Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
↪️አነስ ኢብን ማሊክ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦
✅አላህ እንዲህ አለ “አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ በጠራሃኝ እና መሃርታን በጠየቅከኝ ግዜ ካንተ ምንም ቢኖርም እምርሃለሁ ወንጀልህ ቢበዛም ምንም አይመስለኚም። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!ወንጀልህ ሰማይ ቢደርስኳ መሃርታን ከጠየቅከኝ እምርሃለሁ። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ ምድርን የሞላ ወንጀል ይዘህ በእኔ ግን ሳታጋራ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ብትገናኘኝ እኔም እሷን በሞላ መሃርታ ወዳንተ እመጣ ነበር።”
📚ቲርሚዚይ ዘግቦታል።

✅أَحَسِبَ ٱلنَّاسُ أَن يُتْرَكُوٓا۟ أَن يَقُولُوٓا۟ ءَامَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
የሰው ልጆች አምነናል በማለታቸው ብቻ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን
وَلَقَدْ فَتَنَّا ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ صَدَقُوا۟ وَلَيَعْلَمَنَّ ٱلْكَٰذِبِينَ
በእርግጥ እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን ፈትነናል፡፡ እነዚያን እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል። ውሸታሞቹንም ያውቃል።
✅ከማወቁ ጋር ግን በእምነታቸው እውነተኛ የሆኑትን ሊለያቸው(ግልጽ ሊያደርጋቸው) እነዚያ ውሸታሞቹንም ሊለያቸው አላህ ይህን ፈተና አመጣባቸው በነሱ ላይ ።

◾️ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሶብር አንገብጋቢነትና ውጤቱ
➡️ ሶብር ፅና ታገስ ድሉ ካንተ ጋር ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሶብር አንገብጋቢነትና ውጤቱ
➡️ ሶብር ፅና ታገስ ድሉ ካንተ ጋር ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ليس لنا إلا الرحمن الرحيم الذي يرانا ويعلم حالنا 01
<unknown>
ليس لنا إلا الرحمن الرحيم الذي يرانا ويعلم بحالنا
كلنا يعلم أنه سيموت حتى الكافر يعلم أنه سيموت ولكن من الذي يعمل لهذا الموت !
من الذي يستعد لهذا الموت؟
🎙 أبو طلحة أبو ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
http://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

*የምትኖረውን ሕይወት ውደደው የምትወደውን ሕይወት ኑረው*
*ውዷ ባለ ትዳሯ እሕቴ ስሚኝማ ለትዳርሽ ማጣፈጫ ቅመም ትሆንሽ ዘንድ ትንሽ ሹክ ልበልሽ ከተገበርሽው ስኬታማና ውጤታማ እንደምትሆኝበት እርግጠኛ ሁኚ የሚስጥር ጓደኛየ ብለሽ የምታቀርቢያትን የልብ ወዳጅ እሕትሽን ስለባልሽ መልካምነት ገደብ ባለፈ መልኩ አብዝተሽ አትንገሪያት ምክንያቱም እሷም እንዳንች ሰው ናትና ስሜት አላት አብዝተሽ ስለባልሽ መልካምነት እየነገርሻት በሄድሽ ቁጥር በትዳርሽ ላይ ችግር እየፈጠርሽ መሆኑን እንዳትዘነጊ እሷም ባልሽን የመፈለግ ስሜት በውስጧ ያድርባትና ባልሽ ላይ ትሳብና ትንጠላጠላለይ ከዛ አንቺ ጓደኛየ ባሌን ቀማችኝ ብለሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ ቅድሚያ ጥፋቱ የማን እንደሁ አሁን ገብቶሻል አይደል ውዷየ ትዳርሽ መሰተሪያሽ ክብርሽ ነውና እንደተራ ነገር ወይም እንደቀላል አትይው በእንክብካቤ ያዢው ታተርፊበታለሽ እንጂ አትከስሪበትም ።*
*እንዲሁም ለባልሽም ቢሆን ስለአንድ የሚስጥር ጓደኛየ ስለምትያት እሕት መልካምነቷን አብዝተሽ ገደብ ባለፈ መልኩ ለባልሽ አትንገሪው ሳይወድ በግዱ ስለጓደኛሽ መልካምነት አብሽተሽ እየነገርሽው በሄድሽ ቁጥር ሳይፈልገው በውስጡ የሆነ ስሜት ጓደኛሽን ለማግባት ይገደዳል አሁንም ቅድሚያ ጥፋቱ የማን እንደሁ ገባሽ አይደል ውዷየ ስለዚሕ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ተመራጭ ነው ቁጥብ በይ* 🌹
منقل
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya

Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
ٱلصَّٰبِرِينَ وَٱلصَّٰدِقِينَ وَٱلْقَٰنِتِينَ وَٱلْمُنفِقِينَ وَٱلْمُسْتَغْفِرِينَ بِٱلْأَسْحَارِ
ታጋሾች እውነተኞችም ታዛዦችም ለጋሶችና በሌሊት መጨረሻዎች ምሕረትን ለማኞች ናቸው፡፡
=
ታጋሾች እውነተኞችም ታዛዦችም ለጋሶችና በሌሊት መጨረሻዎች ምሕረትን ለማኞች ናቸው፡፡
=
يَٰمَرْيَمُ ٱقْنُتِى لِرَبِّكِ وَٱسْجُدِى وَٱرْكَعِى مَعَ ٱلرَّٰكِعِينَ
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»
ولربما_منكم_يكون_الألمع!_.._قصيدة_لشحذ_الهمم_|_الشيخ:_صالح_العصيمي(256k)
<unknown>
➡️ እውቀትና የእውቀት ባለቤቶች ትሩፋት በተመለከተ ቆንጆ ግጥም
⬅️【قصيدة في فضل العلم وأهله
والحث والترغيب في طلبه】
🎙️فضيلة الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
⬅️【قصيدة في فضل العلم وأهله
والحث والترغيب في طلبه】
🎙️فضيلة الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
➡️ ቆንጆ ቂረአት
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ቤተሰብ ይወቀው
Sadat
🔻ቤተሰብ ይወቀው
〰〰〰〰〰〰〰
📌የዘመናችን ትልቁ ፊትና!
➖➖➖➖➖➖➖➖
🔘ይደመጥ በደንብ‼️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰
📌የዘመናችን ትልቁ ፊትና!
➖➖➖➖➖➖➖➖
🔘ይደመጥ በደንብ‼️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️"በዘመናችን ያሉ ሴቶች ይህን ዱአዕ በቋሚነት ሁሌም ሊያደርጉት ይገባል"
👈 آلَلَهّمً آسِتٌر عٌوٌرآتٌيَ وٌآمًنِ روٌعٌآتٌيَ
🎙አሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselfya
👈 آلَلَهّمً آسِتٌر عٌوٌرآتٌيَ وٌآمًنِ روٌعٌآتٌيَ
🎙አሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselfya
ليس لنا إلا الله الرحمن الرحيم
<unknown>
#ወቅታዊ_ትምህርት
➪➩➪➩➪➪➩➧
ليس لنا إلا الرحمن الرحيم الذي يرانا ويعلم بحالنا
ክፍል ሁለት
➚➚➚➚➚
ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/https_Asselfya/1403
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
➪➩➪➩➪➪➩➧
ليس لنا إلا الرحمن الرحيم الذي يرانا ويعلم بحالنا
ክፍል ሁለት
➚➚➚➚➚
ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/https_Asselfya/1403
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
Audio
◾️ወቅታዊው የሀገራችን ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር
✅ በቀደር ማመንና ጥቅሞቹ
➡️ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው በአላህ ውሳኔና ፍቃድ ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
✅ በቀደር ማመንና ጥቅሞቹ
➡️ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው በአላህ ውሳኔና ፍቃድ ነው።
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌۭ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍۢ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِيرٌۢ بِمَا تَعْمَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