Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
▪️ከአሄራ የምንዘናጋለት
▪️እርስ በርስ የምንባላበት
▪️አንዱ ሌላው የሚገልበት
▪️እርስ በእርስ የተጨካከንበት
▪️ለሱ ብለን አላህን የምናምፅባት
➡️ዱንያ እውነታው ይህ ነው⤵️⤵️
💦 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ በአላህ እምላለሁ! ዱንያ (በአጠቃላይ) ከአሄራ አንፃር ስትታይ አምሳያዋ፦ ጣቱ ባህር ውስጥ አስገብቶ እንደሚያወጣው አይነት እንጂ ሌላ አይደለም። (ጣቱ ምን ያክል ውሃ) ይዞ እንደሚወጣ ይመልከት።
📚(ሙስሊም ዘግቦታል)
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

At-Tahrim - التحريم
الشيخ سعد الغامدي
✅ማራኪና ጣፋጭ ቲላዋ
➖➖➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
📖سورة التحريم 📖
🎤القارئ الشيخ سعد الغامدي
➖➖➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
📖سورة التحريم 📖
🎤القارئ الشيخ سعد الغامدي
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹በዲን ላይ ፅናት
🔹አውቆ አጥፊ መሆን
🔹ግለሰብን ማክፈር በተመለከተ
🔻【ክፍል 5⃣4⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ሞት
عبدالرحمن أبو عثيمين
✅ አዲስ ሙሐደራ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
~~~~~~~~~~~~~~~~~
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#ሞት_እና_ተያያዥነት_ያላቸው_ነጥቦች
´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´´
✅ የሩሕ ሐቂቃ
✅ የሩሓችን አወጣጥ
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ጃቢር ኢብን ዓብዲላህ በዘገበው ሓዲስ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅አንድ ሰውዬ ለአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمእንዲህ ሲል ጠየቃቸው
↪️የተጻፉብኝን ሶላቶችን ከሰገድኩ፣ ረመዳንን ከጾምኩ፣ አላህ ሓላል ያረገውን ሓላል ካደረግኩ፣ አላህ ሓራም ያረገውን ሓራም ካደረግኩኝ፣ በዚህ ላይ ምንም ካልጨመርኩ ጀነት እገባለሁን?
↪️ከዚያም የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم አዎን አሉት።
” 📚ሙስሊም ዘግቦታል።

قال الشّيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:
"النّساء أيضا فيهنّ مؤمناتٍ؛ فيهنّ داعيات وفيهنّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المُنكر، ليس خاصّا بالرجال، فلتنتبه النساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهِم فتربيهم على الطاعة."
•|التعليق على رسالة: وجوب الأمر بالمعروف ص٦٢

#كيف_ترقي_بيتك_بالبقرة...💐
✅ تُقرأ في أي مكان من البيت.
قال الشيخ #العثيمين رحمه الله:
«البيت إذا قرئت فيه البقرة أول مرة
اكتفي بها
وانه لا يشترط أن تقرأ في كل حجرة
بل تقرأ في صالة البيت
أو في السطح
أو في مكان عام من البيت
✅ ويُكتفى بذلك».
📚 نور على الدرب ج2 ص103.
..
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅ تُقرأ في أي مكان من البيت.
قال الشيخ #العثيمين رحمه الله:
«البيت إذا قرئت فيه البقرة أول مرة
اكتفي بها
وانه لا يشترط أن تقرأ في كل حجرة
بل تقرأ في صالة البيت
أو في السطح
أو في مكان عام من البيت
✅ ويُكتفى بذلك».
📚 نور على الدرب ج2 ص103.
..
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
"ወሎ"
እስኪ ልጠይቅሽ አንቺ ሚስኪን ሀገር፤
የፍቅር ተምሳሌት የደጋጎች መንደር፤
እንዴት ከርመሽ ይሆን ፍቅርሽ ወዘወዘኝ፤
#ጉዳትሽን_ስሰማ_እንባው_እየናጠኝ፤
#በሀሳብ_ማእበል_ሁሌም_እቀዝፍና፤
#እንቅልፍ_ይነሳኛል_ናፍቆቱ_እየጠና።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከወሎ ሰማይ ስር ምንድነው ምሰማው፤
እስኪ ልጠይቅሽ እውነት ነው ውሸት ነው?
