💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
📌✅➪ሐሰን አልበስሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

"🔹ጥርት ያለ ተውበት ማለት፤
ወንጀልን የወደድከው ያህል መጥላት እና ባስታወስከው ቁጥር በመፀፀት ኢስቲግፋር ማድረግ ማለት ነው።"

📘 ተፍሲሩ ኢብኑ ከሢር (8/169)
👉ወንጀል ሰርተው እንደ ጀብድ የሚያወሩ፤
ወይ ጥፋታቸው!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💢ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

እነዚህ የቁርአን አንቀፃች ስንቴ ቀርተን እናልፋቸዋል። በተገቢው መልኩ ያስተነተናቸው ሰው በቂ ተግሳፅ አላቸው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ
↪️ ሰውንም ነፍሱ የምትወሰውሰውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው።
◾️وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ
↪️ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡
◾️إِذْ يَتَلَقَّى الْمُتَلَقِّيَانِ عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ قَعِيدٌ
↪️ ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
◾️مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ
↪️ ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡
◾️وَجَاءَتْ سَكْرَةُ الْمَوْتِ بِالْحَقِّ
↪️ የሞትም መከራ (ስካር) በእውነቱ መጣች፡፡
◾️ذَٰلِكَ مَا كُنتَ مِنْهُ تَحِيدُ
↪️ ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው ይባላል፡፡
◾️وَنُفِخَ فِي الصُّورِ ۚ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْوَعِيدِ
↪️ በቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡
◾️وَجَاءَتْ كُلُّ نَفْسٍ مَّعَهَا سَائِقٌ وَشَهِيدٌ
↪️ ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡
◾️لَّقَدْ كُنتَ فِي غَفْلَةٍ مِّنْ هَـٰذَا
↪️ ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡
◾️فَكَشَفْنَا عَنكَ غِطَاءَكَ فَبَصَرُكَ الْيَوْمَ حَدِيدٌ
↪️ ሽፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነው ይባላል፡፡

📚 ሱረቱል (ق) ከ ①⑥–②②
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሶስት
➖➖➖➖➖
👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ! አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ!
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
✅እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ! ክፍል 1/2

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
2⃣ኢስቲሀዳ((የበሽታ ደም)) እና የወር አበባ አንድ ናቸው⁉️
Anonymous Quiz
82%
ሀ)))ሀሰት
18%
ለ)))እውነት
✅يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
ما تيسر من سورة آل عمران
القارئ رعد الكردي
🌱🌸 وَسَارِعُوٓا إِلٰى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ
عَرْضُهَا السَّمٰوٰتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ 🎧


🔹القارئ #رعد_الكردي
💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
✅يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ

[ አል-በቀራህ - 172 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 6.amr
3.7 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ስድስት
➖➖➖➖➖
በኡስታዝ ኸድር አህመድ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from áŠ áˆ…áˆ‰-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ (اتبؚوا ولا تبتدؚوا فقدْ كُفِتُمْ)
☀ የራስን ልክ ማወቅ፣ በእውቀት አለመኩራራት ከውብ ስነ ምግባር (አኽላቅ) ነው።

♻ *قال الشيخ الألباني -رحمه الله-:*
♻ ሼህ አልባኒ ረሂመሁላሂ ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ፦

‏"من هذه الأخلاق أن يعرف المسلم قدر نفسه وأن يكون بعيداً عن الاغترار بعلمه هذه الخصلة الآن نراها غير متحققة في كثير من طلاب العلم".

«ከዚህ ከስነምግባር (ከአኽላቅ) ሙስሊም ሰው የነፍሱን አቅም ሊያውቅና በእውቀቱ ከመኩራራት ሊርቅ ነው። ይህ አሁን ላይ በርካታ እውቀት ፈላጊዎች ጋር የማይገኝ የጠፋ አኽላቅ (ስነ ምግባር) ሆናል።»

*[فتاوى رابغ (ش ٢)]*
[📚 ፈታዋ ራቢግ (2)]
https://t.me/abuubeyda2308
🍎 አጠር ያለች አዲስ ግጥም 🍎

ርዕስ
#እኔስ_ቆሜ_ልቅር

✍በአቡ ያሲር

__________
ሰዓቷን ምትጨርስ ኤፍ ቢ ተጥዳ
ከአጅነቢይ ወንዶች ምትስቅ ከጓዳ
ዲኗን የማትማር ሱናን የማትወድ
ሂጃቧን አውልቃ እርቃኗን የምትሄድ
ይህቺን ቂላቂል መች ተመኘሁ እኔ
ራቅ ብላ ትውደቅ እንዳላያት ባይኔ


