተያየት ያለብን ወይም ወንዱ ሴቷን ፊቷን ማየት ያለበት መች ነው?
ምናልባት አብዘሃኛው የሃገራችን ክፍሎች በዚህች ነጥብ ላይ በጣም በሚባል መልኩ ይሳሰታሉ።
↪️ እሱም ተጫጭተው የሁለቱም ቤተሰብ አውቀው የሷ ጓደኞች አውቀው እሷም አውቃ ይህን ሁሉ ደረጃ ከተሻገሩ ቦሃላ ነው እንተያይ የሚባለው። ወይም ወንዱ ሴቷን ልይሽ የሚላት። ይህም ማለት ልይሽና ካልሆንሽኝ ልተውሽ ማለት ነው።
↪️ይህ በጣም ስህተት ነው። እስልምናችን ለሴቶች ትልቅ ክብር ይሰጣል ። ስለዚህ ልናከብራቸው ግድ ይለናል። ስለሆነም ወንዱ ሴቷን ማየት የሚችለው ወይም ሸሪዓው የፈቀደለት ከመተጫጨት በፊት ነው።
↪️ ይህም ማለት ለሷ ለጓደኞቿ እንዲሁም በቃ ለማንም ሳይነግሩ ምንም ሳያስፎግሩ ነው እሷን ሂጃቧን የምትከፍትበትን አከባቢ ምንም ሳያስታውቁና ለትዳር የፈለጉ ሳይመስሉ ነው ማየት የሚችለው ። ለምሳሌ ከአጥር ተደብቆ ማየትን ይመስላል። እንጂ ለራሷ ልያገባሽ ፈልጋለሁ ወይም ወድሻለሁና ልይሽ ፎቶሽን ላኪልኝ...የሚለው ትክክለኛ የሸሪኣ አካሄድ አይደለም። ልታጣራ ከፈለክ ታማኝ ሴት እህትህን እናትህን ይመስል ሰው ፈልገህ በነሱም በኩል ማጣራትም ትችላለህ።
↪️ወንድሜ ሴት እኮ ሸቀጥ አይደለችም !! እንደፈለክ አይተህ የምትተዋት። ወይ ደሞ ገበያ ልትሸጥ የቀረበች በግ አይደለችም። ልክ ላንተ አእምሮ እንዳለህ ሁላ ላሷም አላት ስሜቷ ይጎዳል። ላም አይደለችም። ደሞ እወቅልኝ ፦ በውበት የሚለካው ማንጎ ብቻ ነው። ከቀላ በስሏል ይባላል።
"👉የነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እናት ሴት መሆኗ ብቻ ለሴቶች ክብር በቂ ማስረጃ ነው።

የ"ሶላት" አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🔹 አዲስ ሙሓደራ
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹 የ"ሶላት"አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት
🕌 ዉጫሊ አቡ በክር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹 የ"ሶላት"አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት
🕌 ዉጫሊ አቡ በክር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ኢብኑል ቀይም رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አሉ፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር።
ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች
🔹አሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።
💎وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،
🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.
📙 روضـة المحبيـن ( صـ321 )

↪️ሁላችንም ለዲናችን ከዱንያችን በበለጠ ቦታ ሰጥተን እውቀትን እንማር !!
↪️የአላህ ዲን የምናውቀው እውቀትን በመፈልግ እንጅ አንረዳውም።
📖የአላህን ዲን ባወቅን ቁጥር አላህ እናውቃለን አላህን ካወቅን ደግሞ ለሱ ያለን ፍራቻ(ተቅዋ) ይጨምራል
↪️አላህን በትክክል ከፈራን ደግሞ በዱንያም በአኼራም ትልቅ ደስታን እናገኛለን።
🖇አላህ እውቀትን ለመማርም ሆነ ለማስተማር ያግራልን ።

💦የወር አበባ ፣የበሽታ ፣የወሊድ ደምን በተመለከት የምትለይባቸው ህጎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1))) የወር አበባ ((አደፍ)))ህጎች
➰➰➰➰➰➰➰➰➰
↪️ሐይድ በቋንቋዊ ትርጉሙ፣ መፍሰስ ማለት ሲሆን በሸሪአዊ (ሀይማኖታዊ)) ትርጉሙ ደግሞ ከማህጸን ግድግዳ በታወቀ ግዜ ያለ በሽታና ያለችግር ወደውጭ የሚፈስ ደም ማለት ነው።
↪️ይህ አላህ ሴት የአደም ልጆችን የፈጠረበት ሲሆን በማህጸን ውስጥ እያለ ለጽንስ ምግብና እንክብካቤ የተፈጠረ ሲሆን ጽንስ ከተወለደ በሗላ ወደ ወተትነት ይቀየራል። ነገር ግን አንድ ሴት ያላተገዘችና የማታጠባ ስትሆን ይህ ይህ ደግሞ የሚቀየርበት ነገር ስለማይኖረው ወቅቱን ጠብቆ በየወሩ ወደ ውጭ ይፈሳል።

ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 7.amr
2.8 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ሰባት
➖➖➖➖➖
በኡስታዝ ኸድር አህመድ
💦💦💦💦💦💦💦💦
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖
በኡስታዝ ኸድር አህመድ
💦💦💦💦💦💦💦💦
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅ሰዎች ደስታ ዱርዬ ይመስላቸዋል ። ለዚህም ሲሉ መጥፎ ቦታዎች ላይ እሱን ፍለጋ ብዙ ይዳክራሉ ፡፡
ቅሉ ግን ደስታ ጨዋ ነው ። የሚኖረውም አሏህ ዘንድ ነው ፡፡
↪️ወደ አሏህ ስትጠጋ ወደ ደስታም እየተጠጋህ እንደሆነ ልብ በል ፡፡ ለዚህም'ኮ ነው ከወንጀል ስትርቅ ወቅቱን ጠብቀህ በስርዐት ሶሏትህን ስትሰግድ ቁርዐን ስትቀራ ዚክር ስታደርግ በቃላት የማትገልፀው የደስታና የመረጋጋት ስሜት የሚሰማህ ፡፡
🔹ጌታችን ሆይ ወደ አንተ ያማረ መመለስን መልሰን ፡፡ በዱንያ አኺራም ወደ አንተ ይበልጥ በማቅረብ ደስተኞች አድርገን !

بسم الله الرحمان الرحيم
☞ግጥም☜
@_አቁም_መልከስከስ
〰〰〰〰〰〰〰〰
🌷መጋለቡን አቁም የሸይጣን ፈረስ
🌷እህቴን በመጥፎ ☞ ነገር ለመድረስ
🌹መሮጡን ተውና ☞አሁን ተመለስ
🌹በውስጥ እየገባህ አቁም መልከስከስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🌹በውስጥ እየገባህ "hi hi"የምትለው
🌹እውነቱን ንገረኝ አንተ ለጤናህ ነው??
★★★★★★★★★★★
🌷በውስጥ እየገባ ይህን ሚያደርግ
🌷ወንድ ካገኛችሁ እንዲህ ሚሟግግ
🌷እህቶች ጠንክሩ ብሎክ በማድረግ
💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
🌷ራሳችሁን ጠብቁ አደራ እህቶች
🌷መፃፃፍ አቁሙ ከአጋጉል ወንዶች
〰〰〰〰〰〰〰〰✅〰
🌷በየ Comment ቦታው ከወንድ መመላለስ
🌷ሀይ ለኛ መንገድ ነው ☞ዝሙት ለመዳረስ
🌷hahaha የምትሉት kkkkk ምናምን
🌷ቅርብ መንገድ ናቸው ወንድ ለመፈተን
🌷እህቶች አደራ ✿'''"✿አቁሙት ይህንን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🌷ዳታ ስትጠቀም ለጨረስከው ካርድ
🌷ከሴት ስታወራ ☞ በፀሃይ በብርድ
🌷 መልስ አዘጋጅለት☞ለኻሊቁ ሰመድ
🌷🌷
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
🌷በሶሻል ሚድያው ---ከመንከራተት
🌷ኒካህ እሰርና ---- አንዷን ውሰዳት
🌷ከዚያም ታቀዋለህ ያለውን ውጤት
🌷የለኝም አትበል ---ቀይ በሬ ዳለቻ
🌷ለወጪ ይበቃል የካርዱ ብር ብቻ
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
🌷ወንድሜ አደራ° ይህን ስራ ተወው
🌷ፈጣሪህን ፍራ የኔ ምክር ይህ ነው
🌷አሁን አትድገመው አንተ ወንድም ዓለም
🌷የምትሰራው ስራ ከአንተ ጋር አይሄድም
🌷በጣም ደባሪ ነው__ በሱንይ አያምርም
↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️↪️
🌷ትወዳለህ ይሆን የራስህን እህት
🌷አጂ ነቢይ ወንድ__; ሊያናግራት
🌹ይህን መጥፎ ስራ የወደደው ሰው
🌷ማለት ይሳነኛል☞ልጁ ጤነኛ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰
🌹በራስህ እህት ለይ ሊሰራ ካልወደድክ
🌷በሌላው እህት ላይ _ እንዴት አማረክ
🌷እኔ ጠንካራነኝ ምናምን ምትሉ
🌷አሁኑን አቁም_ እንዳትታለሉ
🌷ስንቶች ከሰሩብኝ እንደዚ እያሉ
🌷አንተ ውድ ወንድሜ ልንገርህ ስማኝ
🌷ልብህን ጠብቃት እንዳትሆን ሞኝ
🌷ከሴት ጋር አታውራ ምን ይሠራልሀል 🌷ልብህን አጥቁሮ ሀራም ያሠራሀል
🌷ሙስሊም ነኝ እያልክ ውስጥህ ካልሠለመ
🌷በኢንተርኔት መስኮት ከሆንክ የጠመመ
🌷ልብህ መሞቱ ነው ቶሎ ካል ታከመ
🌷ወጣትነት እኮ ትልቅ ነው ሚስጥሩ 🌷ና ስማኝ ወንድሜ ተው ይገባህ ነገሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌷ወጣትነትህን ኸይር ☞ብትሠራባት
🌷ይቺ እንቁ ጊዜህን☞ ብትጠቀምባት
🌷አውቀህ ለኡመቱ ☞ብታሣውቅባት
🌷መሆኑ እርግጥ ነው ማረፊያህ ጀነት
🌷ከዛሬ ጀምሮ☞°Stop°☜ መዘናጋት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌷እመነኝ ወንድሜ .. ከሴቶች ማውራቱ
🌷ክብርህን አርክሶ .. ያደርግሃል ከንቱ
🌷
✍አቡ ያሲር ...#አብዱል ፈታህ

💎በተውሂድ በሱና በኢልም የታነፀች
በሀያእ በኢማን በቁርአን ያጌጠች
የሰለፎችን ፉህም በቅጡ የተረዳች
እንደዚህ አይነቱ ሰለፊይ ሚስት ያለው
የሰው ሰርግ አይሄድም እቤቱም ሰርግ አለው
منقول
በሀያእ በኢማን በቁርአን ያጌጠች
የሰለፎችን ፉህም በቅጡ የተረዳች
እንደዚህ አይነቱ ሰለፊይ ሚስት ያለው
የሰው ሰርግ አይሄድም እቤቱም ሰርግ አለው
منقول
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አምስት
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ናስ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ናስ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅ጥያቄ🔹
1⃣/ከሚከተሉት ውስጥ የኢኽፋ ፊደል ያልሆነው የቱ ነው?
1⃣/ከሚከተሉት ውስጥ የኢኽፋ ፊደል ያልሆነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
21%
ሀ))ي
13%
ለ))ر
7%
ሐ))م
10%
መ))ل
50%
ሠ))ሁሉም
☞ፍቺ { ኒካህን} ማውረድ በከፊል ሴቶች እጅ ቢሆን ኑሮ ባሏን በቀን ውስጥ 20 ጊዜ ትፈታው ነበር
⇨ ምክንያቱም ሴት ልጅ በዲኗም ይሁን አቅሏ ናቂስ { ጎደሎ} ናትና ነው።
📚[ ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ ረሂመሁሏህ]
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
⇨ ምክንያቱም ሴት ልጅ በዲኗም ይሁን አቅሏ ናቂስ { ጎደሎ} ናትና ነው።
📚[ ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒ ረሂመሁሏህ]
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅የወር አበባ ያለባት ሴት የሚመለከቱ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️በወር አበባ ሰዓት በብልት መገናኘት ክልክል ነው። ለዚህም መረጃው
وَيَسْـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلْمَحِيضِ ۖ قُلْ هُوَ أَذًۭى فَٱعْتَزِلُوا۟ ٱلنِّسَآءَ فِى ٱلْمَحِيضِ ۖ وَلَا تَقْرَبُوهُنَّ حَتَّىٰ يَطْهُرْنَ ۖ فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ ٱللَّهُ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلتَّوَّٰبِينَ وَيُحِبُّ ٱلْمُتَطَهِّرِينَ
✅ከወር አበባም ይጠይቁሃል፡፡ እርሱ አስጸያፊ ነው፡፡ ሴቶችንም በወር አበባ ጊዜ ራቋቸው፡፡ ንጹሕ እስከሚኾኑም ድረስ አትቅረቡዋቸው፡፡ ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡ አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል፤ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡{{አልበቀራ22}}
↪️የግንኙነት ክልክልነቱ የወር አበባ መውጣቱን እስከሚያቆም እና እስከምትታጠብ ድረስ ነው። ለዚህም መረጃው
فَإِذَا تَطَهَّرْنَ فَأْتُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ أَمَرَكُمُ الله
ንጹሕ በኾኑም ጊዜ አላህ ካዘዛችሁ ስፍራ ተገናኙዋቸው፡፡
↪️የወር አበባ ያለባት ሴት ከባል ጋር ከግብረስጋ ግንኙነት ውጭ መጫወት ትችላለች።
✅ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል። ከግንኙነት ውጭ ሁሉንም ነገር ስሩ። ብለዋል ሙስሊም ዘግቦታል))
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️join ያድርጉ

[ሲያነጋ እና ሲያመሽ ፡
〰〰〰〰〰〰
(رضيت بالله ربا وباالإسلام دينا وبمحمد رسولا)
↪️የአላህን ጌትነት የእስልምናን ሀይማኖት የነብዩ ሙሀመድ ን መልእክተኝነት ወድጃለው)
ሶስት ግዜ ያለ የቂያም ለት አላህ እሱን መውደድን ራሱ ላይ ሀቅ አድርጓል።]
〰〰〰〰〰〰
(رضيت بالله ربا وباالإسلام دينا وبمحمد رسولا)
↪️የአላህን ጌትነት የእስልምናን ሀይማኖት የነብዩ ሙሀመድ ን መልእክተኝነት ወድጃለው)
ሶስት ግዜ ያለ የቂያም ለት አላህ እሱን መውደድን ራሱ ላይ ሀቅ አድርጓል።]
✅↪️ጠቃሚ ነጥብ
〰〰〰〰〰〰〰
የደፈረሰውና የዳልቻውን ህግ በተመለከተ
↪️ሱፍረት ማለት ዳልቻው {{ወደ ቢጫ ያደላ ቀለም }}ያመዘነበት መግል መሰል ነገር ሲሆን
↪️ኩድረት ማለት የደፈረሰው ቆሻሻ ውሀ መሰል ነገር ነው ።
🔄አንድ ሴት ዳልቻው ወይም ድፍርሱ በወር አበባ ጊዜዋ ውስጥ ከመጣ የወር አበባ እንደሆነ ትቆጥረዋለች። ያሳለፍናቸውንም የወር አበባ ህጎች ይይዛሉ።
↪️ነገር ግን አንድ ሴት ዳልቻው እና ድፍርሱ ከወር አበባ ሰዓቱ ውጭ ቢመጣ ምንም ቦታ ሳትሠጠው እራሷን እንደራች ሴት ትቆጥራለች።
⤵️ለዚህም መረጃው ኡመ አጢያ ረዲያሏሁ አንሀ ያስተላለፈችው ሀድስ ነው
↪️ከወር አበባ ከጸዳን በሗላ ዳልቻውንና ድፍርሱን ከምንም አንቆጥረውም ነበር ይላሉ። ይህ አቡዳውድ ዘግቦታል. ቡኻሪም ከጸዳን በሗላ የሚለውን ሳይጨምሩ ዘግበውታል። {{ከሐድስ ሊቃውንቶች ዘንድ ይህ ሀድስ የነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም ማጽደቅ እንዳገኘ ይቆጠራል።])
↪️ይህ የሚያስረዳው ዳልቻው እና ድፍርሱ ከመጽዳት በፊት የወር አበባን ህግ እንደሚይዙ ነው።