ክብርሽ ተዋረደ በስግብግብ ጁንታ፤
♨️ #እሳት_ቀረበልሽ_የጥይት ጋጋታ፤
ህፃናት አሰሙ ዋይ ዋይ የሚል ጩኸት፤
ረሀብ ሲበረታ አልችል ብሎ አንጀት፤
ያቺ ሚስኪን እህት በሱና አሸብርቃ፤
#ተሰትራ_ኖራ_ከቤት_ተደብቃ፤
#ዛሬ_የግድ_ሆነ_ልትሄድ_ርቃ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎧ግጥም By Abu Sarah ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/https_Asselfya
እስኪ ልጠይቅሽ አንቺ ሚስኪን ሀገር፤
የፍቅር ተምሳሌት የደጋጎች መንደር፤
እንዴት ከርመሽ ይሆን ፍቅርሽ ወዘወዘኝ፤
#ጉዳትሽን_ስሰማ_እንባው_እየናጠኝ፤
#በሀሳብ_ማእበል_ሁሌም_እቀዝፍና፤
#እንቅልፍ_ይነሳኛል_ናፍቆቱ_እየጠና።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ከወሎ ሰማይ ስር ምንድነው ምሰማው፤
እስኪ ልጠይቅሽ እውነት ነው ውሸት ነው?
ክብርሽ ተዋረደ በስግብግብ ጁንታ፤
♨️ #እሳት_ቀረበልሽ_የጥይት ጋጋታ፤
ህፃናት አሰሙ ዋይ ዋይ የሚል ጩኸት፤
ረሀብ ሲበረታ አልችል ብሎ አንጀት፤
ያቺ ሚስኪን እህት በሱና አሸብርቃ፤
#ተሰትራ_ኖራ_ከቤት_ተደብቃ፤
#ዛሬ_የግድ_ሆነ_ልትሄድ_ርቃ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎧ግጥም By Abu Sarah ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/AbuSarahh
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔷 #ወቅታዊ_ምክር
ነብዩ እንዲህ ይላሉ ፦
"ሙስሊም ለሙስሊም እንደ አንድ ሰውነት ናቸው ከሰውነት አንዱ ሲታመም ሌሎቹም በመታመም ይጋሩታል " ።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
በስቃይ በችግር ላይ ያላችሁ የአኼራ ወንድሞቼ እህቶቼ ሆይ አብሽሩ የአሏህ ነስር ቅርብ ነው ።
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ነብዩ እንዲህ ይላሉ ፦
"ሙስሊም ለሙስሊም እንደ አንድ ሰውነት ናቸው ከሰውነት አንዱ ሲታመም ሌሎቹም በመታመም ይጋሩታል " ።
በስቃይ በችግር ላይ ያላችሁ የአኼራ ወንድሞቼ እህቶቼ ሆይ አብሽሩ የአሏህ ነስር ቅርብ ነው ።
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹የሩቅ ሚስጥር ጉዳይ
🔹ወደ ነፍሱ አምልኮት መጣራት
🔹የሰው ልጅ የእውቀት ገደብ
🔻【ክፍል 5⃣5⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
↪️አነስ ኢብን ማሊክ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦
✅አላህ እንዲህ አለ “አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ በጠራሃኝ እና መሃርታን በጠየቅከኝ ግዜ ካንተ ምንም ቢኖርም እምርሃለሁ ወንጀልህ ቢበዛም ምንም አይመስለኚም። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!ወንጀልህ ሰማይ ቢደርስኳ መሃርታን ከጠየቅከኝ እምርሃለሁ። አንተ የአደም ልጅ ሆይ!አንተኮ ምድርን የሞላ ወንጀል ይዘህ በእኔ ግን ሳታጋራ ወደኔ ብትመጣ ከዚያም ብትገናኘኝ እኔም እሷን በሞላ መሃርታ ወዳንተ እመጣ ነበር።”
📚ቲርሚዚይ ዘግቦታል።

✅أَحَسِبَ ٱلنَّاسُ أَن يُتْرَكُوٓا۟ أَن يَقُولُوٓا۟ ءَامَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
የሰው ልጆች አምነናል በማለታቸው ብቻ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን
وَلَقَدْ فَتَنَّا ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ صَدَقُوا۟ وَلَيَعْلَمَنَّ ٱلْكَٰذِبِينَ
በእርግጥ እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን ፈትነናል፡፡ እነዚያን እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል። ውሸታሞቹንም ያውቃል።
✅ከማወቁ ጋር ግን በእምነታቸው እውነተኛ የሆኑትን ሊለያቸው(ግልጽ ሊያደርጋቸው) እነዚያ ውሸታሞቹንም ሊለያቸው አላህ ይህን ፈተና አመጣባቸው በነሱ ላይ ።