በሰይጣን ጉትገታ ምትንሸራተት
ፍላጎት የሌላት ለመማር እውቀት
ልቧ የታወረ በጥመት ቡድን
ለግለሰብ ብላ የምተው ሀቅን
በአላህ ስሞች ላይ ተዕዊል የምታደርግ
ሱፊይ የሆነች አህባሽ ወይ ተብሊግ
ተውሂድን በመተው ኢኽዋን ከሆነች
ውዱን መልዕክተኛ __ ካልተከተለች
የጥመት ቡድኖች ካደረጓት እውር
እሷን ከማገባው እኔስ ቆሜ ልቅር

ተቀብታ ምትወጣ ወንዶችን ለመሳብ
ሂጃብ መልበስ ከብዷት የማትከናነብ
ከወንዶች በመሆን ወሬ ምታበዛ
ክብሯን የምትተው በዋዛ ፈዛዛ
አላህ የጠለውን ቅንድብ ተቀንድባ
ና እየኝ እያለች ምትዞር ተውባ
ምትወጣ ከሆነች ሽቶ ተቀባብታ
እኔ አልመኛትም ለቅፅፈት ላንዳፍታ
አላህ ያለልኝን ብጤዬን እስካገኝ
በተስፋ ልጠብቅ እሷ ትቅርብኝ

አመለ ሸጋዋን ተውሂድን ምታፈቅር
ዝምታ የምትመርጥ ብዙ ከመናገር
አይናፋር የሆነች ማትወጣ ከቤቷ
የማትደራደር _ ሲመጡ በእምነቷ
ሀዲስ የምታነብ ቁርዓን የምትቀራ
ከአዱንያ ይልቅ ምታስብ ለአኼራ
ከመህረሟ በቀር * ጉዞ የማትጓዝ
እቤት ቁጭ ብላ ቁርዓን የምትሀፍዝ
ለልጆቼ እናት ☞እኔስ የምመርጠው
ከሁሉ አስቀድሜ እኔ ይችን ሴት ነው

እስከ መጨረሻ እሷ ናት ምኞቴ
በፍቅር በሰላም እንዲቀወጥ ቤቴ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

//✍ አቡ ያሲር _አብዱል ፈታህ //
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተጅዊድ ጥያቄ???

//ኢቅላብ ማለት ቋንቋዊ ፍቹ አንድን ነገር ከነበረበት ተፍጥሮዊ ሆኔታው መቀየር ማለት ነው???
Anonymous Quiz
84%
ሀ))እውነት
12%
ለ))ሀስት
4%
ሐ))ሀናለ
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አራት
➖➖➖➖➖
👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍1
✅አጭር መልዕክት ሙተነቂብን ማግባት ለምትፈልጉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
መተያየትበመሰረቱ ከጋብቻ በፊት መተያየት የተወደደና ሸሪአውም ካዘዘበትም ከተወዳጅም ተግባር ነው። ትዳራችንም በአላህ ፍቃድ ባማረ ፍቅር ሊሞላልን ሰበብ ነው።

↪️ስለዚህ መተያየት ያለብን ወይም ወንዱ ሴቷን ፊቷን ማየት ያለበት መች ነው?
ምናልባት አብዘሃኛው የሃገራችን ክፍሎች በዚህች ነጥብ ላይ በጣም በሚባል መልኩ ይሳሰታሉ።

↪️ እሱም ተጫጭተው የሁለቱም ቤተሰብ አውቀው የሷ ጓደኞች አውቀው እሷም አውቃ ይህን ሁሉ ደረጃ ከተሻገሩ ቦሃላ ነው እንተያይ የሚባለው። ወይም ወንዱ ሴቷን ልይሽ የሚላት። ይህም ማለት ልይሽና ካልሆንሽኝ ልተውሽ ማለት ነው።

↪️ይህ በጣም ስህተት ነው። እስልምናችን ለሴቶች ትልቅ ክብር ይሰጣል ። ስለዚህ ልናከብራቸው ግድ ይለናል። ስለሆነም ወንዱ ሴቷን ማየት የሚችለው ወይም ሸሪዓው የፈቀደለት ከመተጫጨት በፊት ነው።

