💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
↪️አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
“▪️አትመቀኛኙ፤ በውሸት አትጨራረቱ፤ አትጣሉ(በመካከላቹህ ጥላቻ አታምጡ)፤ ጀርባ አትሰጣጡ፤ በወንድማቹህ ገበያ ላይ አትሽጡ፤ ወንድማማቾች በመሆን የአላህ ባርያ ሁኑ፤ ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው አይበድለውም፣ አይክደውም፣ አይዋሸውም እናም አያሳንሰውም ፤” ከዛም ወደ ደረታቸው(ልባቸው) ሶስት ግዜ እያመላከቱ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ “ተቅዋ (የአላህ ፍራቻ) እዚህች ናት።” “አንድ ሰው መጥፎ ሰራ ለማለት ሙስሊሙ ወንድሙን አሳንሶ ማየቱ ይበቃል። ሁሉም ሙስሊም በሙስሊም ላይ ሓራም (እርም) ነው። ደሙም፣ ገንዘቡም፣ ክብሩም።

📚ሙስሊም ዘግቦታል።

https://t.me/https_Asselfya
ለዘር ሲሉ መተራረድ
Sadat
✅ለዘር ሲሉ መተራረድ‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺አሁን ሀገራችን ያለ ወቅታዊ ጉዳይ ይዳስሳል!!!


🔊𝐵𝑦 𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝑘𝑒𝑚𝑎𝑙 𝐴𝑏𝑢 𝑀𝑒𝑟𝑒𝑦𝑒𝑚 𝐻𝑎𝑓𝑖𝑧ℎ𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ

👇👇👇
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🕌 የጁምዓ ኹጥባ በመስጂድ አድ ዳዕዋ

[ሸዋል 16]
📌 "ስለ ኢማን መድከም "

♦️[عن ضعف الإيمان ]

🎙አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
https://t.me/joinchat/IC7pxUaeGCE1Yjhk
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
💦አል-ሓሪስ ኢብን ዓሲም አል-አሽዓሪይ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ።

▪️“ጡሃራ (ንጽህና)የኢማን ግማሽ ነው።
▪️ አልሓምዱሊላህ (ምስጋና ለአላህ ነው)ሚዛን ትሞላለች።
▪️ ሱብሓነላህ ወልሓምዱሊላህ (አላህ የጠራ ነው እና ምስጋና ለአላህ ነው)በሰማይና በምድር መካከል ያለውን ይሞላሉ ወይ ትሞላለች።

▪️ሶላት ብርሃን ነው።
▪️ሰደቃ ማስረጃ ነው።
▪️ትእግስትም ብርሃን ነው።
▪️ቁርአንም ላንተ ወይንም ባንተ ላይ ማስረጃ ይሆናል።
↪️ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ ነፍሶቻቸውን ይሸጣሉ አንዳንዶቹ ነፍሶቻቸውን ነጻ ያወጣሉ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ ነፍሶቻቸውን ያጠፋሉ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)
إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُۥ نِدَآءً خَفِيًّۭا
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
قَالَ رَبِّ إِنِّى وَهَنَ ٱلْعَظْمُ مِنِّى وَٱشْتَعَلَ ٱلرَّأْسُ شَيْبًۭا وَلَمْ أَكُنۢ بِدُعَآئِكَ رَبِّ شَقِيًّۭا
አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡
مَآ أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ ٱللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِنۢ بِٱللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُۥ ۚ وَٱللَّهُ بِكُلِّ شَىْءٍ عَلِيمٌۭ
ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب


➡️ የሀያእ አስፈላጊነት
➡️ ኒቃብ ግዴታ መሆኑ
➡️ አይንን ከሀራም መስበር
➡️ አጅነብይ ማየት በተመለከተ
➡️ ከሴት ጋር ለብቻ ማግለል

↪️ ክፍል 4⃣4⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም - ሀፊዘሁላሁ- እንድህ አለ፦

«ጧሊበል ኢልም ከሆንክ ወይም ትክክለኛ ተማሪ መሆን ከፈለግሽ አንችም ፣ በወሬ አይደለም ፣ ዝም ብሎ ግሩፕ ላይ ገብቶ መቀመጥ አይደለም!!

✅ ያንን ኢልም በትክክል እያተረዳህ ነው ወይ? ማስረጃውን እየተረዳሁ ነው ወይ? የሚለውን ነገር እራስሽን መጠየቅ አለብሽ።

👉ስለ ጠሀራ ስታወሪ ማስረጃው ምንድን ነው? አንተም ስለ ሀጅ ስታወራ ማስረጃው ምንድን ነው? ስለ አቂዳ ስትማር ማስረጃው ምንድን ነው? የሚለውን ነገር ሁሌም እራስህን መጠየቅ አለብህ!!!።»

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•          
📚 ምንጭ
#የአታዕሲል_ፊ_ጠለብ አል-ዒልም ማብራሪያ (እውቀት ፍለጋ ላይ መሰረቶችን መጠበቅ)" ከሚለው ክፍል 08 የተወሰደ ትምህርት ነው!!!
     

        
بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم.
سُبْحـانَ اللهِ وَبِحَمْـدِهِ عَدَدَ خَلْـقِه ، وَرِضـا نَفْسِـه ، وَزِنَـةَ عَـرْشِـه ، وَمِـدادَ كَلِمـاتِـه.
اللّهُـمَّ ما أَصْبَـَحَ بي مِـنْ نِعْـمَةٍ أَو بِأَحَـدٍ مِـنْ خَلْـقِك ، فَمِـنْكَ وَحْـدَكَ لا شريكَ لَـك ، فَلَـكَ الْحَمْـدُ وَلَـكَ الشُّكْـر.
◾️ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ሰዎችን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያወድሱኝ ብዙም አልደሰትም። እንዲሁም ሲወቅሱኝም አላዝንም አለ። ለምን ተብሎ ሲጠየቅ፦ ምክንያቱም ሰዎች በማወደስም ሆነ በመውቀስ ላይ ድምበሩ የሚያልፋ ሆነው ስላገኘኋቸው ነው ብሎ መለሰ።
📚[كتاب العزلة للخطابي ص :170]
↪️ሴት ልጅ ከወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው በምንድን ነው?

🔻የወር አበባ መጠናቀቁን የምታውቀው ደም መፍሰስ በመቋረጡ ነው። ይህም የሚሆነው ከሁለት ምልክት በአንዱ ነው

↪️
የመጀመሪያው ምልክት ፣ ቀስት አልበይዷ መምጣት ነው።

🔻ቀስት አልበይዷማለት ነጭ ውሃ መሰል ነገር ሆኖ የወር አበባን ተከትሎ የምመጣ ነው። ይህ የጀሶ ውሃን ወይምሌላን መልክ ሊኖረው ይችላል

↪️ሁለተኛ ምልክት መድረቅ ሲሆን ይህም ቅዳጅ ጨርቅ ወይም ጥጥ በብልቷ በማስገባት ደረቅ ሆኖ ከወጣ እና በላዩ ላይ ደም እና ድፍርሱ ወይም ዳልቻ አለመኖር ነው።

የወር አበባ ያየች ሴት የወር አበባዋ ሲጠናቀቅ የሚጠበቅባት ነገር
፣
፣
ይቀጥላል
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya