💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
وَإِنْ أَحَدٌۭ مِّنَ ٱلْمُشْرِكِينَ ٱسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَٰمَ ٱللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُۥ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌۭ لَّا يَعْلَمُونَ

ከአጋሪዎችም አንዱ ጥገኝነትን ቢጠይቅ የአላህን ቃል ይሰማ ዘንድ ፡፡ ከዚያም ወደ መጠበቂያው ስፍራ አድርሰው፡፡ ይህ እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡
كُلُّ نَفْسٍۢ ذَآئِقَةُ ٱلْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡
እውቀትን ከማን ነው የምንወስደው _1_1.mp3
<unknown>
አጠት ያለ ምክር

እውቀትን ከማን ነው የምንወስደው ??

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 2⃣2⃣

مد صلة الصغيرى
مد صلة الطويلة
مد اللين
🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
03 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትናንት ሰኞ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
ክፍል =03

📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር

🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
👍2
05 تكفير العاذر للقبوريين قبل قيام الحجة والدعوة

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር «حَفِظَهُ اللَّهُ»
▪️አንገብጋቢ_ትምህርት

↪️ "ቀብር አምላኪዎችን ማስረጃ ሳይደርሳቸውና ዳዕዋ ሳይደረግላቸው በግለሰብ ደረጃ (በተእይን) የማያከፍር የሆነን ሰው ማክፈር እንደት ይታያል?"

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት


↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ


🔹የኢብራሂም መንገድ
🔹በሙሽሪኮች ላይ መልስ

🔻【ክፍል 5⃣1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
04 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ክፍል =04

📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር

🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
↪️ሱፍያን ኢብን ዓብዲላህ እንዲህ አለ :

▪️አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ ! በእስልምና ላይ ካንቱ ውጭ ሌላን ሰው የማልጠይቅበት የሆነን ነገር ንገሩኝ አልኩኝ።

↪️ከዛ እሳቸውም እንዲህ አሉኝ :በአላህ አመንኩ በል ከዚያም ቀጥ በል።
📚ሙስሊም ዘግበውታል።

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
አላህን በመፍራት ላይ ቀጥ ማለት
በኡስታዝ ኑርዬ አላህ ይጠብቀው
🎁 « አዲስ ሙሀደራ »
📮الإستقامة
🏷''አላህን በመፍራት ላይ ቀጥ ማለት''

🎉 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
↪️አላህን መፍራት ማለት
↪️የሰውን ነውር ከመቂጠርህ በፊት የራስህን ቁጠር

↪️የጥመት ተጥሪዎች ብዛት
↪️ቀጥ በል አትንቀጥቀጥ
↪️አትፍራ አትዘንም አብሽር
!!
↪️እህቴ #ካቴናው ማጥለቁ እና ጥላት መቀባቱ ለማን
↪️ወንዶች በትዳር ላይ መስፈርት??
↪️ወንዶች አግቡ
↪️ጀነት ግባ ተብለህ ለምን እምቢ አልክ
!?
↪️ሌሎችም ተዳሰዋል↩️

🎙ኡስታዝ:- ኑርዬ አላህ ይጠብቀው
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk