Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
በላቸው፦ "እነዚያ በነፍሶቻቸው ላይ ወሰን ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፤ አላህ ኃጢአቶችን ሁሉ ይምራልና። እነሆ እርሱ መሀሪው አዛኙ ነውና።"»
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ➁⓹】 t.me/misbahulhu ➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁➅】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➁➅】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
Forwarded from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (❀ུ۪𝐇𝒶𝒹𝖎 የተይሚያ ልጅ🥷)
እንደ አሏህ የለያቸው ደጋግ ባሮች ሁሉንም መልካም ሥራ መሥራት ባንችልም፣ ቢያንስ ነዋፊል ሶላቶችን ከሕይወታችን እንዳንተው።
ነዋፊል ሶላቶች የግዴታ ሶላቶቻችንን የሚያሟሉ፣ ወደ አሏህ የሚያቀርቡንና የአሏህን ውዴታ የምናገኝባቸው ታላላቅ ዒባዳዎች ናቸው።
«وَمَا يَزَالُ عَبْدِي يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ»
ታዲያ የአሏህን ውዴታ ከማግኘት የበለጠ ታላቅ ምን አለ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል።
✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
t.me/https_Asselfya
መች እንደ ምትሞት አታውቅም። እንዲሁም በየትኛው ቦታ ላይ አጀልህ እንደሚደርስ አታውቅም። ይህንን ካረጋገጥክ ምኞትህን ቀንስ። ምኞትህ በጣም የረዘመ አታድርግ። እኔ አሁን ወጣት ነኝ ገና ለብዙ አመታት እኖራለሁ አትበል። ስንትና ስንት ወጣት ገና በወጣትነቱ ሞቷል።
እድሜያቸው የገፋ ብዙ ሰዎች ደሞ አላህ ብዙ አኑሯቸዋል።
📘[شرح رياض الصالحين (٤٤٢/ ٣)]
✅ إِنَّ اللَّهَ عِندَهُ عِلْمُ السَّاعَةِ
➡️ አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡
✅ وَيُنَزِّلُ الْغَيْثَ
➡️ ዝናብንም የሚያወርደው እሱ ነው፡፡
✅ وَيَعْلَمُ مَا فِي الْأَرْحَامِ
➡️ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡
✅ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ
➡️ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡
✅ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ
➡️ አላህ ዐዋቂና ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡
📚(ሱረቱ ሉቅማን - 34)
t.me/https_Asselfya
➡️ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል
t.me/https_Asselfya
እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁና።
t.me/https_Asselfya
👍7
> «አላህ ባሪያውን ከወደደው፤ ለራሱ (ቅርብ አድርጎ) ያዘጋጀዋል፣ ለውዴታውም ያጨዋል፣ እርሱን ብቻ ወደ ማምለክ ያጠራዋል ፤ ሀሳብና ጭንቀቱን በእርሱ ብቻ እንዲጠመድ ያደርጋል፣ ምላሱንም እርሱን በማውሳት (በዚክር) ይጠምደዋል፣ የአካል ክፍሎቹንም እርሱን በመታዘዝ (በማገልገል) ያሰማራቸዋል።»
📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
📚 — *አል-ፈዋኢድ*፣ ኢብኑል ቀይም (ገጽ 98) [1]
👍5
Forwarded from jelalu husseyn (abu zikra)
አብዱላህ ቢን መስዑድ ፦
"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".
جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
"ለጌታው በኢኽላስ የሚሰራ ሰው በአሸዋ ላይ እንደሚራመድ ሰው ነው፤የእርምጃውን ድምፅ አትሰማም.. ነገር ግን አሻራዎቹን ታያለህ ይላሉ።".
جامع العلوم والحكم👉ምንጭ
👍2
🔖
~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።
አላህ በመልካም ባሪያው ምክንያት ልጆቹን፣ የልጅ ልጆቹን እንዲሁም በዙሪያው ያሉትን ቤተሰቦች ሳይቀር ይጠብቃል እነሱም በአላህ ጥበቃና ከለላ ሥር ይኖራሉ።
جامع العلوم والحكم (467)
~እህቴ ያንች መልካምነት ሷሊህ መሆን አሏህን መፍራት ለብዙዎች ይተርፋል።
✅ ኢማም ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አሉ።
t.me/https_Asselfya
የአላህ እዝነት፣ ታጋሽነትና መሀርታ ባይኖር ኖሮ ሰዎች ከሚሰሩት ወንጀል የተነሳ ሰማይና ምድር በተንቀጠቀጡ ነበር።📚(الداء والواء 102)
t.me/https_Asselfya
👍3
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
🪧 ዲናዊ እውቀትን እንዴት እናሳድግ?
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
ዲናዊ እውቀት በአንድ ጀምበር ተደርሶ የሚጠናቀቅ ቀላል ጉዞ አይደለም!
ይልቁንም፦ በእቅድ፣ ባለማቋረጥ/በቋሚነት፣ በትዕግስት እና በቅን ኒያ የሚገነባ ረጅም ጉዞ ነው።
1. እቅድ (Planning) ፦
ምን መማር እንዳለብን፣ መቼ እንደምንማር በምን ያክል መጠን እና ጊዜ መማር እንደምንችል ግልፅ የሆነ እቅድን ማስቀመጥ።
2. ቀጣይነት/ቋሚነት (Consistency) ፦
የምንማረው ነገር ትንሽ ቢሆን እንኳን በየቀኑ መማር
ብዙ ጀምሮ አንዱንም ካለማሳካት የሚችሉትን ትንሽ ይዞ መሄድ የተሻለ ነው።
3. እድገትን መከታተል (Progress) ፦
የተማሩትን ተመልሶ ማየት፣ ያወቅነውን መገምገም እና ከትላንት ዛሬ ያለንን ለውጥ መቃኘት።
4. ከኡስታዝ ጋር መልካም ቅርበት መኖር፦
ኡስታዝን ማክበር፣ ከእርሳቸው መጠየቅ፣ ምክር መቀበል እና በትምህርቱ ላይ በንቃት መሳተፍ። እውቀት ብቻ ሳይሆን የአዳብንም መማር።
5. ከደረጃችን ጋር የሚስማማ ደርስ መምረጥ ፦
ካለንበት እና መማር የምንችለውች ደረጃ ለይቶ በማወቅ ከችሎታ እና በወቅቱ ካለን የእውቀት ደረጃ ጋር የሚስማሙ ደርሶችን መሳተፍ።
6. ሂማ (همة) 🔥፦
የመማር ፍላጎትን ከፍ ማድረግ። በእዉቀት ትልቅ ቦታ መድረስ እንደምንችል ተስፍ ማዱረግ::
እኔ በተማርኩት ነገር ኡማዉን ማገልገል እችላለዉ ብለን ማሰብ::ችግር ሲመጣ ተስፋ አለመቁረጥ እና ነገሮችን በትእግስት ማለፍ።
7. ኢኽላስ (إخلاص) 🤍፦
እውቀትን ለማግኘት ዋናው ዓላማ የአላህን ውዴታ መፈለግ መሆን አለበት። ለማሳየት/ለመታየት ሳይሆን ለመማር፣ ለመስራት እና ለመለወጥ የሆነ የጠራ ንያን ይዞ መንቀሳቀስ።
8. እውቀትን ወደ ተግባር ማዋል ፦
የተማርነውን እውቀት ባህሪ፣ በኢባዳ እና በዕለታዊ ሕይወት ላይ መታየት አለበት። እውቀት ወደ ተግባር ሲለወጥ ነው ፍሬ የሚያፈራው።
9. ከመልካም ሰዎች ጋር መቀራረብ 🤍፦
የዲን ፍላጎት ካላቸው፣ እውቀትን ከሚፈልጉ እና ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ሰዎች ጋር መቀራረብ።
- እውቀትን በመፈለግ ጉዞ ላይ ሁሌም ቢሆን መልካም የሆነ ንያን መያዝ እና መንገዳችንን ለአሏህ ብለን የሱን ውዴታን ሽተን ልንሄድ ይገባናል ። ©
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

~በሐላል ፍቅር ውስጥ ያለ ናፍቆት፦ የኢማን መገለጫ እንጅ ተራ ስሜት አደለም።
~
t.me/https_Asselfya
የወደድሽውን ሰው ስታጭው የሚሰማሸ ናፍቆት ነፍስሽ ከሌላኛዋ ግማሽ ነፍስሸ ጋር ለመገናኘት የምታደርገው መንፈሳዊ ጉዞ ነው። ይህ ናፍቆት ከአሏህሱብሀነሁ ተአላ የተሰጠሸ ነው ፣ በናፈቅሸ ቁጥር ልብሸ ወደ ጌታሽ ይበልጥ ይጠጋል። እውነተኛ የሐላል ናፍቆት የሚገለጸው ደግሞ በወሬ ብቻ ሳይሆን ሱጁድ ላይ በሚደረግ ጥልቅ ዱዓ ነው። ለምትናፍቂዉ የሕይወት አጋርሸ ከአንደበትሽ የሚወጣው "አሏህ ሆይ! ጠብቀዉ፣ በሰላም አገናኘን" የሚለው ዱዓሽ የናፍቆትሸ ትልቁ ማረጋገጫ ነው። በምድር ላይ ርቆሽ ቢሆንም፣ በሰማይ በኩል ግን በዱዓ ትገናኛላችሁ።~
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from SadatTefsir
ዛሕራ መስጂድ ሱረቱ አል-በለድ
Sadat
أجمل النساء ليست الطويلة ولا القصيرة ولا البيضاء ولا السمراء .. أجمل النساء من صانت شرفها لشيب أب تعب لأجله
~
~
👍1
🌸አባት ልጁን ለማሳደግ፣ ለማስተማር እና ለመንከባከብ ሲል ጉልበቱን ጨርሶ ፀጉሩ እስኪሸብት ድረስ ይለፋል። ሴት ልጅ ይህንን የአባቷን ድካም እና ሽበት በማሰብ፣ አንገቱን የሚያስደፋ ተግባር
~
ባለመፈጸምና ክብሯን በመጠበቅ ለአባቷ ውለታ ትመልሳለች።~
👍16
እስልምና ለሴት ልጅ የሰጠው ክብርና ልዕልና በምንም ሊለካ የማይችል ሲሆን፣ ሂጃብና ንጽህና የዚህ ክብር መገለጫዎች ናቸው።
▫️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ሒራሰቱል ፈዲለህ በተሰኘው ኪታባቸው ካሰፈሩት ...
👍1
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
መልካም ባል ማለት የአላህ ትልቁ ስጦታ ነው! 🎁
በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ጥሩ ባህሪ ያለው፣ ቤቱን የሚያከብር፣ ኃላፊነቱን የሚወጣና አላህን የሚፈራ መልካም ባል ማግኘት ትልቅ እድል ነው
አንተ ለእኔ ከቃላት በላይ የሆንክ የአላህ ውድ ስጦታ ነህ! ✨
መልካም ባል ማለት ዝም ብሎ የትዳር አጋር ብቻ አይደለም፤ መልካም ባል ማለት፦
🔹 በሐዘን ጊዜ የምትደገፊበት ትከሻ፣
🔹 በጭንቀት ጊዜ የምትረጋጊበት መጠለያ፣
🔹 ወደ አላህ መንገድ የሚመራሽ መልካም መሪ ነው !
=
https://t.me/asslefya88

🌹እህቶች ሆይ
🌹አሏህ የጀነት ሴቶችን ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፦
{فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ}
በውስጣቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ ብቻ) የሚያሳጥሩ ሴቶች አሉ)
ማለትም_ከባሎቻቸው በቀር ሌላውን አይመለከቱም። ከዚያም መልካምነታቸውንና ውበታቸውን ሲገልጽ እንዲህ አለ፦
{كَأَنَّهُنَّ اليَاقُوتُ وَالمَرْجَانُ}
ልክ እንደ ያቁትና መርጃን (የከበሩ ዕንቁዎች) ይመስላሉ።
አላህ የንጽሕናንና
፣ ዓይንን ስለመስበር (ዝቅ ስለማድረግ) እና ስለ ሀያእ (ዓይን አፋርነት/ጨዋነት) ያለን ሁኔታ እንዴት ነው?
🌹አሏህ የጀነት ሴቶችን ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፦
{فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ}
በውስጣቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ ብቻ) የሚያሳጥሩ ሴቶች አሉ)
ማለትም_ከባሎቻቸው በቀር ሌላውን አይመለከቱም። ከዚያም መልካምነታቸውንና ውበታቸውን ሲገልጽ እንዲህ አለ፦
{كَأَنَّهُنَّ اليَاقُوتُ وَالمَرْجَانُ}
ልክ እንደ ያቁትና መርጃን (የከበሩ ዕንቁዎች) ይመስላሉ።
አላህ የንጽሕናንና
የጨዋነትን (የሀያእን) ባሕሪ ከውበትና ከመልክ አስቀድሞ ጠቀሰው፤ ምክንያቱም ያለ ንጽሕናና ያለ ሀያእ የሴት ልጅ ውበት ምንም ዋጋ የለውምና።🌹👍9