وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥٓ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يَمْسَسْكَ بِخَيْرٍۢ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ قَدِيرٌۭ
አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
===================

سورة القمر
أضواء القرآن adwaaalquran
▪️• سورة القمر
◾️እናቴ ሆይ ድረሺ❌
➖➖➖➖➖➖➖
✅ ከፊል ሰዎች ሲቀመጡ ወይም ሲነሱ «እናቴ ሆይ ድረሺ» ይላሉ። ይህ የተከለከለ ተግባር ነው። ከኛ የራቀ ወይም የሞተ አካል በሆነ ጉዳይ ላይ እንዲደርስልን ወይም እንዲያግዘን መጠየቅ አይፈቀድምና። ይህ ደሞ ሽርክ አዘል የሙሽሪኮች እምነት ነው። በኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ተውሂዳችንን ለመጠበቅ ሲባል ከንዲህ አይነት አባባሎች መራቅ ነው። እንዲሁም ከሌሎች ሽርክና ወደ ሽርክ ከሚያዳርሱ ነገሮች እራሳችንን ልናርቅ ይገባል።
📚(اللجنة الدائمة 26/362)
➡️ ብዙዎቹ እናቴ ሆይ ድረሺ ቢሉም ከፊሎች ደሞ አባቴ ሆይ ድረስ ይላሉ። አንዳንዶቹ ይህን ቃል የሚሉት ሲቀመጡ ወይም ሲነሱ ቢሆንም ሌሎች ደሞ ሲደክማቸው ወይም ሲጨንቃቸው ወይም በሌላ ሁኔታ ይሉታል። በየትኛውም መልኩ ይሁን ተውሂዳችን የሚሸረሽር ነውና ጠንቀቅ እንበል።
ኮፒ
https://t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሮፋይል የማንነት መገለጫ ቢሆን ኖሮ ✿ብዙሃኖቻችን ፦
✿አዋቂ☜
✿አስተዋይ ☜
✿አዛኝ☜
✿ብልህ☜
✿ለጌታችን የቀረብን☜
✿ጨዋ ሰው የማንካ☜
✿ቃላቶቻችን ሰውን የማያስቀይሙ☜
✿አዳብ ያለን☜
ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን
እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡
✿አዋቂ☜
✿አስተዋይ ☜
✿አዛኝ☜
✿ብልህ☜
✿ለጌታችን የቀረብን☜
✿ጨዋ ሰው የማንካ☜
✿ቃላቶቻችን ሰውን የማያስቀይሙ☜
✿አዳብ ያለን☜
ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን
እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ ሰከራተል ሞት
➡️ አላህን መገናኘት
➡️ የሙእሚን የሩህ አወጣጥ
➡️ የካፊርና አመፀኛ ሩህ አወጣጥ
↪️ ክፍል 4⃣5⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
የሰውን ነብስ እንዲያወጣ የሚታዘዘው መላኢካ መለከል መውት ነው በዚህ ኦድዮ ላይ ጅብሪል ብዬ የተጠቀምኩት የምላስ ወለምታ ነውና አስተካክሉት።
🩸የመጨረሻ ክፍል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

የጧት ዚክር
أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ،
لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر.

حَسْبِـيَ اللّهُ لا إلهَ إلاّ هُوَ عَلَـيهِ تَوَكَّـلتُ وَهُوَ رَبُّ العَرْشِ العَظـيم.
من قالها كفاه الله ما أهمه من أمر الدنيا والأخرة.

◾️ጃቢር ቢን አብዲላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
✅
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
✅
የላቀው ጌታ አላህ ጥራት ከምስጋና ጋር የተገባው ነው (سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ) ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል።📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
◾️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለውኛል አለ።
✅
ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ (لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ) ማለትን አብዛ። ምክንያቱም ከጀነት ድልቦች ውስጥ አንዱ ነውና።📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُو۟لِى ٱلْأَلْبٰب
ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡

سورة الملك
الشيخ أحمد العجمي
🎙️ : سورة الملك .
👤 : الشيخ أحمد العجمي .
👤 : الشيخ أحمد العجمي .
↪️የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅባት ነገር
💦የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ መታጠብ ግድ ይሆንባታል።
ይህም መጽዳትን በማሰብ በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃን መጠቀም ነው።
ለዚህም ነብዩ ሰለላሁአለይሂወሰለም (ለፋጢማ ቢንት አቢ ሁበይሽ ) የነገሯት ሀድስ ማስረጃ ⤵️
↪️የወር አበባሽ ሲመጣ ሶላት ተይ ፣እሱ ሲወገድ ታጠቢና ስገጅ ብለዋታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል
🔻የአስተጣጠብ ሁኔታው
〰〰〰〰〰〰〰
እርክስትን (ጀናባን ) ለማስወገድ ወይም ለሶላት መጽዳትን እና የመሳሰሉትን በማሰብ (ኒያ በማድረግ) ቢስሚላህ
በማለት በመላ ሰውነቷ ላይ ውሃ ማፍሳስ እና የጸጉሯን ስሩን ማርጠብ ነው። የተጎነጎነን ከሆነ ጉንጉኑን ማፍረስ አይጠበቅባትም ፣ማርጠብ ብቻ ይበቃታል።
↪️ከውሀ ጋር ቁርቁራ ወይም ሰውነትን የሚያጸዱ ኬምካሎችን ብትጠቀም ጥሩ ነው።
🔻ታጥባ ከጨረሰች በሗላ በውስጡ ሚስክ ወይም ሌላ ሽቶ ያለበት ጥጥ ብልቷ ውስጥ ብታደርግ የተወደደ ነው። ለዚህ ማስረጃው ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አስማእን በዚህ ስላዘዟት ነው። (ሙስሊም ዘግቦታል )
፣
፣
ይቀጥላል⤵️

◾️በአላህ ላይ ተመካ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖
➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»
➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል
➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖
➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»
➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል
➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
👍1
-
قال رسول اللهﷺ :
<<إذا صلَّيتُمُ الجمُعةَ فصلُّوا بعدَها أربعًا>>
📚صححه الالباني(صحيح الجامع ٦٦٨)