↪️ ይህም ማለት ለሷ ለጓደኞቿ እንዲሁም በቃ ለማንም ሳይነግሩ ምንም ሳያስፎግሩ ነው እሷን ሂጃቧን የምትከፍትበትን አከባቢ ምንም ሳያስታውቁና ለትዳር የፈለጉ ሳይመስሉ ነው ማየት የሚችለው ። ለምሳሌ ከአጥር ተደብቆ ማየትን ይመስላል። እንጂ ለራሷ ልያገባሽ ፈልጋለሁ ወይም ወድሻለሁና ልይሽ ፎቶሽን ላኪልኝ...የሚለው ትክክለኛ የሸሪኣ አካሄድ አይደለም። ልታጣራ ከፈለክ ታማኝ ሴት እህትህን እናትህን ይመስል ሰው ፈልገህ በነሱም በኩል ማጣራትም ትችላለህ።

↪️ወንድሜ ሴት እኮ ሸቀጥ አይደለችም !! እንደፈለክ አይተህ የምትተዋት። ወይ ደሞ ገበያ ልትሸጥ የቀረበች በግ አይደለችም። ልክ ላንተ አእምሮ እንዳለህ ሁላ ላሷም አላት ስሜቷ ይጎዳል። ላም አይደለችም። ደሞ እወቅልኝ ፦ በውበት የሚለካው ማንጎ ብቻ ነው። ከቀላ በስሏል ይባላል።

"👉የነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እናት ሴት መሆኗ ብቻ ለሴቶች ክብር በቂ ማስረጃ ነው።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የ"ሶላት" አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🔹 አዲስ ሙሓደራ
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹 የ"ሶላት"አሳሳቢነትና አንገብጋቢነት

🕌 ዉጫሊ አቡ በክር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ኢብኑል ቀይም رحمـه اللـه تعالـﮯ :-እንዲህ አሉ፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


🔹አንዳንድ ሴቶች የለሊት ሰላትን አብዝተው ይሰግዱ ነበር።

ለምን የለሊት ሰላትን እንደምታበዛ ስትጠየቅ እንዲህ ብላ መለሰች
🔹አሷ (የለሊት ሰላት) ፊት ታሳምራለች
እኔ ፊቴ እንዲያምር እፈልጋለሁ።
💎وقـد ڪـان بعـض النسـاء تڪثـر صـلاة الليـل فقيـل لهـا فـﮯ ذلـك،
🔸 فقالـت :- إنهـا تحسِّـن الوجـه وأنـا أحـب أن يحسـن وجهـي.

📙 روضـة المحبيـن ( صـ321 ‎)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
↪️ሁላችንም ለዲናችን ከዱንያችን በበለጠ ቦታ ሰጥተን እውቀትን እንማር !!

↪️የአላህ ዲን የምናውቀው እውቀትን በመፈልግ እንጅ አንረዳውም።

📖የአላህን ዲን ባወቅን ቁጥር አላህ እናውቃለን አላህን ካወቅን ደግሞ ለሱ ያለን ፍራቻ(ተቅዋ) ይጨምራል

↪️አላህን በትክክል ከፈራን ደግሞ በዱንያም በአኼራም ትልቅ ደስታን እናገኛለን።

🖇አላህ እውቀትን ለመማርም ሆነ ለማስተማር ያግራልን ።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💦የወር አበባ ፣የበሽታ ፣የወሊድ ደምን በተመለከት የምትለይባቸው ህጎች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1))) የወር አበባ ((አደፍ)))ህጎች
➰➰➰➰➰➰➰➰➰
↪️ሐይድ በቋንቋዊ ትርጉሙ፣ መፍሰስ ማለት ሲሆን በሸሪአዊ (ሀይማኖታዊ)) ትርጉሙ ደግሞ ከማህጸን ግድግዳ በታወቀ ግዜ ያለ በሽታና ያለችግር ወደውጭ የሚፈስ ደም ማለት ነው።

↪️ይህ አላህ ሴት የአደም ልጆችን የፈጠረበት ሲሆን በማህጸን ውስጥ እያለ ለጽንስ ምግብና እንክብካቤ የተፈጠረ ሲሆን ጽንስ ከተወለደ በሗላ ወደ ወተትነት ይቀየራል። ነገር ግን አንድ ሴት ያላተገዘችና የማታጠባ ስትሆን ይህ ይህ ደግሞ የሚቀየርበት ነገር ስለማይኖረው ወቅቱን ጠብቆ በየወሩ ወደ ውጭ ይፈሳል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya